እውነት-electronics

እውነት-electronics የኤሌክትሮኒክስና የዲሽ ስራ ሲኖር 📡
📲0936327135
ይደውሉልን 🛠

10/03/2026

With ቆለኛው አዳርቃይ – I'm on a streak! I've been a top fan for 3 months in a row. 🎉

05/02/2026

🙂Kana Tv HD በ Ethiosat በ 11105 H 45000 ፍሪኬንሲ ገብቷል በሪሞታቹ ሰርች አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ።
➡️11545 እያለ ገመድ ችግር ካለ የመቆራረጥ ችግር ያጋጥመው ነበር።

Refrejerater is ..👇
23/01/2026

Refrejerater is ..👇

04/01/2026

እውነት

Hawaza-🔨📡🛠
17/12/2025

Hawaza-🔨📡🛠

🤔ሰበር ዜና😂አሻም ቲቪ በይፋ ስርጭቱን አቋርጧል። ይህንንም በተለያዩ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾቻቸው ላይ አሳውቀዋል።
11/12/2025

🤔ሰበር ዜና😂

አሻም ቲቪ በይፋ ስርጭቱን አቋርጧል። ይህንንም በተለያዩ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾቻቸው ላይ አሳውቀዋል።

አሳሳቢ ጉዳይ በ ስብስቴሽን ላይ ሆነ አስከዛሬ በትራንሰፍርም የተፈጠረ የቴክኒክ ችግር እስከአሁን ድረስ የለም። ለረጅም አመታት ግን የአዲ-አርቃይ ሕዝብ በመብራት መጥፋት ምክንያት እየተገላታ...
20/11/2025

አሳሳቢ ጉዳይ

በ ስብስቴሽን ላይ ሆነ አስከዛሬ በትራንሰፍርም የተፈጠረ የቴክኒክ ችግር እስከአሁን ድረስ የለም። ለረጅም አመታት ግን የአዲ-አርቃይ ሕዝብ በመብራት መጥፋት ምክንያት እየተገላታ ነው ያለው።

የወረዳው መሪ ምክር ቤት ፣ ማዘጋጃ ቤት ፣ በወረዳው ውስጥ የሚገኘው ዲስክሪት ፅ/ቤቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ሕዝቡን ጠርተው አወያይተው አያውቁም ። በሌላ አካባቢ መብራት አይደለም እና ለዚህን ያክል አመት ለአንድ ቀን ሲጠፋ እንኳን "የይቅርታ" መግለጫ ነው የሚያወጡት ።

ትኩረት ይሻል!

የቴሌቪዥን ስርጭት ተቋርጧል  የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡ በዚሁ ም...
14/11/2025

የቴሌቪዥን ስርጭት ተቋርጧል

የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡

በዚሁ ምክንያት የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጧል፡፡

አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት ተጠይቃችኋል፡፡

14/11/2025

ሁሉም በኢትዮሳት Nss12° ላይ የሚሰሩ ቻናሉች ተቋርጠዋል

06/08/2025

🫡ሰላም 👋 በቤት ውስጥ በሚገኙ የኤሌክትሮኒክ መገልገያ እቃዎች በአብዛኛው ጊዜዎች ባለማስተዋል ስለሚከሰቱ ችግሮች ምክር አዘል ሀሳብ እንጠቁም... እናንተም ከወዲሁ ላይክ በማረግ ጀምሩ🤝🤝

1ኛ:- ቲቪን ሆና ሪሲቨርን የመሳሰሉትን በሪሞታቸው ብቻ አጥፍተን መተኛት...🫵
ይህ በአብዛኛው ለኤሌክትሮኒክ እቃዎች እድሜ ማጠር ዋነኛው ምክንያት ሲሆን አንድን ቲቪ በሪሞት ብቻ አጥፍተን... ከAC power ሀይል ካላቋረጥን ወይም ከሶኬት ካልነቀልን በተለይም የፓወር ቦርድ በውስጥ ስራውን ማቆም ስለማይችል በተደጋጋሚ ሙቀት አንድ አንድ ኮምፐነንቶች በፍጥነት የማበጥ ወይንም የመፈንዳት አጋጣሚዎች ያገኘዋል... በሪሲቨርም በተመሳሳይ አብዛኛው ቤት 24 ሰዐት ሳይጠፋ ይቆያል... ይህም ነው በቤትዎት የሪሲቨሩ በተደጋጋሚ የመበላሸቱ መንስኤው እና ልብ እንበል...

2ኛ የፓወር ማከፋፈያ(ዲቫይደር) መላላት
በአብዛኛው በየቤቶቻችን የሚገኙ ማከፋፈያዎች በጊዜ ሂደት አጥብቀው ማይዙ ናቸው ይህም ለእቃዎቻችን መቃጠል ዋነኛው ተጠያቂ ነው!! መፍትሄውም ጥሩ ባለ swich(on - off) መቆጣጠሪያ ያለው በመግዛት ወደመኝታ ስንሄድ ሶኬት ሳይነቅሉ በswich OFF አድርጎ መተኛት ሲሆን አሁን ላይ የላላ ማከፋፈያ ያላቹ ደሞ በጥንቃቄ በመፍታት እያንዳንዱን በቀላሉ ጠበቅ ጠበቅ አርጋቹ በማሰር ብቻ እቃዎቻቹን ማትረፍ ትችላላቹ!

3ኛ:-...
ይህ ፁሁፍ ለሁሉም ይጠቅማል_እና ላይክ ሼር በማረግ አድርሱልን... እኛም የዚህን ሁኔታ አይተን የምንቀጥል ይሆናል .... ማንኛውም ሀሳብም በኮሜንት አስቀምጡ... ይመቻቹ🫡

እዚህ ጋር ምነው ፍሪጅ 24ሰዐት ተጥዶ እየዋለ ማይቃጠለው የሚል ሀሳብ ሊመጣባቹ ይችላላል😊 ልክ ነው ነገር ግን ፍሪጆች ይህ ችግር ታስቦበት... Automatic ፓወር እራሳቸውን በየመሀሉ የማቀዝቀዣ ሲሰተም ተገጥሞላቸው ነው ወደስራ ሚገቡት🤙

👇ይህ ደሞ በአጠቃላይ ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበት እና የምንማማርበት ለጥያቄዎቻቹ ሁሉ መልስ የምንሰጥበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው!! ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ብቻ በቀላሉ መቀላቀል ትችላላቹ🤝

👇የቴሌግራም ሊንክ👇

ሰላም እንዴት ናችሁ እስቲ ለዲሽ መበላሸት ምክንያት የሆኑትን በኔ አመለካከት ልዘርዝር 1, የዲሹ መቀመጫ ጣውላ ብዙ ሰዉ ይሄንን ትኩረት አይሰጥም ግን ለኔ ቁጥር 1 ችግር እሱ ነው ምክንያቱ...
05/08/2025

ሰላም እንዴት ናችሁ እስቲ ለዲሽ መበላሸት ምክንያት የሆኑትን በኔ አመለካከት ልዘርዝር
1, የዲሹ መቀመጫ ጣውላ
ብዙ ሰዉ ይሄንን ትኩረት አይሰጥም ግን ለኔ ቁጥር 1 ችግር እሱ ነው ምክንያቱም የሚነቃነቅ ወይንም በጥንካሬ ዲሹ ከ ጣውላው ጋር ካልተያያዘ ለተደጋጋሚ የጥገና ወጪ ይዳርጋል

2, የዲሽ size
የድሮዎቹ ዲሾች 60 cm ወይንም 90 cm ጠንካራ ነበሩ ያሁኖቹ ግን በጣም ስስ ስለሆኑ በንፋስ ብቻ በቀላሉ አቅጣጫ ይስታሉ

በተለይ 60 cm ለመስራት እጅግ አስቸጋሪ ናቸው ዲሽ ሰሪ ያውቁታል ልፋቱን
እሷን ዲሽ ቶሎ ስርቶ የጨረስ ዲሽ ስሪ በ ሳምንቱ መጠራቱ አይቀርም

3, ገመድ እና LNB
quality ያልሆነ እቃ መጠቀም የስራን ጥራት በእጅጉ ይቀንሳል

4, receiver
አብዛኞቹ Supermax እና IBox ኢትዮ ሳት ላይ በየመሀሉ scramble የማለት ችግር አለባቸው ታዲያ ብዙ ደንበኛ የሰራተኛ ችግር ይመስለዋል

lifestar gold or smart የሚሉት እና Coronet በራሱ ቻናል ይደልታሉ ይሄ ችግር በ software እንጂ መልሶ በመጫን አይስተካከልም

5, እቃ ሲገዙ ባለሙያ አለማማከር

አንዳንድ ነጋዴ ርካሹን እቃ በውድ ስለማያቁ ብሎ ይሸጣሉ
ለምሳሌ 1000 ብር የሚሸጡ ሪሲፈሮችን 2000 ብር በላይ የተሸጠላቸው ብዙ አውቃለሁ
TV እና ሌሎቹም ላይ የሚከሰት ችግር ነው
ዋጋ ይቀንሳል ብሎ መርካቶ መሄዱ ጥቅም የለውም

6 , በጥሩ ባለሙያ አለማስራት

ሌላውን ጨምሩበት 📡🛠

General dish work information Adiarkay 📡🛠
25/07/2025

General dish work information
Adiarkay 📡🛠

Address

Debark'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እውነት-electronics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share