All Satellait and Chanal

All Satellait and Chanal All news

24/08/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

15/08/2025
09/03/2023
08/03/2023

በአንድ ወቅት ጫካ ውስጥ መውለጃዋ የቀረበ አንዲት ሚዳቆ ነበረች ።🦌 መውለጃ ሰዐቷ ደርሶ ትግል ላይ ሳለች ድንገት አከባቢዋን ስትቃኝ ከፊት ለፊቷ ወንዝ ፣ ከኋላዋ ቀስት ያነጣጠረባትን አዳኝ፣ ወደ ጎን ስትዞር የተራበ አንበሳ አሰፍስፎባት ትመለከታለች።
ይህም ሳይበቃት ጭማሪ ከፍተኛ ነጎድጓድና መብረቅ ያጀበው ደመና መጥቶ ሰማዩን ያጨልመዋል።💭💭
መብረቁም ከፍተኛ ነበርና ደኑን ይመታና ከፍተኛ ቃጠሎን ያስነሳባታል።⚡😱አስቡት ያለችበትን ጭንቅ 😟😱...

ወደ ፊት ሮጣ እንዳታመልጥ ጥልቅ ወንዝ ተደቀነባት፤ከኋላዋ አዳኙ፤ከጎኗ ደግሞ አንበሳው፤ወደ ጫካ ገብታ እንኳ እንዳትደበቅ ከፍተኛ ቃጠሎ ላይ ነው... በዚያ ላይ የውልደት ህመም ነፍስ ውጪ ግቢ እያስባላት ነው ...

ትኩረቷን መፈፀም ወደ ምትችለው ነገር ላይ ብቻ በማድረግ ቀሪውን ለፈጣሪ በመተው በመወለድ ላይ ስላለው ልጇ ብቻ ማሰብ ጀመረች።🤔🤔

የመብረቁ ብልጭታ💥 አይኑን ብዥ ያደርግበትና ቀስቱ አምልጦት ወደ ተራበው አንበሳ ይሄድና አንበሳውን ይገለዋል።
አጉበድብዶ የነበረው ደመናውም መዝነብ ይጀምርና የደኑን ቃጠሎ በቅፅበት አጠፋው።👏👏
በጭንቅ ታጅባ የነበረችው ሚዳቆም በሰላም ተገላገለችና ወደ ቀደመው ሂይወቷ ተመለሰች ይባላል.🤗🤗🤗🤗

#መልእክቱ

አንዳንዴ በህይወትህ ውስጥ በብዙ ፈተናዎችና ጭንቀቶች ልትከበብ ትችላለህ ያኔ አንተ ልትፈታው በምትችለው ነገር ላይ ብቻ አትኩርና ቀሪውን ለመፍትሄዎች ሁሉ ባለቤት ለ ፈጣሪህ ተወው።💚💚
መውጫ መፍትሄ አንተ ጋ እንጂ ፈጣሪህ ዘንድ አይጠፋም.
ብለህ ለጭንቆች እውቅና ከመስጠትህ ይልቅ የትላልቅ ጭንቀቶች አለቃ የሆነው ጌታ አለኝ እያልክ ጭንቀቶችህን አቅልላቸው።
በፈጣሪህ ፈፅሞ ተስፋ አትቁረጥ በጠረጠርከው ታገኛዋለህ
Melat tesfaye
📝Melat tesfayeMelat tesfaye

07/03/2023

ይሄ ሶሪያዊ ወጣት ስሙ አብዱሮህማን አል-ኑብሃን ይባላል!
በአንድ ረከዓ ሙሉ 30 ጁዝ በመቅራት አኽትሞታል! ይህንስ ከቀደምቶች የሰራው ኡስማን ኢብን አፋን (ረ.ዐ) ነበር! ከዚያ ወዲህ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን በዚህም ሙሉ 7 ሰአት ፈጅቶበታል!!

05/03/2023

Address

መናፈሻ ባቲ ሆስፒታል ጎን
Dessie
KEDIRSEID

Telephone

+251925888001

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when All Satellait and Chanal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share