Siraj Bogale Authorized Accounting Firm

Siraj Bogale Authorized Accounting Firm siraj bogale authoriized accounting firm all accounting and tax works

19/11/2017

People always ask me, 'Were you funny as a child?' Well, no, I was an accountant.
Ellen DeGeneres

21/03/2017

አዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ Featured
26 Jul 2016 ኢኮኖሚ
5788 times

አዲስ አበባ ሃምሌ 19/2008 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ አፀደቀ።

የገቢ ግብር ማሻሻያው ከሀምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ምክር ቤቱ ወስኗል።

በአዋጁ መሰረት ከ600 ብር በታች ወርሃዊ ገቢ ያላቸው ተቀጣሪዎች፣ በዓመት ከ7 ሺህ 200 ብር በታች ገቢ ያላቸው የግለሰብ ንግድ ስራዎች እና የቤት ኪራይ ገቢዎች ከግብር ነፃ ናቸው።

ከፍተኛው የገቢ ግብር ማለትም 35 በመቶ ተግባራዊ የሚሆነው ደግሞ ከ10 ሺህ 900 ብር በላይ ወርሃዊ ገቢ ባላቸው ተቀጣሪዎች፣ ከ130 ሺህ 800 ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ባላቸው የግለሰብ ንግድ ስራዎችና የቤት ኪራይ ገቢዎች ላይ ነው።

ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ያቀረቡት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ገነት ታደሰ እንዳሉት አዋጁ ከዚህ ቀደም ግብር የማይከፈልባቸውን የገቢ ዓይነቶች ወደ ግብር መረብ አስገብቷል።

አዋጁ የግብር አከፋፈል ህጉ ወጥነት እንዲኖረው ከማድረጉ በላይ አለም አቀፋዊ የግብር አሰራሮችን በማካተት ዘመናዊ የግብር አከፋፈል ሥርዓትን እንደሚያጠናክር አስረድተዋል።

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የፌዴራል ታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅንም አፅድቋል።

አዋጁ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆነ የታክስ ይግባኝ አጣሪ የስራ ክፍልንም የሚያቋቁም ነው።

እንደ ወይዘሮ ገነት ገለፃ በታክስ ህጎች አተረጓጎም ላይ በሚስተዋሉ አሻሚ የህግ ድንጋጌዎች ይከሰት የነበረውን ችግርም እንዲስተካከል ያደርጋል።

ከዚህ በፊት በግብር ከፋዩ ላይ ከቅሬታ አቀራረብና ከይግባኝ ጋር ተያይዞ ያጋጥም የነበረውን ውጣ ውረድ ለመቀነስም ያስችላል ብለዋል።

አዋጁ የመንግሥት ተቋማት የበጀት እጥረት ሲያጋጥማቸው ከሌላ የመንግስት ተቋም በማዘዋወር መጠቀም እንደሚችሉ ይደነግጋል።

20/03/2017

What are the key differences between IFRS and U.S. GAAP?
ANSWER WIKI
In general, IFRS is more "principle-based" and U.S. GAAP is more "rule-based". In particular:

Inventory Costs
LIFO (Last-In First-Out) method for accounting for inventory costs is allowed under U.S GAAP but not under IFRS.
Write-downs
Under U.S. GAAP, any reversal of write-downs (of inventory or long-lived assets) is not allowed. Under IFRS, write-downs can be reversed in future reporting periods if specific criteria are met.
U.S. GAAP requires a two-step test to determine whether an asset is impaired. Thus, it is easier to write down under IFRS.
Asset valuation
IFRS allows both historical cost model and revaluation model. U.S GAAP allows only historical cost model.
Revenue Recognition
IFRS guidance regarding revenue recognition is far less extensive than GAAP and contains relatively little industry-specific instruction or criteria.
Intangible assets
IFRS requires research cost be expensed but allows recognition of internal asset arising from development (or the development phrase of an internal project) if certain criteria are met. U.S. GAAP requires research and development costs be expensed, with some exceptions.
Debt Covenants
U.S. GAAP permits curing debt covenant violations after fiscal year end. IFRS requires curing debt covenant violations by fiscal year end.

-----
References:
What are some of the key differences between IFRS and U.S. GAAP?
Current Major Differences Between IFRS and US GAAP

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siraj Bogale Authorized Accounting Firm posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Siraj Bogale Authorized Accounting Firm:

Share