Agelgil Eco-Packaging

Agelgil Eco-Packaging Agelgil Eco-Packaging is ready to serve you 24/7 for your need of environmental friendly packaging order us!!! we are pleased to serve you!!!"

our company is located in Bahir Dar city, Ethiopia with delivery service to almost all over Ethiopia. We are also open to customized order for you specific product type.

አገልግል ኢኮ ፓኬጂንግ የድርጅቱ መስራች እና የሰው ሀብት አስተዳደር የሆኑትን ይርጋ ደሳልን በትላንትናው እለት በሁለትኛ ዲግሪ አስመረቀ
28/06/2026

አገልግል ኢኮ ፓኬጂንግ የድርጅቱ መስራች እና የሰው ሀብት አስተዳደር የሆኑትን ይርጋ ደሳልን በትላንትናው እለት በሁለትኛ ዲግሪ አስመረቀ

መፍትሄ እኛ ጋር አለ!የወረቀት ዘንቢለን ይጠቀሙከኛ ተረክቦ ለማከፋፈልም ሆነ ለድርጅታችሁ ከፈለጋችሁ ይደውሉልን+251917147111 / +251934662080
20/06/2026

መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
የወረቀት ዘንቢለን ይጠቀሙ

ከኛ ተረክቦ ለማከፋፈልም ሆነ ለድርጅታችሁ ከፈለጋችሁ ይደውሉልን

+251917147111 / +251934662080

በደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ 1383/2017 መሰረት የማሸጊያ ፕላስቲክ ማለት እቃዎችን ከብክለት ለመከላከል ወይም ከሌላ ነገር ጋር እንዳይቀላቀል ለማድረግ በእቃው አምራች ጥቅም ላይ የሚውል ከፕላስቲክ የሚዘጋጅ መጠቅለያ ወይም መያዣ መሆኑ ተደንግጓል።
ይሁን እንጂ፣ በአንዳንድ የችርቻሮ ሱቆች፣ ሱፐር ማርኬቶቸ፣ ዳቦ ቤቶች እና ሌሎችም ተቋማት በአምራቾች ዕቃዎችን ለማሸግ ጥቅም ላይ መዋል ያለበትን የማሸጊያ ፕላስቲክ እንደ ፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) ምትክ ጥቅም ላይ እያዋሉ መሆኑን በመስክ ምልከታ ተረጋግጧል።
በመሆኑም፣ የማሸጊያ ፕላስቲክን በህግ ከተደነገገው በሚቃረን መልኩ የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) ተኪ ምርት አድርጎ የሚጠቀም ማንኛውም ተቋም ወይም ግለሰብ ከድርጊቱ እንዲቆጠብ እያሳሰብን ይህንን በማይተገብሩት ላይ በአዋጁ በተደነገገው መሰረት ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል፤ ይሄንንም በቀጣይ አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።

ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድርግ!!
የኢፌዲሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

የወረቀት ባግ እናመርታለን!✅ ከፌስታል ባነሰ ዋጋ✅ ከፌስታል በተሻለ ጥንካሬ✅ በሚፈልጉት አማራጭ                 ▶ በፈለጉት ሳይዝ           ▶ በፈለጉት የወረቀት አይነት  ...
17/06/2026

የወረቀት ባግ እናመርታለን!

✅ ከፌስታል ባነሰ ዋጋ
✅ ከፌስታል በተሻለ ጥንካሬ
✅ በሚፈልጉት አማራጭ
▶ በፈለጉት ሳይዝ
▶ በፈለጉት የወረቀት አይነት
▶ ከፈለጉ በህትመት ካልፈለጉም ያለህትመት
እናቀርባለን። ይዘዙን ካሉበት በ48 ሰአት ውስጥ እናደርሳለን።

International Workshop on Waste Valorization | January 30, 2025 (Hybrid)Agelgil Eco-Packaging, in partnership with Stell...
10/01/2026

International Workshop on Waste Valorization | January 30, 2025 (Hybrid)

Agelgil Eco-Packaging, in partnership with Stellenbosch University and other collaborators, is pleased to invite practitioners, researchers, entrepreneurs, and policymakers to an International Workshop on Waste Valorization.

🧪 The workshop will share global experiences, research insights, and practical case studies on innovative waste valorization, with a special focus on Water Hyacinth conversion, while also exploring broader circular economy solutions.

📌 Workshop format:
🔹 In-person: Ethiopia
🔹 Virtual: Online participation

📄 Participants are encouraged to attend and/or present their projects, research papers, or practical experiences.
🏅 Recognition certificates will be awarded to selected presenters.

📅 Submit your interest before January 20, 2025
👉 Registration link: https://lnkd.in/d2RwU_hW

📩 For inquiries: [email protected]

This workshop is organized as part of the project “Piloting a Sustainable Pathway for Biomass Valorisation: Prospects for Turning Water Hyacinth into High-Value Eco-Paper,” supported by the Department of Science, Innovation and Technology’s International Science Partnerships Fund (ISPF) via the Royal Academy of Engineering under the Frontiers Seed Funding – Tranche 24 scheme.

Let’s learn from diverse global experiences and accelerate sustainable waste management and circular economy practices together.
Afomia Andualem Yohannes Ababu Biruk Necho Yirga Dessale Yeshumnesh Adane BIC Africa Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar University, EthiopiaBahir Dar University, EthiopiaUniversity of Gondar

ለክቡራን ደንበኞቻችን፣ አጋሮቻችንና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹህ!አገልግል ኢኮ ፓኬጂንግ ለክቡራን ደንበኞቹና አጋሮቹ በልዩ የአገል...
06/01/2026

ለክቡራን ደንበኞቻችን፣ አጋሮቻችንና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹህ!አገልግል ኢኮ ፓኬጂንግ ለክቡራን ደንበኞቹና አጋሮቹ በልዩ የአገልግል ኢኮ ፓኬጂንግ የገና ጥቅሎች በዓሉ የደስታ፣የሰላምና የአብሮነት በዓል ይሆን ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

Address

Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agelgil Eco-Packaging posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Agelgil Eco-Packaging:

Shortcuts

Share