Heyab house electrical installation

Heyab house electrical installation We are ready to install and maintain any electrical problem

19/07/2025
27/08/2022
22/04/2022

የሞባይል ሚስጥራዊ አገልግሎቶች
========================
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111 #
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-* #* #4636 #* #*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-* #06 #
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-* #0* #
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-* #* #34971539 #* #*

6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-* #* #273282*255*663282* #* #*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-* #* #232339 #* #*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-* #* #197
328640 #* #*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-* #* #0842 #* #*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-* #* #2664 #* #*

11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-* #* #0842 #* #*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-* #* #1111 #* #*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-* #125080*369 #
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-* #9090 #
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-* #9900 #

16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- * #301279 #
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-* #872564 #
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- * #7465625 #
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- * #* #7780 #* #*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855 #
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡- # #776426

ምንጭ ፣ ምርጥ መጣጥፎች

Wire diameter and its appropriate circuit breaker
26/03/2022

Wire diameter and its appropriate circuit breaker

voltage in parallel and voltage in series
24/03/2022

voltage in parallel and voltage in series

06/03/2022

🔹🔸🔹 ? ?
=========================
👉ብዙ ሰዎች ይህ የመብራት ብልጭ ድርግም ማለት ያጋጥማቸውል፤ ብዙዎችም ልክ እንደ አስፈሪ ፊልሞች ያስቡታል።
👉የኤሌክትሪክ ሀይል የቤትዎን ቤት ከሚያረጉት አንዱ ነው ነገር ግን ችግሮች በሚፈጠሩበት ጊዜ የቤትዎን፣ የቤተሰብዎን ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል።
👉ብልጭ ድርግም የሚል መብራት ምቾት ከመንሳቱም በላይ በጊዜ መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው።
👉ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በብዙ ቢሊዮን የሚገመት ንብረት ይጎዳሉ እንዲሁም በመቶወች የሚቆጠሩ ሰዎች በኤሌክትሪክ ምክንያት በሚፈጠር እሳት ሂወታቸውን ያጣሉ።
👉ጠቅለል ስናረገው ብልጭ ድርግም የሚሉ መብራቶች ለአፍታ የቤታችን የቮልቴጅ መቀነስ ወይም መለዋወጥ ወጤቶች ናቸው።
👉ዋና ዋና ምክንያቶችን ማወቁ ችግሩን ለመፍታት ስለሚጠቅም እንደሚከተለው ቀርቧል:-
፩. /
👉አምፖል ሲታሰር ባለመጥበቁ ምክንያት የሚፈጠር የመብራት ብልጭ ድርግም ማለት በብዛት የተለመደ ሲሆን መፍትሄውም አጥብቆ መሰር ነው።
👉 ላልቶ የታሰረ አምፖል ተለዋዋጭ ሀይል ስለሆነ የሚያገኘው የምናገኘውም የብርሀን ፍሰት ወጥነት የሌለው ነው።
👉ነገር ግን ፍሎረሰንት መብራቶች መጀመሪያ ሲበሩ የሚያሳዩት ብልጭ ድርግም ማለት ተፈጠሯዊ ነው።
፪. /
👉የቤታችን ቮልቴጅ በጣም ከፍ ካለ መብራቶች ብልጭ ድርግም እንዲሉ ያደርጋል። አለፍ ሲልም መብራቶች ብርሃን እንዳይሰጡና እንዲቃጠሉ ያደርጋል።
👉ይህ አይነት ችግር ካጋጠመ ከፍተኛ ችግር ከመፍጠሩ በፊት በኤሌክትሪክ ሙያተኞች መስተካከል አለበት።
፫. /
👉ትክክል ያልሆነ አስተሳሰር በማቀፊያዎች፣ በማብሪያማጥፊያዎች ወ.ዘ.ተ ላይ ካለ ይህ ችግር ያጋጥማል።
👉መፍትሄውም መቀፊያውን ወይም ማብሪያ ማጥፊያውን ይዘን በማወዛወዝ መለየት ይቻላል። ይህ ችግር መሆኑን ካወቅን አስተካክለን ማሰር ተገቢ ነው።
፬. /
👉ለ LED አምፖሎች ዲመር ማብሪያ ማጥፊያ ከተጠቀምን ብልጭ ድርግም የሚለው ነገር ይከሰታል።
👉 ይህ የሚሆንበት ምክንያት ደግሞ በብዛት ዲመር ማብሪያ ማጥፊያ የምንጠቀም ከፍተኛ ኤሌክትሪካል ሀይልን ለመቆጣጠር ነው። ነገር ግን LED አምፖሎች በጣም በትንሺ ሀይል ነው ሚጠቀሙት። በዚህም የተነሳ ዝቅተኛ ሀይል የሚፈልግን አምፖል በከፍተኛ ዲመር ማብሪያ/ማጥፊያ ለመቆጣጠር ስንሞክር አምፖሉ መደብዘዝ ወይም መርገበገብ ይጀምራል።
👉መፍትሄውም ለዝቅተኛ ሀይል የሚሆኑ ዲመር ማብሪያ/ማጥፊያዎችን መጠቀም ነው።
፭. /
👉ፍሎረሰንት አምፖሎች ከLED ወይም ከሌሎች አምፖሎች በላይ ይርገበገባሉ። ምክንያቱ ደግሞ መብራት ሲመጀመር ለማሞቅ፣ ርጅም ጊዜ ያገለገል ከሆነ፣ የሙቀቱ ሁኔታ ሲሆን በመጠኑ መርገብገቡ የተለመደ ሲሆን በተከታታይ ለረጅም ጊዜ ከሆነ ግን ፍሎረሰንቱ መቀየር ይኖርበታል።
👉ተቀይሮም ብልጭ ድርግም ማለቱ ከቀጠለ ከላይ የተጠቀሱትን ሌሎች ምክንያቶችን ማየቱ አስፈላጊ ነው ።
፮. /
👉አምፖሉ የተበላሸ ወይም ጤነኛ ካልሆነ ሊከሰት ሰለሚችል መፍትሄው አምፖል መቀየር ነው።
፯. /
👉ቤታችን በሰፈራችን የሚገኝ ትራንስፎርመርን በጋራ በሚጠቀም ጊዜ የጉረቤቶቻችን የሀይል አጠቃቀም የኛን የሀይል መጠን ላይ ተፅዕኖ አለው።
👉የጉረቤቶቻችን ከፍተኛ ሀይል መጠቀም የኛን መብራት እንዲርገበገብ ሊያደርገው ይችለል።
👉ይህን ችግር በኤሌክትሪክ ሙያተኛ ችግሩን ከለዩ በኋላ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 905 ላይ ደውሎ በማመልከት መፍትሄ ምግኘት ይችላሉ።

👇👇👇👇👇
0911585854
0991156969
👉 ❗️

🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:-
👇
https://www.facebook.com/amenelectricaltechnology

🔹ሀሳብ ለመስጠት
👇
https://t.me/electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
🔹🔸🔹ለወዳጅዎም ያጋሩ!🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹እናመሰግናለን!🔹🔸🔹

Address

Debre Markos
Debra Markos

Telephone

+251943181601

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heyab house electrical installation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Heyab house electrical installation:

Share