26/07/2024
💵በመካከለኛ ዋጋ ቆንጆ ረሲቨር ለመግዛት ካሰባቹ LEG N24 PRO MAX ብትገዙ መክራችዋለሁ
ይህ ሪሲቨር ኦሪጂናል ሪሞት ነው ሚጠቀመው እንደዚሁም ኦሪጅናል Power supply & main Board ነው ያለው
➡️ይህ ሪሲቨር አዲስ ስትገዙ Funcam plus ሰርቨር የ አንድ አመት ነፃ አለው Funcam plus መሆኑ ደሞ FULL OSN ፓኬጅ በናይልሳት ይበረግዳል OSN ላይ ገራራሚ ፊልም እና የህፃናት ቻናሎች እንዲሁም አሉት የ ቻናሎችን ዝርዝር ከታች ለቅላችዋለሁ
➡️በተጨማሪ Amos FULL ፓኬጅ ይከፍታል Funcam ሰርቨር አስተማማኝ ከሚባሉት ሰርቨሮች ውስጥ አንዱ ነው በ 3G ኔትዎርክ Amos በጥራት መጠቀም ትችላላቹ
➡️ምን ይህ ብቻ ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን ኢትዮ ሳት (Nss12@57E ላይ ያሉትን SPTV 1 & 2 ያለምንም ኢንተርኔት ያለተጨማሪ ዲሽ ይከፍተዋል
➡️ይህ ሪሲቨር ላይ Apollo IPTV ነፃ የ 7 ወር አለው አብዛኛው Funcam ሪሲቨሮች ላይ Apollo የ 1 ወር ነው የሚሞላው LEG ካምፓኒ ግን ለዚህ ሪሲቨር በራሱ ወጪ ተጨማሪ የ6 ወር ለሁሉም ሪሲቨር ነፃ አስሞልቶበታል በጠቅላላ አዲስ የተገዙ ላይ ነፃ የ 7 ወር Apollo IPTV አለው ጥሩ ኢንተርኔት ካላቹ አፖሎ ላይ ያለ ምንም ዲሽ በኢንተርኔት ከ 6000 በላይ ቻናሎችን ማየት ትችላላቹ
➡️በተጨማሪ YouTube, Tiktok የመሳሰሉትን ይሰራል
ሶፍትዌር Online Update ማድረግ ትችላላቹ ለመጪው ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሪሰቨር ኳስን በቤትዎ መመልከት ነው
➡️ይህን ሪሲቨር ለመግዛት ከፈለጋቹ ፊሽ ዲሽ ባህር-ዳር የድሮው መናኸሪያ ባለው ሱቃችን መግዛት ይችላሉ ።
ዋጋ ሶፍትዌር የተጫነበት ያለቀለት በ 1800 ብር ብቻ
⏩ኢትዬ ዲሽ
⏩አድራሻ ባህር ዳር
sat dish information_and works
📲0939065906
📲0925194807
📲0714194807