Meku computer solution

Meku computer solution Mek Computer Solution

25/01/2026
24/01/2026
24/01/2026



Technology and Innovation Institute, Ethiopia

30/09/2019

መልካም ዜና
17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመስከረም 16-25/2012 ዓ.ም በኳታር- ዶሃ በመካሄድ ይገኛል። ይሄን የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚጠበቁበትን ውድድር የተለያዩ በ ናይል ሳት ላይ የሚገኙ የስፖርት ቻናሎች ይተላለፋል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህን ውድድር በናይልሳት ADና Dubai SPorts ያስተላልፋሉ !
▬▬▬▬▬▬▬
♨ AD Sports 1/2
SD=12226 H 27500
HD=12476 H 27500
♨ Dubai Sports 1/2/3/4
SD= 12418 V 27500
HD= 12322 V 30000
▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የዮንቨርሲቲ መግቢያ እና የቅበላ መጠን
19/09/2019

የዮንቨርሲቲ መግቢያ እና የቅበላ መጠን

ቻይና በሮቦት ቴክኖሎጂ ብቻአገልግሎት የሚሰጥ ፖሊስ ጣቢያእየገነባች መሆኑን ይፋ አድርጋለች።ይህ የሰው ባለሙያ የማያስፈልገውፖሊስ ጣቢያ በቻይና ከሚገኙ የግዛትዋና ከተማዎች በአንዷ እንደሚከፈ...
18/11/2017

ቻይና በሮቦት ቴክኖሎጂ ብቻ
አገልግሎት የሚሰጥ ፖሊስ ጣቢያ
እየገነባች መሆኑን ይፋ አድርጋለች።
ይህ የሰው ባለሙያ የማያስፈልገው
ፖሊስ ጣቢያ በቻይና ከሚገኙ የግዛት
ዋና ከተማዎች በአንዷ እንደሚከፈት
ተጠቁሟል።
በተለይም ተገልጋዮችን ለመመዝገብ እና
የአሽከርካሪ ምርመራ ጋር የተያያዙ
ጉዳዮችን ለማጣራት ይውላል ተብሏል
ቴክኖሎጂው።
የፖሊስ ጣቢያው የአስተዳደር ስራ
ሰዎችን የማያካትት መሆኑ በሳምንት
የሰባት ቀናት እና 24 ሰዓት አገልግሎት
ለመስጠት አመቺ ያደርገዋልም ነው
የተባለው።
በዚህም ሰዎች ለእረፍት እና ከስራ
መልስ ወደ ቤት ሲሄዱ የሚባክነውን ጊዜ
እንደሚያስቀር ታምኖበታል።
በቴንሴንት ኩባንያ የተሰራው ይህ
ተክኖሎጂ የሰዎችን የፊት ገፅታ
የሚያነብ ሲሆን፤ ፊታቸውን
እንደመታወቂያ እንዲጠቀሙ ያደርጋል።
ይህ መሆኑ ደግሞ ሰዎች በጣቢያው
ለሚያገኙት አገልግሎት የተለያዩ የማንነት
መረጃዎችን በመሙላት የሚያባክኑትን
ጊዜ እንደሚቆጥብ ተነግሯል።
ይህ በሮቦት የሚሰራ ፖሊስ ጣቢያ ሀሳብ
በሌሎችም የመንግስት አስተዳደራዊ እና
የአገልግሎት ተቋማት ቢተገበር መልካም
ነው የሚል አስተያየትን አምጥቷል።
ቻይና በየጊዜው በዜጎች ህይወት ውስጥ
ቴክኖሎጂ ፋይዳው የጎላ እንዲሆን
የምታደርገው ጥረት ማሳያም ተደርጎ
እየተወሰደ ነው።
ምንጭ፦

TNW is one of the world’s largest online publications that delivers an international perspective on the latest news about Internet technology, business and culture.

ዋና ዋና የአንድሮይድ ስልኮች ሚስጢራዊ ኮዶች፡ ✿✿✿ ያስተውሉ!! ✿✿✿ ስልክዎን ፎርማት ማድረግ ከፈለጉ መረጃዎትን ሌላ ቦታ ማስቀመጥዎን ወይም ባካኘ መያዝዎንና የስልክዎ ባትሪ 80% በላይ...
02/09/2017

ዋና ዋና የአንድሮይድ ስልኮች ሚስጢራዊ ኮዶች፡ ✿✿✿ ያስተውሉ!! ✿✿✿ ስልክዎን ፎርማት ማድረግ ከፈለጉ መረጃዎትን ሌላ ቦታ ማስቀመጥዎን ወይም ባካኘ መያዝዎንና የስልክዎ ባትሪ 80% በላይ መሆኑን ያረጋግጡ ለበለጠ መረጃ comment ላይ ሃሳብ ሼር ማድረግ ይችላሉ፡፡

መርካቶ merkatodirect.comshared a link.3 hours ago ·አስር ብር ብቻ ከፍለው ድርጅትዎን ለአንድወር ሙሉ ያስተዋውቁሶስት ቀላል ነጥቦችን ማስታወስ በቂ ነው1. መርካቶ ...
24/08/2015

መርካቶ merkatodirect.com
shared a link.
3 hours ago ·
አስር ብር ብቻ ከፍለው ድርጅትዎን ለአንድ
ወር ሙሉ ያስተዋውቁ
ሶስት ቀላል ነጥቦችን ማስታወስ በቂ ነው
1. መርካቶ MerkatoDirect በስልኮ ላይ
ይጫኑ(ጉግል ፕለይ ላይ ያገኙታል search
MerkatoDirect on google play )
2. መሸጥ የሚፍልጉትን ነገር ፎቶ ማንሳት
እና ኣስፈላጊዉን ዝርዝር መሙላት
3. በመርካቶ መርካቶ MerkatoDirect
ማስተዋውቅ
ጉግል ፕለይ ላይ ያገኙታል search
MerkatoDirect on google play )

This is a life partner that can improve your life, save costs, and organize your day. New items, used goods, friends, jobs, and more…

12/08/2015

በራስዎ ስልክ ለወዳጅ፣ለጓደኛዎ ወይም
ለቤተሰብዎ የዓየር ሰዓት ለመሙላት፡-
*805*ካርዱ ላይ ያለውን ስውር ቁጥር *
የዓየር ሰዓቱን የሚሞሉለት ሰው ስልክ ቁጥር
# አስገብተው ይደውሉ፡፡
የአገልግሎቱ ጠቀሜታ
የዚህ አገልግሎት ዋና ጠቀሜታ የዓየር ሰዓት
ብቻ ሳይሆን የአገልግሎት ጊዜ/ ቫሊዲቲ
ፔሬድም/ አብሮ መጨመር ማስቻሉ ነው፡፡

05/08/2015

Address

Dessie(Global Internet Cafe)
Dessi
278

Opening Hours

Monday 02:00 - 13:45
Tuesday 02:00 - 13:45
Wednesday 02:00 - 13:45
Thursday 02:00 - 13:45
Friday 02:00 - 13:45
Saturday 02:00 - 13:45
Sunday 02:00 - 13:45

Telephone

+251922925618

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meku computer solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share