Dream Big Business Training and Consulting PLC

Dream Big Business Training and Consulting PLC Go hard for your Dreams Book Via 0930976060 For Excellent Service

06/12/2025
04/12/2025
05/12/2024
Dream BIG
02/10/2024

Dream BIG

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ ቅዱስ ሲኖዶስ ለጵጵስና ጠርቷቸው አይገባኝም ብለው የቀሩትን አባት ዛሬ እንደገና እናስታውሳቸው። ቤተ ክርስቲያን እንደነዚህም ያሉ አባቶች አሏት። ...
23/01/2023

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ ቅዱስ ሲኖዶስ ለጵጵስና ጠርቷቸው አይገባኝም ብለው የቀሩትን አባት ዛሬ እንደገና እናስታውሳቸው።

ቤተ ክርስቲያን እንደነዚህም ያሉ አባቶች አሏት። የግብፁ አቡነ ሺኖዳ ከገዳም ለሹመት ሲጠሩም አልቅሰዋል። ምላሱን የቆረጠው ጳጳስ፦
የእስክንድርያ 87-ኛው ፓትርያርክ አባ ማቴዎስ ይባላል። ለጵጵስና ሹመት በተፈለገ ጊዜ እኔ ለዚህ ክብር አልበቃሁም ብሎ ተሠውሮ ምላሱን ቆረጠ፤ ምላሱ የተቆረጠ ለሹመት አይሆንምና።

እንዲህ ሹመትን በመሸሽ በሥዉር ምላሳቸውን የሚቆርጡ አባቶች የነበሩባት ቤተክርስቲያን
ዛሬ በሥዉር ቀኖናዋን የሚቆራርጡ ጉደኞች መኖራቸው ያሳዝናል።

ትክክለኛ አባቶቻችን ሲሾሙ አይገባኝም፣ የሚልቁኝ አሉ እያሉ በትህትና እራሳቸውን ያሸሻሉ እንጂ እንደዛሬዎቹ ጃርቶች በጓሮ፣ በድብቅ ተሰባስበው እርስበርስ አይሿሿሙም!

ክብር ለእውነተኛ ለትሁታን የተዋህዶ አባቶቻችን!
ንፍታሌም ዘተዋሕዶ #

Enjoy Today
13/10/2022

Enjoy Today

07/10/2022

Hold Up

Address

Bahir Dar

Telephone

+251930976060

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dream Big Business Training and Consulting PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dream Big Business Training and Consulting PLC:

Share