Ethiopia today

Ethiopia  today

ወልዲያን ጨምሮ የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪው ቡድን ነፃ ወጣ****************ወልዲያን ጨምሮ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ሳንቃ፣ሲሪንቃ፣ጎብዬና ሀራ ከተሞች  የሚገኙበት የሰሜን ወሎ ዞን ...
18/12/2021

ወልዲያን ጨምሮ የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪው ቡድን ነፃ ወጣ
****************

ወልዲያን ጨምሮ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ሳንቃ፣ሲሪንቃ፣ጎብዬና ሀራ ከተሞች የሚገኙበት የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከወራሪው የሽብር ቡድን በጀግናው የወገን ጦር ነጻ ወጥተዋል።

06/12/2021
ሰበር ዜና ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው  ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል።በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ...
06/12/2021

ሰበር ዜና

ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል።

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን ነጻ ያወጣ ሲሆን በሐርቡ ግንባር ደግሞ ቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።

ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

06/12/2021

✔️ሀይቅ
✔️ደሴ
✔️ኮምፖልቻ
💪💪💪💪

04/12/2021

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፕሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሓት ነጻ የማውጣቱንና በጥ...
04/12/2021

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፕሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሓት ነጻ የማውጣቱንና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክና የመደምሰስ ተግባሩን ቀጥሏል።

በዚህም መሠረት በጋሸና ግንባር ቀውዝባና ጭላ ከተሞችና አካባቢያቸው ከአሸባሪው ኃይል ነጻ የወጡ ሲሆን፣ በወረኢሉ ግንባር በተደረገው ኦፕሬሽን ደግሞ አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞችና አካባቢያቸው ነጻ ወጥተዋል። በተያያዘም በከሚሴ ግንባር ማጀቴን፣ ጭረቲን፣ ከሚሴን፣ ርቄን፣ ወለዲን፣ አልቡኮ ከተሞችን እና የቃሉ ወረዳን አብዛኛውን ክፍል በመቆጣጠር፣ ጥምር ጦሩ ወደ ኢንዱስትሪ ከተማዋ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ ይገኛል።

ዛሬና ትናንት በተደረጉት ከፍተኛ የማጥቃት ኦፕሬሽኖች አብዛኛው የአሸባሪው ኃይል ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲበተን ተደርጓል። ጥምር ጦሩ በጥልቀት በመግባት የተበተነውን አሸባሪ በመልቀም ላይ ሲሆን አብዛኞቹ ጀሌዎች ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ እጅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በዚህ ኦፕሬሽን አማካኝነት "ተደናብሮ የገባው አሸባሪ ኃይል፣ የዘረፈውን ንብረትና ራሱን ይዞ አይወጣም" ተብሎ የተገባው ቃል በተግባር ተፈጽሟል።

አስቀድሞ ነጻ በወጡት በምሥራቅ፣ በምዕራብና በመሐል ግንባር በሚገኙ ከተሞችና አካባቢዎች መንግሥታዊ አስተዳደር ተመልሶ በመደራጀት ሥራውን ጀምሯል።

የአሸባሪው ሕወሓት ጀሌዎች በጠንካራው የወገን ጦር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው እየተበተኑና እየተደመሰሱ በመሆናቸው ኅብረተሰቡ ራሱን በማደራጀት አካባቢውን እንዲጠብቅ፣ ጀሌዎቹን እንዲማርክ፣ እምቢ ያሉትንም እንዲደመስስ፣ የዘረፈውን ንብረትና ትጥቅ እንዳይወጣ እንዲያስቀር መንግሥት ጥሪ ያደርጋል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

#ተነሳ!!
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
#አካባቢህን ጠብቅ!!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ
በቴሌግራም https://t.me/ethiotoday21

እንደዚህ ፎክሮ በገባ አሸባሪው ላይ  በተደረገ ሚስጥራዊ ኦፕሬሽን የህወሓት ጦር እንደቅጠል ረግፏል ቴሌግራም ላይ ገብተው ይመልከቱ https://t.me/ethiotoday21
04/12/2021

እንደዚህ ፎክሮ በገባ አሸባሪው ላይ በተደረገ ሚስጥራዊ ኦፕሬሽን የህወሓት ጦር እንደቅጠል ረግፏል ቴሌግራም ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://t.me/ethiotoday21

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia today posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share