Egna le egna

Egna le egna Watch "tik tok funny compilation 2020" on YouTube
https://youtu.be/xNyFfX_hg80

27/05/2021
30/09/2020
30/08/2020

Like bemareg beteseb yihunu

Leif. and  technology
30/08/2020

Leif. and technology

Ethiopian to Ethiopia
28/08/2020

Ethiopian to Ethiopia

ይሸለሙይሸለሙ የYOUTube ቻነላችን የጋበዘ በርከት ያለ የካርድ ሽልማት ከSelam p.l.c ጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ ቢያንስ ለ 5 ግሩፕ ሼር ሼርከዚያ ከታች ...
20/06/2020

ይሸለሙ
ይሸለሙ
የYOUTube ቻነላችን የጋበዘ በርከት ያለ የካርድ ሽልማት ከSelam p.l.c ጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።
ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ ቢያንስ ለ 5 ግሩፕ ሼር ሼር
ከዚያ ከታች የሚላከውን የYoutube ቻነል ሊንክ በመጠቀም ሁለት ደቂቃና ከዚያ በላይ አይቶና subscribe አድርጎ screenshot የሚልክ ወደ ሽልማቱ መግባት ይችላል።
በየቀኑ ለሚወጡ የ1GB data ወይም የ100ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። screenshotn ኮሜንት ላይ ከስልክ ቁጥሮት ጋር ያስቀምጡ

የፒን-ሆል ሳጥን እንዴት አድርጌ ላዘጋጅ ? (በአለምዬ ማሞ) በባዶ አይናችን በቀጥታ ፀሐይን ስንመለከት ጉዳት የሚደርስብን ከሆነ ፤ ታዲያ እንዴት የፀሐይን ግርዶሽ ማየት እንችላለን ? የአ....

19/06/2020

የፒን-ሆል ሳጥን እንዴት አድርጌ ላዘጋጅ ? (በአለምዬ ማሞ) በባዶ አይናችን በቀጥታ ፀሐይን ስንመለከት ጉዳት የሚደርስብን ከሆነ ፤ ታዲያ እንዴት የፀሐይን ግርዶሽ ማየት እንችላለን ? የአ....

ይሸለሙይሸለሙ የTube ቻነላችን የጋበዘ በርከት ያለ የካርድ ሽልማት ከSelam Tuebጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።ተሸላሚ ለመሆን ከታች የሚላከውን የYoutube ቻነል ሊንክ በመጠቀም  ሁለ...
17/06/2020

ይሸለሙ
ይሸለሙ
የTube ቻነላችን የጋበዘ በርከት ያለ የካርድ ሽልማት ከSelam Tuebጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።

ተሸላሚ ለመሆን ከታች የሚላከውን የYoutube ቻነል ሊንክ በመጠቀም ሁለት ደቂቃና ከዚያ በላይ አይቶና subscribe አድርጎ screenshot የሚልክ ወደ ሽልማቱ መግባት ይችላል።
በየቀኑ ለሚወጡ የ1GB data ወይም የ100ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። እንዲሁም ወደ ቻነሉ Subscribe እንዲያረጉ ማድረግ ለሚችለሉ

◼️◼️ https://youtu.be/CRDFg_j0Byg ◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️
እስከ 50ሰው ጋብዞ ያስገባ የ350ብር የሞባይል ካርድ📲

45 ሰው ያስገባ የ3GB የኢንተርኔት ጥቅል📲

30ሰው ያስገባ 250ብር የሞባይል ካርድ📲

25ሰው ያስገባ 200ብር የሞባይል ካርድ📲፧
◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️◼️
ለበለጠ ጥያቄ ና መረጃ
እንዲሁም ስክሪንሹት ለመላክ ይጠቀሙ
መልካምእድል።
tg channelachnn jon👎👎

1:42

25/05/2020
22/05/2020

በስልካችን ኢንተርኔት በምንጠቀምበት ሰዓት ብዙ ብር እየወሰደ ካስቸገሮት ይሚከተለውን መፍትሄ ያንብቡ። ያነበቡትንም ለሌሎች ያጋሩ።
* ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!*******
መጀመሪያ የስልኮን በመክፈት Setting  Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን በደረጃ ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ሳይታዩ አፕሊኬሽኑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ይነግረናል፤ ከታች ደግሞ Limit background process የሚል አማራጭ አለ። ከእሱም ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል እንችላለን። ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ የሚወስድብንን ብር መቀነስ እንችላለን። በተጨማሪም ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting  Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
በተጨማሪም Setting  Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ለHuawei ስልኮች Data usage
ለመግባት፣ Setting  wireless & Networks  more..  Data Usage ->
Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ
Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት
የሚከተለውን ያድርጉ። Setting  About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting  About phone (device)  Software update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [√] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
GPS መዝጋት.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Ima

22/05/2020

Address

Debre Birhan

Telephone

+251983301572

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Egna le egna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Egna le egna:

Share