ጣና ኦንላይን ቢዝነስ

ጣና ኦንላይን ቢዝነስ ገበያ በፌስቡክ - ባህር ዳር - ከጣና ቢዝነስ

12/06/2022

🤝ያገለገለ (used) ስልክ መግዛት እና መሸጥ የሚፈልግ ደንበኛ አለን፣(ከ 3000ብር እስከ 10,000 ብር) በውስጥ መስመር ያናግሩን።👈
👍👍👍 ጣና ኦንላይን ቢዝነስ 👍👍👍
🤩Tana247🤩
https://t.me/Tana247 (Telegram)

👍 ናቲ ኮፊ ☕️🤩 ጎራ ይበሉ 😷
23/08/2020

👍 ናቲ ኮፊ ☕️
🤩 ጎራ ይበሉ 😷

ጤና ይስጥልኝ የገፃችን ተከታታዮችምርት እና አገልግሎቶችን  እስከ  ነሃሴ  29 2012 ድረስ  ብቻ የሚቆይ የማስታወቂያ አገልግሎት በነፃ በግራፊክስ ክፍላችን በተሰሩ ማስታወቂያዎች (በሚከፈ...
22/08/2020

ጤና ይስጥልኝ የገፃችን ተከታታዮች
ምርት እና አገልግሎቶችን እስከ ነሃሴ 29 2012 ድረስ ብቻ የሚቆይ የማስታወቂያ አገልግሎት በነፃ በግራፊክስ ክፍላችን በተሰሩ ማስታወቂያዎች (በሚከፈል የተመተረ የፌስቡክ ማስታወቂያ - targeted Facebook Ad) አዘጋጅተናል። በዉስጥ መስመር በሜሴጅ ምርት እና አገልግሎትዎን ይላኩልን እስከዛሬ የላካችሁልንም ከእሁድ ነሃሴ 17 ጀምሮ በፔጃችን የምንለቅ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
ከ5700 በላይ ለሚሆኑ የተመረጡ ደንበኞችን ያፍሩ ምርት እና አገልግሎትዎንም ያስተዋውቁ።

ሰላም የገፃችን ተከታታዮች፣ ቃል በገባነው መሰረት ሻጭ እና አቅራቢዎችን በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን፣ ገፃችን ለብዙ ሰው ይደርስ ዘንድ እባክዎን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጓደኛ ወዳጅ ዘመድዎ...
20/05/2019

ሰላም የገፃችን ተከታታዮች፣ ቃል በገባነው መሰረት ሻጭ እና አቅራቢዎችን በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን፣ ገፃችን ለብዙ ሰው ይደርስ ዘንድ እባክዎን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጓደኛ ወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።
እናመሰግናለን! ዘመናዊ አዲስ እና ያገለገሉ ስልኮች
> የቤት እቃዎች፣ ሶፋ፣ አልጋ ... ሌሎችም
> አስቤዛ (ከቤትዎ ድረስ የሚያመጡ ድርጅቶችን ጨምሮ)
> ጫማ ልብስ፣ አንሶላ እና ሊሎችም አልባሳት
> ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ካሜራ እና ሊሎች ኤለክትሮኒክሶች
> እና ሊሎችም

ይምጡ መሸጥም ሆነ መግዛት መለወጥ ሲፈልጉ በ መሴጅ ያናግሩን እኛ እንደምርጫዎ ፖስት እናረግልዎታለን፣ ገበያ መዞር መድከም ጊዜ ማጥፋት ሳያስፈልግዎ፣ ኦን ላይን ፌስቡክን ለቁም ነገር ይጠቀሙበት።
~ገፃችን ለብዙ ሰው ይደርስ ዘንድ እባክዎን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጓደኛ ወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።~

02/12/2018

ድል ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ!!!
ባህርዳር ከነማ ከ አዋሳ ከነማ
በባህርዳር እስታድየም

21/08/2018

ኑ መሸጥ ወይም መግዛት የምትፈልጉትን ስልክ፣ አልባሳት፣ ኤሌክትኖኒክስ ወዘተ... ፖስት አድርጉ። ለብዙ ሰው እንድንደርስ ይሄን ገፅ ለጓደኛዎ ይንገሩ!
መልካም ቀን!

20/08/2018

መመሪያ
ለሁሉም መረጃ በነፃ ነው። ተጠቃሚ የሚፈልገውን ነገር ፖስት ያደርጋል አቅራቢ ያለውን ያቀርባል፣ ቀለል ያለ ኑሮ እንኑር። በኢትዮጵያዊነት ወግ በስርአት መጫረት ይቻላል። ፖስት ማድረግ ያልፈለገ ሰው ይሄን ምርት ወይም አግልግሎት አለኝ አቅርቡልኝ ብሎ ለኛ በ ሜሰጅ መላክ ይችላል።
ኤሌክትኖሪክስ፣ ስልክ፣ ቲቪ እና ለሎችም ተጠቃሚ ማየት የሚፈልጋቸውን ነገሮች የሚገልፅ ምስል (ፎቶ) አብራችሁ ፖስት ብታደርጉ በቀላሉ ለመገበያየት ይችላል።

የተከለከሉ ነገሮች መሳድብ፣ የሌላውን ምርት/አገልግሎት ማንቋሸሽ፣ ያልተገባ ንግግር እና ስርአት ያጣ ፖስትም ሆነ ኮሜንት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ብሎክ (BLOCK) ይደረጋል። እንዲሁም ይህ ገፅ ምንም አይነት የወንጀል ነክ ነገሮች ግብይት አይስተናገድበትም።

ምርት አቅራቢዎች እና ነጋዴዎች ይህን ገፅ ያስተዋውቁልን እና እኛም ምርትዎን ከበቂ ትንተና ጋር እናስተዋውቃለን፣ ይህ ገፅ የሁላችንም ነው፣ ተጠቃሚ ከድካም እና ካላስፈላጊ እንግልት ይድናል ሻጭ እና አቅራቢም ጥሩ የቢዝነስ መድረክ አገኘ ማለት ነው።

ይህ ገፅ ከሻጭ ወይም ከአቅራቢ ጋር ምንም አይነት ውል የለለው እና በሚፈጠሩ የጥራት ወይም የአቅርቦት መጓደሎች ተጠያዊ እንደማይሆን እየገለፅን ገዥ ወይም ተጠቃሚ የሚገዛውን እቃ መጀመሪያ በአካል እንዲያረጋግጥ እንጠይቃለን።

የምትጠራጠሩትን ምንም አይነት ሻጭ ወይም አቅራቢ መጠቆም ትችላላችሁ። አስተያየትም ካለ እንዲሁ እንቀበላለን።
መልካም ግብይት
ጣና ኦንላይን ቢዝነስ

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጣና ኦንላይን ቢዝነስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share