Tana the Ethiop in Amhara

Tana the Ethiop in Amhara ጣናን ለመታደግ ሁላቺንም በአቅማችን እንጣር ጣና የሁላችንም

25/05/2021

Online

ይህ Export የሚደረገው የአበባ እርሻ አይደለም መፍትሄ ያጣንለት የጣና እምቦጭ አረም እንጅ
05/10/2020

ይህ Export የሚደረገው የአበባ እርሻ አይደለም መፍትሄ ያጣንለት የጣና እምቦጭ አረም እንጅ

 #ሰሚ እና  #ሀይ ባይ ያጣው  #ታሪካዊው  #የጣና  #ቂርቆስ  #ገዳም
02/10/2020

#ሰሚ እና #ሀይ ባይ ያጣው #ታሪካዊው #የጣና #ቂርቆስ #ገዳም

 #የጣና ቂርቆስ ገዳም በእምቦጭ አረም ከመወረሩ በፊት እና ዛሬ መውጫ መግቢያቸውን ያጡ ወደቦች።=ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ=ለኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ገዳሙ ምን እስኪሆን ድረ...
01/10/2020

#የጣና ቂርቆስ ገዳም በእምቦጭ አረም ከመወረሩ በፊት እና ዛሬ መውጫ መግቢያቸውን ያጡ ወደቦች።
=ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
=ለኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ገዳሙ ምን እስኪሆን ድረስ ነው የሚጠበቀው?? አባቶችም ችግር ላይ ናቸው።

16/09/2020
16/09/2020

የእምቦጭ ማረሚያ ማሽኑ ከባለሙያዎች ጋር ትውውቅ እያደረጉ ነው ይሉናል። እኛ ግን ሰሚ ብናገኝ ስለጣና ከመጮህ ወደኋላ አንልም

ባህር ዳር የኔም, የአንተም, የአንቺም የሁላቺም ነች በውበቷ እየተደሰትን ተፈጠሮዋን እያደነቅን ልማቷን እንሻለን!!! የጣነዋ ፈርጥ የጊዮን ልዕልት የአማራ ርስት ይቺው ነቺ ባህር ዳር ጎራ ...
14/09/2020

ባህር ዳር የኔም, የአንተም, የአንቺም የሁላቺም ነች በውበቷ እየተደሰትን ተፈጠሮዋን እያደነቅን ልማቷን እንሻለን!!!
የጣነዋ ፈርጥ የጊዮን ልዕልት የአማራ ርስት ይቺው ነቺ ባህር ዳር ጎራ ብለው ኢንቨስት ያድርጉ

14/09/2020
አሁንም ትኩረት ለጣና
07/09/2020

አሁንም ትኩረት ለጣና

"እህ" ብለን ሳንሰማ ቋንቋው አማርኛ"ዋት" እያልን ስንመልስ መልሱ እንግሊዘኛእንዲሁ ሳንግባባ አልፏል በብልግናንግስና እየሰጠን እንቦጩን በጣናእባክህ ፈጣሪ አዲሱን ዘመን የሰላም የፍቅር አድ...
07/09/2020

"እህ" ብለን ሳንሰማ ቋንቋው አማርኛ
"ዋት" እያልን ስንመልስ መልሱ እንግሊዘኛ
እንዲሁ ሳንግባባ አልፏል በብልግና
ንግስና እየሰጠን እንቦጩን በጣና
እባክህ ፈጣሪ አዲሱን ዘመን የሰላም የፍቅር አድርግልንና
መለያየት ቀርቶ እንዲኖረን የአብሮነት "ብልፅግና "
ከሞትም በኋላ ትንሳኤ አለና
ከመስቀል ቀጥሎ አለን በአለ ገና
ምህረትክን ላክልን ጣና ታሟልና

Address

Amhara
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana the Ethiop in Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tana the Ethiop in Amhara:

Share