የባህር ዳር ልጆች አዲስ ነገር

የባህር ዳር ልጆች አዲስ ነገር ስለባህር ዳር ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች የሚያገኙበት page ስለ ባህር ዳር አዳዲስ መረጃዎች ሲኖረዎት በውስጥ ያሳውቁን መረጃዎች አረጋግጠን መልሰን የምንለቀው ይሆናል
(2)

በምሽት ከተማችን 😍
13/09/2026

በምሽት ከተማችን 😍

11/09/2026

በምሽት ባህርዳር
📽Abrsh

የዛሬ ዓመት በሰላም በጤና ያድርሰን መልካም በዓል 🙏
11/09/2026

የዛሬ ዓመት በሰላም በጤና ያድርሰን መልካም በዓል 🙏

11/09/2026

እንቁጣጣሽ 🏵️🏵️🏵️
አዲሱ ዓመት ምኞታችሁ ሁላ እውን የሚሆንበት ዓመት ያድርግላችሁ መልካም በዓል

10/09/2026

ነገ አዲስ ዓመት ይገባል ፈጣሪ ካሳካላችሁ በአዲሱ ዓመት እቅዳችሁ ምንድን ነው 🙏

የተማረበት ትምህርት ቤት አጥር በሚሊዮን ብር ያሰራው ወጣት ደሳለኝ ፈንታበከተማችን ቀበሌ 07 ተወልዶ ያደገውና ለዛሬው የስኬት ማዕረጉ መሠረት ለሆነው የጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤ...
08/09/2026

የተማረበት ትምህርት ቤት አጥር በሚሊዮን ብር ያሰራው ወጣት ደሳለኝ ፈንታ

በከተማችን ቀበሌ 07 ተወልዶ ያደገውና ለዛሬው የስኬት ማዕረጉ መሠረት ለሆነው የጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለው ታላቅ ፍቅርና ቅንነት የሚታወቀው አቶ ደሳለኝ ፈንታ፣ ከዚህ ቀደም የትምህርት ቤቱን ጥሪ በመቀበል በራሱ ሙሉ ወጪ ከ250 ሜትር በላይ ርዝመትና ከ2.60 ሜትር በላይ ቁመት ያለው ዘመናዊ የአጥር ግንባታ እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያካተተ በር አክናውኖ ማስረከቡ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በቅርቡ በከተማው በተካሄደው የኮሪደር ልማት ምክንያት አጥሩ በመፍረሱ በርካታ የከተማው ነዋሪዎችና አድናቂዎቹ የለፋበትና ያወጣው ከፍተኛ ወጪ መክሰሙን በመግለጽ ቁጭታቸውን ሲገልጹ ቆይተዋል።

ዛሬ በቦታው በተደረገው ምልከታ ግን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለበጎ አድራጊው ልፋትና አስተዋፅኦ ይገባዋል የሚል ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት፣ የፈረሰውን አጥር ሙሉ በሙሉ በምትኩ መልሶ በመገንባት ጥራቱን የጠበቀ አጥር ተክቶለታል።

ምንም እንኳ የፈረሰን የመንግሥትና የህዝብ ሀብት መልሶ መገንባት የመንግሥት አካላት የዘወትር ተግባርና ግዴታ ቢሆንም፣ የዚህን ውድ ወንድማችንን አሻራ ሳይጠፋ ተጠብቆ እንዲቀጥልና ለሌሎች በጎ አድራጊዎችም ትልቅ ማበረታቻ እንዲሆን የከተማው አስተዳደር ላሳየው ፈጣን ምላሽና ላከናወነው የተካካታ ሥራ ምስጋናችን የላቀ ነው።

ወንድማችን ደሳለኝ ፈንታ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ የሚኖሩ የባህር ዳር ተወላጆች ባደረጉለት ልዩ ጥሪና አቀባበል ላበረከተው ውድ አስተዋጽኦ የክብር ሽልማትና እውቅና መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን፣ ዛሬም ቢሆን የደሳለኝ በጎ አሻራና ድካም ሳይጠፋ በክብር ቆሞ ይገኛል።

ላቅ ያለ የዜግነት ግዴታውን ተወጥቶ ለትውልድ የሚጠቅም ሥራ ላከናወነው ለወንድማችን ደሳለኝ ፈንታ እንዲሁም ለሥራው እውቅና በመስጠት አጥሩን መልሶ ለገነባው የከተማው አስተዳደር የላቀ አክብሮታችንን እናቀርባለን።

ደሳለኝ ፈንታ — የበጎነት አሻራህ ዛሬም በኩራት ቆሟል!

✍️ሰጡ ብርሀና

08/09/2026

ከመሸ እንኳን አይዘንብ እንዴ ቤተሰብ😥

07/09/2026

ጣና ቂርቆስ😍

በዚህ ሰዓት
06/09/2026

በዚህ ሰዓት

06/09/2026

ጷጉሜን ወር በልጅነታችሁ ምን ትዝታ አለባችሁ እንኳን አደረሳችሁ 👐

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የባህር ዳር ልጆች አዲስ ነገር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share