Wollo Market

Wollo Market Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo Market, Business service, Dessie.

Linkedin ሊንክድን የምትጠቀሙ እና ከከፈታችሁት ከአንድ አመት በላይ የሆናችሁ በጥሩ ክፍያ እንከራያለን በውስጥ መስመር አናግሩን ወይም በቴሌግራም https://t.me/Hakim66878 አ...
27/07/2025

Linkedin ሊንክድን የምትጠቀሙ እና ከከፈታችሁት ከአንድ አመት በላይ የሆናችሁ በጥሩ ክፍያ እንከራያለን በውስጥ መስመር አናግሩን ወይም በቴሌግራም https://t.me/Hakim66878 አናግሩን

21/08/2024


ጥራታቸው የተረጋገጡ ኦርጅናል ሶላሮችን ይፈልጋሉ? እንግዳወስ ባሉበት ሁነው ይዘዙን አሉበት መጥተን እናስረክባለን።
ለረዥም ጊዜ የሚያበራና ማንኛውንም አይነት ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችል
ዋስትና ያለው
የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጅ እንዳያመጥዎ
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን

08/09/2022
 ጥራታቸው በክልሉ ውሃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የተረጋገጡ በ   Solar አስመጭነት የሚቀርቡ ኦርጅናል የ   ሶላሮችን ይፈልጋሉ? እንግዳወስ ባሉበት ሁነው ይዘዙን አሉበት መጥተን እናስረ...
30/05/2022


ጥራታቸው በክልሉ ውሃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የተረጋገጡ በ Solar አስመጭነት የሚቀርቡ ኦርጅናል የ ሶላሮችን ይፈልጋሉ? እንግዳወስ ባሉበት ሁነው ይዘዙን አሉበት መጥተን እናስረክባለን።
በአንድ አመት ግዜ ውስጥ በወርሃው ክፍያ እየከፈሉ ማጠናቀቅ የሚችሉበትን አሰራር የዘረጋን ሲሆን በክፍያ ላይ ምንም አይነት #ወለድ የሌለው ሲሆን
ለረዥም ጊዜ የሚያበራና ማንኛውንም አይነት ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችል
#የ2 አመት ዋስትና ያለው
የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጅ እንዳያመጥዎ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
Hello Solar
0910484824 ይደውልልን አልያም ቴሌግራም ላይ ይጻፉልን

የተለያዩ የዘመኑ ምርት የሆኑ በጸሀይ ሀይል የሚሰሩ መብራቶች ቴሌቪዥኖችና የተለያዩ ምርቶች መረጃ እንድደርስዎት ፔጁን Like ያድርጉ ለሌሎች እንድደርስ Share ያድርጉ በተጨማሪም የቴሌግራ...
22/08/2020

የተለያዩ የዘመኑ ምርት የሆኑ በጸሀይ ሀይል የሚሰሩ መብራቶች ቴሌቪዥኖችና የተለያዩ ምርቶች መረጃ እንድደርስዎት ፔጁን Like ያድርጉ ለሌሎች እንድደርስ Share ያድርጉ በተጨማሪም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAFFkC__3nJU2sEiBCw

በጸሀይ ሀይል የሚሰሩ ቴሌቪዥኖችን ያስመጣን ስለሆነ የድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ምርቶቹ በተጨማሪም ስድስት አምፑል እና ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችሉ ሲሆኑ የ3 አመት ዋስትና አላቸው።ለበለጠ መረጃ ...
17/08/2020

በጸሀይ ሀይል የሚሰሩ ቴሌቪዥኖችን ያስመጣን ስለሆነ የድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ምርቶቹ በተጨማሪም ስድስት አምፑል እና ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችሉ ሲሆኑ የ3 አመት ዋስትና አላቸው።
ለበለጠ መረጃ 0910484824 ይደውሉልን።
በቴሌግራም አካውንታችን ይጻፉልን
https://t.me/Hello_solar
https://t.me/joinchat/AAAAAFFkC__3nJU2sEiBCw

01/04/2020

ይህ መጠይቅ አላማው ህብረተሰቡ የኮሮና ቫይረስ በሽታን( የኮቪድ-19) አስመለክቶ ያለውን የግንዛቤ ደረጃ ለመለካት እና አሰፈላጊውን የማሰተካከያ መንገዶች ለመቀየስ ታስቦ የተዘጋጀ መጠ.....

16/12/2019

?
***********
በ2012 በምርጥ ኢኮኖሚስቶች የተጻፈው Why Nations Fail መጽሃፍ ሀገራት ድሃ የሚሆኑበትን ምክንያት ሲያስረዳ፤ ዋናው ምክንያት በሰዎች በሚፈጠር የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ሁኔታ ነው ድህነት የሚመጣውም የሚባባሰውም ብሏል! መጽሃፉ በ14 ክፍሎች የተከፋፈለ ቢሆንም ክፍል 13 ላይ ብቻ ያለውን ሃሳብ አጠር አድርጌ ላቅርብላቹ፤

ለብዙ ዘመናት በዓለም ላይ ያሉ ሀገራት (ኢትዮጲያንም ጨምሮ!) በኢኮኖሚ ላለማደጋቸው እና በከፋ ድህነት ውስጥ ለመኖራቸው በርካታ ምክንያቶችን ሲደረድሩ ይሰማል #ለምሳሌ፤ በተፈጥሮ ሃብት አለመበልጸግ፤ ምቹ የሆነ ጆግራፊካል አቀማመጥ አለመኖር፤ በቀደመ ታሪክ ምክንያት፤ ለስራ ምቹ ያልሆነ ባህል መኖር፤ የህዝብ ቁጥር መጨመር ወይም መቀነስ፤ የባህር በር የመኖር ያለመኖር ጉዳይ፤ ወዘተ ሲነሱ ቆይተዋል ነገር ግን ድሃ ሀገራት በኢኮኖሚ ላለማደጋቸው የቱም ምክንያት አሳማኝ መሆን አይችልም!

#ምሳሌ1
በተመሳሳይ የመነሻ ሁኔታ ውስጥ፤ ተቀራራቢ ታሪክ፤ ተቀራራቢ የነጻነት ዘመን፤ በአንድ አህጉር ውስጥ ሆነው የቦትስዋናን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እና የዝምባቤ፤ ኮንጎ እና ሴራሊዮን ድህነት እና ብጥብጥን በአብነት ማንሳት ይቻላል ይላል፤
ዋናው ችግር በሰዎች ምክንያት የሚፈጠሩት የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ሁኔታ ነው ድህነትን የሚያመጣውም የሚያባብሰውም በተመሳሳይ ኢኮኖሚያዊ ለውጥን የሚያመጡትም የሚያስቀጥሉትም!

#ምሳሌ2
አንድ ህዝብ እና መሬት የሆኑት ኮርያዊያን ዛሬ ላይ ሰሜኑ በከፋ ድህነት ደቡቡ ደግሞ በዓለም ባለጸጋነት ምሳሌ ናቸው፤ የደቡብ ኮርያ አስተዳደር ማንኛውም ዜጋ ኢኮኖሚው ላይ ተሳታፊ እንዲሆን በማድረግ፤ ፈጠራን በማበረታታ እና ግልጽ እና ተጠያቂነትን ያሰፈነ መንግስት በመመስረት በኢኮኖሚ ሲያድጉ ሰሜኑ በድርቅ፤ የፖለቲካ ግለኝነት እና በደካማ የኢኮኖሚ ተቋማት ምክንያት ድሆች ናቸው፤ በሁለቱ እህት እና ወንድም ህዝቦች መካከል ያለው ልዩነት ፖለቲካው የፈጠረው የኢኮኖሚ ተቋማት ሁኔታ ብቻ ነው፤

ከ 15 ዓመት በላይ በወሰደ ጥልቅ ጥናት Acemoglu እና Robinson እንዳረጋገጡት በዓለም ላይ ባላደጉ ሀገራት ላይ ያለው ደካማ ፖለቲካዊ ተቋማት ሁኔታ፤ ደካማ ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ሁኔታ ማለትም…..
1. የመንግስት በገቢያ ላይ ትልቅ ጣልቃ ገብነት መኖር፤
2. የግል ሴክተርን ያለማሳተፍ፤ አለምአቀፍ የፋይናንስ ስርዓትን ያለመከተል ፤
3. ለፖለቲካ ሹመኞች ብቻ ኢኮኖሚያዊ አቅም የመፍጠር ልምድ፤ ወዘተ ችግሮችን በመፍጠር እንጂ ሌላ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ያልሆነ ጠንካራ እና አሳማኝ ምክንያት ላለማደጋቸው ተጠቃሽ እንደማይሆን አረጋግጠዋል፤

በመጽሃፉ የኢትዮጲያም ሁኔታ በሰፊው የተገለጸ ስለሆነ ኢኮኖሚስቶች በዚህ አጋጣሚ ለማንበብ ከፈለጋችሁ ሙሉ መጽሃፉን በ Telegram ገጼ ላይ ስላስቀመጥኩት https://t.me/wasealpha በመግባት ይህንን መጽሃፍ ብታነቡት ጥሩ ትምህርት ታገኙበታላችሁ፤


ኢትዮጲያ ከሺ ዓመታቶች በፊት በጣም የሚገርም የኢኮኖሚ እና የስልጣኔ ደረጃ ላይ ደርሳ እንደነበር ይታወቃል! አሁን 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ሀገራችን በሁለቱም ያለችበት ደረጃ የሚነገር አይደለም ታዲያ የዚህ ምክንያትን ምንድን ነው ብላቹ ታስባላችሁ?

 ጥራታቸው በክልሉ ውሃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የተረጋገጡ በ   Solar አስመጭነት የሚቀርቡ ኦርጅናል የ   እና   ሶላሮችን ይፈልጋሉ? እንግዳወስ ባሉበት ሁነው ይዘዙን አሉበት መጥተን...
29/11/2019


ጥራታቸው በክልሉ ውሃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የተረጋገጡ በ Solar አስመጭነት የሚቀርቡ ኦርጅናል የ እና ሶላሮችን ይፈልጋሉ? እንግዳወስ ባሉበት ሁነው ይዘዙን አሉበት መጥተን እናስረክባለን።
በአንድ አመት ግዜ ውስጥ በወርሃው ክፍያ እየከፈሉ ማጠናቀቅ የሚችሉበትን አሰራር የዘረጋን ሲሆን በክፍያ ላይ ምንም አይነት #ወለድ የሌለው ሲሆን
ለረዥም ጊዜ የሚያበራና ማንኛውንም አይነት ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችል
#የ2 አመት ዋስትና ያለው
የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጅ እንዳያመጥዎ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
Hello Solar
0910484824
የቴሌግራም ቻናላችን

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wollo Market:

Share