Dimiru Kebede

Dimiru Kebede like and follow

03/09/2024

ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን /ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንድትሳተፉ ስለመጋበዝ/

ተቋማችን በ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም፣ በ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት መስኮች ዙሪያ እንዲሁም በአዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ላይ ነገ ረቡዕ ነሃሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡

ጋዜጣዊ መግለጫው ሜክሲኮ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ንብ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 17ኛ ፎቅ ላይ ስለሚሰጥ፤ ሁሉም መገናኛ ብዙሃን በቦታው ተገኝታችሁ በጋዜጣዊ መግለጫው እንድትሳተፉና መረጃውንም ተደራሽ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

25/08/2022

Watch, follow, and discover more trending content.

25/08/2022

#ኢትዮጵያ #ፕሮቴስታንት #ተዋህዶ #ጴንጤ #ምህረተአብአሰፋ #አቢይአህመድ #ኢት...

31/12/2021

Address

Debrebrehan
Debre Birhan

Telephone

+251933561504

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dimiru Kebede posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share