እማሬ የስልጠና ማዕከል Emare ICT Hub

Directions Website

እማሬ የስልጠና ማዕከል Emare ICT Hub Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እማሬ የስልጠና ማዕከል Emare ICT Hub, Business Center, D-Light 2nd floor, Debre Birhan.

የእማሬ አይ.ሲቲ ማዕከል በደብረ ብርሃን ከተማ በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ ቦታ ሲሆን የዲጂታል ክህሎት ስልጠና፣ የቴክኖሎጂ ማማከር፣ የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት እና የኢኖቬሽን ድጋፍ ይሰጣል። በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ ወጣቶችን፣ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎችን እና በስራ ላይ ያሉ ንግዶችን ያግዛል።

04/07/2026

እንዳያመልጦ!!!

04/07/2026

Debre Birhan summer camp at Emare ICT Hub for children.

ለክረምቱ
14/06/2026

ለክረምቱ

አስደሳች ዜና ለደብረ ብርሀን ከተማ ወላጆች በሙሉበከተማችን ደብረ ብርሃን በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምትስልጠና (Summer camp) ተዘጋጅቷል። ልምድን ባካበቱባለሙያዎች እና ዘመናዊ በሆኑ ...
12/06/2026

አስደሳች ዜና ለደብረ ብርሀን ከተማ ወላጆች በሙሉ

በከተማችን ደብረ ብርሃን በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምት
ስልጠና (Summer camp) ተዘጋጅቷል። ልምድን ባካበቱ
ባለሙያዎች እና ዘመናዊ በሆኑ የመማሪያ መሳሪያዎች
ልጅዎችዎን ተቀብለን ልናሰለጥን ሙሉ ዝግጅታችንን
ጨርሰናል:: የጊዜ ቆይታ 2 ወር። በወር 1500 ብር
እንዲሁም ሁለት ልጅ ካስመዘገቡ 2000 ብር ብቻ።
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች
• የኮምፒውተር እና ኮዲንግ ስልጠና
• የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና የመድረክ ንግግር ስልጠና
• የክህሎት ማዳበር በስነ-ፅሁፍ፣ ስእል እና ሌሎችም
• የሂሳብ እውቀትን ለማዳበር የአባከስ ስልጠና
⁃ ስልጠናው ከሃምሌ 1 ጀምሮ - ነሀሴ 30 ከጠዋቱ 2:00-
6:00 ድረስ
⁃ የምዝገባ ቦታ እማሬ የማሰልጠኛ ማዕከል (04 ዲላይት
ሁለተኛ ፎቅ ከቤተ-መጻሕፍቱ ከፍ ብሎ)
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ይፍጠኑና ልጅዎችዎን ያስመዝግቡ!
ለበለጠ መረጃ:0905050698/0914362720/0960013550

የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጥሪ! የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ስራ መቀየር ይፈልጋሉ? እማሬ የስልጠና ማዕከል ብቃት ባላቸው መምህራን የታገዘ ጥራት ያለው የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጀምሯል።የምንሰጣ...
07/05/2026

የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጥሪ!
የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ስራ መቀየር ይፈልጋሉ? እማሬ የስልጠና ማዕከል ብቃት ባላቸው መምህራን የታገዘ ጥራት ያለው የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጀምሯል።
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦
የሎጎ እና የብራንዲንግ ስራዎች
የፎቶ ኤዲቲንግ (Photoshop)
የቬክተር ዲዛይን (Illustrator) እና ሌሎችም...
የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ሰልጥነው የራስዎን ስራ ይፍጠሩ ወይም በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ይስሩ።
📍 አድራሻ፦ 04 ወጣት ማዕከል (ዲላይት) 2ተኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0905050698/0914362720
እማሬ - ለተሻለ ዕውቀት እና ክህሎት!
#ግራፊክስ
#ደብረብርሃን

🎉 Happy New Year 2026!🎉New year, new skills, new possibilities.Let’s learn, create, and level up together in 2026 the ye...
01/01/2026

🎉 Happy New Year 2026!🎉

New year, new skills, new possibilities.
Let’s learn, create, and level up together in 2026 the year we upgrade ourselves and our future. 💡

15/12/2025
የተግባር ልምምድ!
26/11/2025

የተግባር ልምምድ!

466 likes, 17 comments. “ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ደብረብርሃን studio ”

የእርዳታ ጥሪእህታችን ቤተልሔም ንጉሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ምክንያት ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ አትችልም። ከአራት ወራት በላይ የአልጋ ቁራኛ ሆና የቆየች ሲሆን፤ ያለ ሰው እገዛ አትንቀሳቀስም...
25/11/2025

የእርዳታ ጥሪ
እህታችን ቤተልሔም ንጉሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ምክንያት ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ አትችልም። ከአራት ወራት በላይ የአልጋ ቁራኛ ሆና የቆየች ሲሆን፤ ያለ ሰው እገዛ አትንቀሳቀስም። ትናንት በአዲስ አበባ የነርቭና ፊዚዮቴራፒ ሕክምና ጀምራለች። ማገዝ የምትችሉ በወንድሟ አካውንት እንድታግዟት፣ የማትችሉ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን። እናመሰግናለን!
የወንድሟ አካውንት
1000711719095 ሽመልስ ንጉሴ።

Address

D-Light 2nd Floor
Debre Birhan

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:30
Tuesday 08:30 - 05:30
Wednesday 08:30 - 05:30
Thursday 08:30 - 05:30
Friday 08:30 - 05:30
Saturday 08:30 - 05:30
Sunday 08:30 - 12:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እማሬ የስልጠና ማዕከል Emare ICT Hub posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share