Moha General Business Agent

Moha General Business Agent Key Bahir General Business & Investment Consultant Agent

17/02/2026
17/02/2026

‎የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ክቡር የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ይላል፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ለአፍሪካ ሰላም፣ ለዲሞክራሲና ለኢኮኖሚ ዕድገት ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት መስጠቱ ይታወሳል፡፡
Addis Ababa University warmly welcomes H.E. Recep Tayyip Erdogan, President of the Turkey, to Addis Ababa, Ethiopia.
The University proudly recalls that President Erdoğan was conferred an Honorary Doctorate Degree on January 22, 2015, in recognition of his notable contributions to Africa’s peace, democratic advancement, and economic development.

17/02/2026
16/02/2026

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሰጥቷቸዋል። ዩኒቨርሲቲው የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው ፕሬዝዳንቱ ለአፍሪካ ሰላም፣ ለዲሞክራሲ መጎልበት እና ለኢኮኖሚ እድገት ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት ነው።

#ጋዜጣ-ፕላስ| #ቱርክዬ #ዶክትሬትዲግሪ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #አዲስአበባዩኒቨርሲቲ

Address

Bahir Dar
1000

Telephone

+251910107878

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Moha General Business Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share