Bekalu Tsegaw

Bekalu Tsegaw Together Let us Share Positive Thoughts !

Monday 07:00 PM on Marzeneb Studio YouTube Channel
22/09/2024

Monday 07:00 PM on Marzeneb Studio YouTube Channel

የዩቱብ 3ቱ ሚስጥሮች | 3 YouTube Algorithm | How to GET viral on YouTubeHow to GET Views and Subscribers QUICKLY እይታ እና ሰብስክራይበር በፍጥነት ማግኘት ዩቱብ00:00 - Intro00፡29 - ...

https://linktr.ee/marzeneb
03/02/2024

https://linktr.ee/marzeneb

I'am Bekalu from Marzeneb Studio, a website developer and content creator. Find me on below links.

09/02/2022
11/10/2020

Video Editing Amharic Tutorial For Biggeners Part 1 Using Movavi Video Editor Plus 2020 Download Link in my Telegram Channel ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ ይዤላች...

14/02/2019

Marzeneb Technology is a it contains Technological and Technical informations And also it describes Business and uptodate informations .

21/04/2018

Success Formula

Success=(Dream+Goal)Action÷Time

25/11/2017

የሰው ልጅ ኑሮ እና የመሬት መልከአ ምድር አንድ ናቸው
የሰው ልጅ እጣ ፈንታ እና የመሬት ስበት አንድ ናቸው ግን አበዛኛው ሰው የመሬት ስበት እንዳለና ሰው በሀሳቡ የሳበው (ያሰበው) ነገር ወደሱ እንደሚመጣ አያስተውልም ፡፡

27/02/2017
09/02/2017

ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል !
የሰው ልጅ መጥፎም ይሁን በጎ ነገር ብዙ ሀሳቦችን ያስባል ያሰበው ነገር መልካምም ይሁን መጥፎ በተደጋጋሚ ካሰበው ያንን ነገር በአካል ወይም በእውን እሱጋ ይመጣል ስለዚህ መጥፎ ነገር ስናስብ ከነበረ ያሰብነው ነገር ወይንም ስንፈራው የነበረው ነገር እኛ ጋ ይመጣል ያኔ የፈራሁት ደረሰ እንላለን ስለዚህ ፡-መጥፎ ነገር ሲመጣ ስለመጥፎው ነገር ወይንም ስለችግሩ ሳይሆን መፍትሄው እንዴት እንደሚመጣ ብናስብ ያሰብነው ይመጣል ማለት ነው ! ስለዚህ ጥያቄ ለራሳችን ፡
1 ምን እያሰብን ነው ?
2 ምን እንፈልጋለን ?

Address

Debre Markos
Debra Markos

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bekalu Tsegaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share