Amhara Industry and Investment Bureau staffs' page

Amhara Industry and Investment Bureau staffs' page giving current and truth information

11/09/2025
የስንቅ ዝግጅት ተግባራት ተጠናክረወ ቀጥለዋል!!የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሠራተኞች የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ህዝብ ላይ አየፈጸመ ያለዉን ወረራ፤ ዝርፊያ፤ ግድያና ን...
04/11/2021

የስንቅ ዝግጅት ተግባራት ተጠናክረወ ቀጥለዋል!!
የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሠራተኞች የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ህዝብ ላይ አየፈጸመ ያለዉን ወረራ፤ ዝርፊያ፤ ግድያና ንብረት ማዉደም ለመቀልበስና የአፀፋ እርምጃ ለመዉሰድ ለማንኛዉም ተልእኮ ዝግጁ መሆናቸዉን ባለፉት ቀናት ማረጋገጣቸው ይታወሳል፤ ሰራተኞቹ ከዚህ ጎን ለጎን ዛሬ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም ከክልሉ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሠራተኞች ጋር በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ የሚሊሻ አባላት እንዲሁም ለፋኖ የስንቅ (በሶ) ዝግጅት በአዲስ መልክ በከፍተኛ ወኔ ማዘጋጀት ጀምረዋል፡፡ የዝንቅ ዝግጅትና ተያያዥ ተግባራትም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከቢሮው አመራሮች የገኘነው መረጃ ያስረዳል፡፡
ድል ለኢትዮጵያ !!!!
ሞትና ውድቀት ለሰው በላው ጁንታ!!!!!

የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዉይይት አካሄዱውይቱ የተካሄደው ዛሬ ጥቅምት 22/2014 ዓ. ም ሲሆን የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ህዝብ ላይ ...
02/11/2021

የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዉይይት አካሄዱ

ውይቱ የተካሄደው ዛሬ ጥቅምት 22/2014 ዓ. ም ሲሆን የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ህዝብ ላይ አየፈጸመ ያለዉን ወረራ፤ ዝርፊያ፤ ግድያና ንብረት ማዉደም ለመቀልበስና የአፀፋ እርምጃ ለመዉሰድ እንዲቻል የአማራ ክልል ያስተላለፈዉን የአስቸኳይ ጊዜ ክትት ጥሪ መነሻ በማድረግ ለሠራተኞቹ ለዉይይት ቀርቦ ሠራተኞቹም አሸባሪዉን ኃይል ለመመከት ለማንኛዉም ተልእኮ ዝግጁ መሆናቸዉን አረጋግጠዋል፡፡

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Industry and Investment Bureau staffs' page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share