05/05/2026
የይለፋ ቃል (Password) ማስታወስ ሰለቸዎት? መፍትሄው በእጃችን ነው! 🚀
ጣና ኤክስፕረስ (Tana Express) ላለፉት 10 ዓመታት በታማኝነት የጨረታ መረጃዎችን ሲያቀርብላችሁ መቆየቱ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ይበልጥ ዘመናዊና ቀላል በሆነ መንገድ ተመልሰን መጥተናል!
ለምን የጣና ኤክስፕረስ አፕሊኬሽንን ይጠቀማሉ?
✅ ቀጥታ መግቢያ (Direct Access): ምንም አይነት የይለፋ ቃል (Password) ሳይጠይቅዎ በቀጥታ መረጃዎችን ያገኛሉ።
✅ የ4 ቀናት ነፃ ሙከራ: አፑን አውርደው ለ4 ቀናት ያለምንም ክፍያ ይሞክሩት።
✅ ከኢንተርኔት ውጭ (Offline): አንድ ጊዜ ያወረዷቸውን ጨረታዎች ኢንተርኔት በሌለበት ቦታም ማየት ይችላሉ።
✅ በዘርፍ የተለዩ መረጃዎች: በሚፈልጉት የሥራ ዘርፍ ብቻ መረጃዎችን መከታተልና ለበኋላ እንዲቆዩልዎ 'Save' ማድረግ ይችላሉ።
✅ ሁሉንም በአንድ ቦታ: በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ ጨረታዎችን በአንድ አፕሊኬሽን ያግኙ!
🔗 አሁኑኑ አፑን ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
Tana Express Mobile App on Play Store
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦
0911559740 / 0918340214
ጣና ኤክስፕረስ - የጨረታ መረጃዎች በጣትዎ ጫፍ ላይ!