29/01/2021
NEW VERSION
ETHIOPIANS
NISS 12 57⁰E 📡Ethio SAT
📺NSS12 #57°E ላይ አሁንም የኢትዮጵያ ቻናሎች ተጨማሪ እየገቡ ነው። ደስ የሚለው ነገር ደሞ HD መሆናቸው ይህም ማለት Nilsat 7°W ላይ የነበሩ የተለያዩ ሐገራት ቻናሎች ናቸው።
🎥 ይህን NSS12 57°E ሳታላይት መርጠውታል አሁን የተወሰኑ የ ኢትዮ ቻናሎች ይቀራሉ ሁሉም ከገቡ በኋላ ማለትም ግልፅ ለማድረግ ያክል
የሳታላይት መቀበያ ሳህኖቻችን ፊታቸው ከፀሐይ መግቢያ ወደ ፀሐይ መውጫ በቅርቡ ሊዞሩ ነው
💻 በቅርቡ ናልይሳት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ቻናሎች እየጠፉ እና እየወጡ እየቀየሩ ወደ ኢትዮሳት (Nss12@57°E ላይ) ይዞራሉ።
📼 እና ኢትዮሳት ላይ ያሉየተወሠኑ ቻናሎች HD ስለሆኑ HD ዲኮደር እንድትገዙና የተሻለ የምስል ጥራት HD (1080) ያገኛሉ ።
📡 በኢዮሳት የሚተላለ ፉቻናሎችን ለማግኘት መጀመሪያ ዲሽዎን ወደ NSS12 ሳተላይት ምስራቅ አቅጣጫ 57ዲግሪ ላይ በማሰራትና
📟 ከላይ የተዘረዘሩትን ቴክኒካዊ መረጃዎች
ዲኮደርዎ ላይ በማስተካከል በከፍተኛ
የምስል ጥራት ሁልጊዜም በነጻ
ይታደሙ።
💳ሳተላይቱ በተለምዶ NSS 12 [57°E] ተብሎ የሚጠራ ሲሆን እስከዚህ ሰዓት ድረስ የሚከተሉትን ቻናሎች አካትቷል።
FERQUENCY 11105 H 45000
11165 H 45000
11545 H 30000
10985 H 45000
Channels LIST
1.🖥 EBS HD ⚡️
2.🖥 EBS MUSICA SD
3.🖥 EBS CINEMA SD
4.🖥 EBS SD
5.🖥 Sodere TV HD ⚡️
6.🖥 ETV News HD ⚡️
7.🖥 ETV News SD
8.🖥 ETV Languages SD
9.🖥 ETV ENTERTAINMENT SD
10.🖥 AMHARA TV HD ⚡️
11.🖥 Amhara TV SD
12.🖥 Amhara TV2 SD
13.🖥 FANA HD TV ⚡️
14.🖥 FANA SD TV
15.🖥 Afri Health HD ⚡️
16.🖥 Hagerie Tv HD ⚡️
17.🖥 TV Ethiopia HD ⚡️
18.🖥 Addis TV HD ⚡️
19.🖥 Addis TV SD
20.🖥 ARTS TV HD ⚡️
21.🖥 WALTA TV HD ⚡️
22.🖥 ESAT HD ⚡️
23.🖥 NBC Ethiopia TV HD ⚡️
24.🖥Tigrai TV HD
🖥Tigrai TV SD
25.🖥Hornsat Islamic
26.🖥Hornsat Music
27.🖥Hornsat Seires
28.🖥Hornsat Hindi
29.🖥Hornsat Drama
30.🖥Hornsat Kids
31.🖥Hornsat Sport
32.🖥 MOE SD
33.🖥 Dire Tv SD
34.🖥 SRTV SD
35.🖥 Afar TV SD
36.🖥 South TV SD
37.🖥 OBN HD ⚡️
38.🖥 OBN SD
39🖥 OBN Sd
40.🖥 Amhara TV Sd
41.🖥 South TV Sd
42.🖥 ARTS Sd
43.🖥 Balageru Sd
44.🖥 EBS Sd
45.🖥 FANA TV Sd
46.🖥 Walta TV Sd
47.🖥 Ahadu TV HD ⚡️
48.🖥 ASRAT Media House SD
49.🖥 Balaguru SD
50.🖥 Ethiopia Lijoch SD
51.🖥 CNBC Africa SD
52.🖥 ETHIOSAT DEMO SD
53.🖥 ETV News SD
54.🖥 ETV Entertament SD
55.🖥 ETV Language (ETV VOT