HABTU dish electrical installation & electrical repair

HABTU dish electrical installation & electrical repair የዲሽ ስራ እና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እና ጥገና በጥራ?

14/11/2025
Habtu dish electrica installation & electrical repairመጥፎ ዜና 😭😡በ etiosat ላይ የሚገኘው 🔴 ቻናል ከመጠን በላይ ችግር ስላጋጠመ እና ማስተካከል ስላልተ...
22/08/2025

Habtu dish electrica installation & electrical repair
መጥፎ ዜና 😭😡
በ etiosat ላይ የሚገኘው 🔴 ቻናል ከመጠን በላይ ችግር ስላጋጠመ እና ማስተካከል ስላልተቻለ ሙሉ በሙሉ ከ ሳተላይቱ ለመልቀቅ ተገደናል የሚል መልዕክት ተላልፏል

አሁን 🔴 የምናገኝበት አማራጮች

📡 ABS 3W
📟 11125 V 04166

📡 Belintersat 51.5e / HD VIDEO
📟 11089 H 30000

👉 ናይልሳት ያላችሁ LNB በመጨመር አሰርታችሁ ABS 3W ያለውን መጠቀም ትችላላችሁ

👉 ኢትዮሳት ብቻ ያላችሁ ደግሞ ያላችሁ ደግሞ ተጨማሪ LNB በመጠቀም 51.5 ላይ ያለውን መጠቀም ትችላላችሁ

በቀጣይ አሰራራቸውን በተብራራ መልኩ ይዘን እንመለሳለን 🙏

የእንግሊዝ የሁለተኛ ሳምንት ጭዋታወች
22/08/2025

የእንግሊዝ የሁለተኛ ሳምንት ጭዋታወች

💣boom💣  በቀጣይ ለ📡Yahsat 51.°e ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሆኑ የ😎MG🛑ReD ቻናል መክፈቻ ሶፍትዌሮች የምናደርሳቹ ሲሆን   በ📡አmosም ሆነ በ📡ያahsat ባስሞላቹ ሰርቨር አማርጣቹ መ...
22/08/2025

💣boom💣 በቀጣይ ለ📡Yahsat 51.°e ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሆኑ የ😎MG🛑ReD ቻናል መክፈቻ ሶፍትዌሮች የምናደርሳቹ ሲሆን በ📡አmosም ሆነ በ📡ያahsat ባስሞላቹ ሰርቨር አማርጣቹ መጠቀም ትችላላለቹ💪💪

⚠️የ 📡ኢthio_ሳት ,57°E ብቻ ተጠቃሚዎች ግን ምንም መነካካት አይጠበቅባቹም!!🫵 live game በሚኖርበት ሰዐት ራሱ ቻናል የሚጀምርላቹ ይሆናል!!

ሶፍትዌር የምትፈልጉ 👇ይህን ሊንክ ተጫኑ!
https://t.me/+V3tcMXeY8_iq7MIq

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የዉድድር ዘመን ጨዋታ ነገ ነሐሴ 10/2016 ዓ/ም ይጀመራል፡፡Follow us habtu
16/08/2024

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የዉድድር ዘመን ጨዋታ ነገ ነሐሴ 10/2016 ዓ/ም ይጀመራል፡፡

Follow us habtu

09/11/2022

🔴 DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ ያቆማል !

DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ የሚያቆመዉም ለኳታሩ የአለም ዋንጫ ሲባል መሆኑ ተገልጿል።

ለአንድ ወር ያህል በኳታር አስተናጋጅነት ከሚደረገዉ የአለም ዋንጫ በኃላም ዲኤስቲቪ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ማስተላለፋን የሚቀጥል ሲሆን ፤ እስከዛው ድረስ ግን ምንም እንኳን DSTV ሊጉን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ባይሰጠዉም የሊጉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ ቀጥለዉ የሚካሄዱ ይሆናል ተብሏል።

እንደሚታወቀዉ DSTV ውል የገባው 60 ጨዋታዎችን በአመት ለማስተላለፍ ሲሆን እስከ አሁን በዉድድር አመቱ 47 ያህል ጨዋታዎችን አስተላልፏል። በተያያዘም አምና 240 ጨዋታዎችን ማስተላለፉ ይታወሳል።

የፍሲል ከነማ ጭዋታ በnile sat ይታያል
15/10/2022

የፍሲል ከነማ ጭዋታ በnile sat ይታያል

25/09/2022
12/09/2022

ሳፋሪኮም የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ተከታታይ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ከተሞች መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የአዳማ እና ባሕር ዳር ደንበኞች በ07 በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮቻቸውን መርጠው ሲም ካርድ መግዛት እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሲም ካርድ ደንበኞች ኔትወርኩን ለአንድ ወር ያህል እንዲሞክሩት የሚረዳ የደንበኝነት ማስጀመሪያ የዳታ፣ የድምጽ እና የጽሁፍ መልዕክቶች ጥቅል የያዘ ነው ተብሏል፡፡

በተጨማሪም ደንበኞች የሲም ካርድ ሽያጭ ምዝገባ፣ የአየር ሰዓት እና የስልክ ቀፎዎች ግዢ እንዲሁም የደንበኞች ድጋፍ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች ማግኘት እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡

በሙከራ ኔትወርኩ ደንበኞች ዳታ መጠቀም፣ ጥሪዎች እና የጽሁፍ መልዕክቶችን ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ጋር መለዋወጥ እንዲሁም የዓለም አቀፍ ጥሪዎች ማድረግ እንደሚችሉም ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

30/08/2022

በዲኤስቲቪ ሁሉንም አጓጊ እና አዝናኝ የሆኑ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን ፤ በቀጥታ እና በHD ጥራት በሱፐር ስፖርት የእግር ኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!

Address

Azezo
HABTUDISH

Telephone

+251918042193

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HABTU dish electrical installation & electrical repair posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to HABTU dish electrical installation & electrical repair:

Share