Discovering Ethiopia -Buye Belu Promotion and Advertising Center.

Discovering  Ethiopia -Buye Belu Promotion and Advertising Center. Tourism Industry will be Occupied by Tourism Professionals.

አሉላ የታሪክ አተላ።አሉላ የታሪክ ቡችላ ሁሌም እንዳሽላላእንደ ቀረ ቀረ ድፍድፍ ሆኖ አተላ።
24/04/2026

አሉላ የታሪክ አተላ።
አሉላ የታሪክ ቡችላ
ሁሌም እንዳሽላላ
እንደ ቀረ ቀረ ድፍድፍ ሆኖ አተላ።

ንግግር  የሚገለጠው እውነትን በሚከዱ ፊት ለፊት ሆነህ ከውስጥህ በተረጋጋ ስሜት ለመግለጥ በሙሉ መተማመን በድፍረት መግለጽ እንዳለብህ ስትረዳ ነው።
15/04/2026

ንግግር የሚገለጠው እውነትን በሚከዱ ፊት ለፊት ሆነህ ከውስጥህ በተረጋጋ ስሜት ለመግለጥ በሙሉ መተማመን በድፍረት መግለጽ እንዳለብህ ስትረዳ ነው።

Check out Belayneh Bekele’s video.

03/04/2026

Rep. Ilhan Omar says it “should be very alarming for every American” that US nukes are openly discussed, while “we can’t have a discussion on Israel’s nukes....

አቶ ጠቅላዩ ከወዴት ነው?1/ ብዙውን ግዜ ጠላት በቅርብ ምታቀው ስለሆነ ከፊት አይመጣም ከሁላ ሆኖ ነው ሚያጠቃው ስለዚ እንደ መሪ ከሁላ መሆን እና ከፊት ጀግና ባለሙያን ቡድ መሪ ወክለህ አ...
03/04/2026

አቶ ጠቅላዩ ከወዴት ነው?

1/ ብዙውን ግዜ ጠላት በቅርብ ምታቀው ስለሆነ ከፊት አይመጣም ከሁላ ሆኖ ነው ሚያጠቃው ስለዚ እንደ መሪ ከሁላ መሆን እና ከፊት ጀግና ባለሙያን ቡድ መሪ ወክለህ አንተ ከዃላ ሆነህ ብታሰማራ ውጤት ላይ ትደርሳል።

2/ ከተሸነፈው እዩኝ እዩኝ ባይ ኘው።

3/ 8=666

1/ ብዙውን ግዜ ጠላት በቅርብ ምታቀው ስለሆነ ከፊት አይመጣም ከሁላ ሆኖ ነው ሚያጠቃው ስለዚ እንደ መሪ ከሁላ መሆን እና ከፊት ጀግና ባለሙያን ቡድ መሪ ወክለህ አንተ ከዃላ ሆነህ ብታሰማራ...
03/04/2026

1/ ብዙውን ግዜ ጠላት በቅርብ ምታቀው ስለሆነ ከፊት አይመጣም ከሁላ ሆኖ ነው ሚያጠቃው ስለዚ እንደ መሪ ከሁላ መሆን እና ከፊት ጀግና ባለሙያን ቡድ መሪ ወክለህ አንተ ከዃላ ሆነህ ብታሰማራ ውጤት ላይ ትደርሳል።

01/04/2026

ፍቅርተ ቻው።

ወረ ዳግማዊ ዩህዳ በአማራ ፋኖ ተፈጸመ።

ዩህዳ በዚ ቅዱስ ወር ለሰው መዳን የተሰጠንን የአምላክ አምሳለ ምትኩን ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በማይረባ ቢሂልና ገንዘብ ለአይዶች አሳልፎ አቅፎ ሸጠው።

የሸጠውም ቀኑ ደረሰና ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ተፈጸመ እውነቱም የሰው ልጅ ሚድንበትና ከታሰረው ጨለማ ወደ አዲስ ብርሃን ነጻ ሚሆንበት ወቅት የተዳረሰ በመሆኑ ዩዳ ወደቀልቡ ሲመለስ መሪር አለቀሰ አብዝቶም አዘነ የነበረው ጸጋ ሁሉ ተገፎ በራሱ እጅ ተሰቀለ።

የካዲው ሞት ሞቱ በምድርም በሰማይም የሞት ሞት ሁለት ሞት ሞተ። ነገር ግን የሰው ልጅ ከሰይጣን እስራት የሚድንበትና ነጻ ሚወጣበት ቀን ከመድረሱ በፊት ዶሮ ከመጮሁ በፊት ሶስት ግዜም የሚከዱ ቢኖሩም ክርስቶስ ግን ቀኑ ደረሰና የሰው ልጅ ነጻ ወጣ።

ስለሆነም በአማራ ፋኖ ትግል ተመሳሳይ ችግሮች በማወቅም ባለማወቅ የሚከሰት ችግር ተደርጎ ቢወሰድና ፍቅሩን ግን የዘመኑ ወረ ዳግማዊ ዩህዳ በአማራ ፋኖ ተብሎ በታሪክ የሚነሳ ተደርጎ ታሪክ ቢዘክረው ትውልደ አማራ ሊማርበት የሚችልበት ትልቅ ተምሳሌታዊ አስተምህሮት ነው።

የፋኖ ትግል ሺ ቢከዳ እልፍ አላፋት የሚነሱበትና የተነሱበት እና ሊቀለበስ የማይቻልበት የትግል ሂደት ላይ ነው።

በትግል ወቅት ብዙ የማያስማሙ ነገሮች ሲከሰቱ በአብላጫ ድምጸ ውይይት በመወያየትና በመነጋገር በሂደት ሚጸዱ እንዳሉ እየታወቀ የተከፈለበትን ትግል ትቶ አምባገነናዊነው ብሎ ፈርጆ ወደነበረው የሚመለስ ከመጀመሪያውም ሰርጎ የገባ የዘመኑ ዳግማዊ ዩዳ ነው።

መጨረሻውም ዩዳነት በራስ ማጥፋት ስቅላት እራሱን ሰቅሎ ሁለት ሞት ወደ ሆነው ዘላለማዊ ሞት ነው።

ስለዚህ ሁሉም የአማራ ፋኖ ወደ አማራ ፋኖ ሁለመናውን በማድረግ ከሀዲን ማጥናትና ማጥራት ከእንጭጩ ሳይመለስ መሰልቀጥ ስልቅጡንም መማሪያና ማስተማሪያ ማድረግ የሁሉም አማራና የአፋብን አመራር ልዩ ተልኮ ማድረግ ማጥሪያ መንገድ ነው።

ጸሃፊ አብርሃም አሻግሬ በለው።።

ፍቅርተ ቻው።ወረ ዳግማዊ ዩህዳ በአማራ ፋኖ ተፈጸመ።ዩህዳ በዚ ቅዱስ ወር ለሰው መዳን የተሰጠንን የአምላክ አምሳለ ምትኩን ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በማይረባ ቢሂልና ገንዘብ ለአይዶች አሳልፎ...
01/04/2026

ፍቅርተ ቻው።

ወረ ዳግማዊ ዩህዳ በአማራ ፋኖ ተፈጸመ።

ዩህዳ በዚ ቅዱስ ወር ለሰው መዳን የተሰጠንን የአምላክ አምሳለ ምትኩን ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በማይረባ ቢሂልና ገንዘብ ለአይዶች አሳልፎ አቅፎ ሸጠው።

የሸጠውም ቀኑ ደረሰና ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ተፈጸመ እውነቱም የሰው ልጅ ሚድንበትና ከታሰረው ጨለማ ወደ አዲስ ብርሃን ነጻ ሚሆንበት ወቅት የተዳረሰ በመሆኑ ዩዳ ወደቀልቡ ሲመለስ መሪር አለቀሰ አብዝቶም አዘነ የነበረው ጸጋ ሁሉ ተገፎ በራሱ እጅ ተሰቀለ።

የካዲው ሞት ሞቱ በምድርም በሰማይም የሞት ሞት ሁለት ሞት ሞተ። ነገር ግን የሰው ልጅ ከሰይጣን እስራት የሚድንበትና ነጻ ሚወጣበት ቀን ከመድረሱ በፊት ዶሮ ከመጮሁ በፊት ሶስት ግዜም የሚከዱ ቢኖሩም ክርስቶስ ግን ቀኑ ደረሰና የሰው ልጅ ነጻ ወጣ።

ስለሆነም በአማራ ፋኖ ትግል ተመሳሳይ ችግሮች በማወቅም ባለማወቅ የሚከሰት ችግር ተደርጎ ቢወሰድና ፍቅሩን ግን የዘመኑ ወረ ዳግማዊ ዩህዳ በአማራ ፋኖ ተብሎ በታሪክ የሚነሳ ተደርጎ ታሪክ ቢዘክረው ትውልደ አማራ ሊማርበት የሚችልበት ትልቅ ተምሳሌታዊ አስተምህሮት ነው።

የፋኖ ትግል ሺ ቢከዳ እልፍ አላፋት የሚነሱበትና የተነሱበት እና ሊቀለበስ የማይቻልበት የትግል ሂደት ላይ ነው።

በትግል ወቅት ብዙ የማያስማሙ ነገሮች ሲከሰቱ በአብላጫ ድምጸ ውይይት በመወያየትና በመነጋገር በሂደት ሚጸዱ እንዳሉ እየታወቀ የተከፈለበትን ትግል ትቶ አምባገነናዊነው ብሎ ፈርጆ ወደነበረው የሚመለስ ከመጀመሪያውም ሰርጎ የገባ የዘመኑ ዳግማዊ ዩዳ ነው።

መጨረሻውም ዩዳነት በራስ ማጥፋት ስቅላት እራሱን ሰቅሎ ሁለት ሞት ወደ ሆነው ዘላለማዊ ሞት ነው።

ስለዚህ ሁሉም የአማራ ፋኖ ወደ አማራ ፋኖ ሁለመናውን በማድረግ ከሀዲን ማጥናትና ማጥራት ከእንጭጩ ሳይመለስ መሰልቀጥ ስልቅጡንም መማሪያና ማስተማሪያ ማድረግ የሁሉም አማራና የአፋብን አመራር ልዩ ተልኮ ማድረግ ማጥሪያ መንገድ ነው።

ጸሃፊ አብርሃም አሻግሬ በለው።።

31/03/2026

Address

Logita Sefereselam
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Discovering Ethiopia -Buye Belu Promotion and Advertising Center. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Discovering Ethiopia -Buye Belu Promotion and Advertising Center.:

Share