Andnet Asfaw unity

Andnet Asfaw unity ፍቅር ውስጣችን ሰርጎ ከገባ ተልካሻ ነገሮችአይምሮአችን
ውስ?

17/11/2022
17/11/2022

😂😂😂

አድስ አበባ ~~ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
06/06/2022

አድስ አበባ ~~ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

06/06/2022

Confused generation😂

10/03/2022

ለ አብርሀም ተግባራዊ እንቅስቃሴ የሁላችንንም ትንሽ ጥረት የሚጠየቅ ግን ደግሞ ብዙ የምናተርፍበት የ 100 ብር ቻሌንጅ አንድ ሰው በአብርሽ አካውንት ለመነሻ ያህል 100 ብር ቢያስገባ በትንሹ 1000 ሰዎች ብናስገባ 100,000 አገኘን ማለት ነው ::በፍቅር ወደ ተግባር እግዚአብሔር ይረዳናል እንድንበረታታ ዘንድ ያስገባንበትን በኮመንት ላይ ፎቶ እያነሳን እንለጥፋለን ትራንስፈርም ከሆነ 100 እየፃፍን እንበረታታ❤❤ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አብርሀም ጌታቸው 1000317322848
በጎፈንድ ሚ ለመርዳት ሊንኩ ከታች አለ
https://gofund.me/fd9dfb01

11/02/2022

በፍቅር ማሸነፍ!
-------------------------
ሰዎችን ሁሉ አሳምናለው ካልክ ከድካም ውጪ ምንም አታተርፍም፣ዝቅ ማለት ካለብህ ዝቅ ትላለህ ፣ያንን ጊዜ አጎንብሰህ ማለፍ ካለብህ አጎንብሰህ ታልፋለህ።
አንዳንዴ ታሪክ የምትሰራው በማሸነፍ ብቻ አይደለም ፣ለፍቅር ስትል ዋጋ በመክፈልና በመሸነፍም ነው።ይሄን የምታደርገው ለጊዜው ተሸንፈህ ለዘላለም ለማሸነፍ ነው!!!

❤❤🙌
04/02/2022

❤❤🙌

04/02/2022

አለን🙌

በጎ እናስብ!!
10/01/2022

በጎ እናስብ!!

ራስ ወዳድነት ለማንም አይበጅም!!....................................... ትዝ ይለኛል ሙስሊም ወንድሞቻችን በመስቀል አደባባይ ጉዳይ የገጠማቸው ጫጫታ !  መስቀል አደባ...
09/01/2022

ራስ ወዳድነት ለማንም አይበጅም!!.......................................
ትዝ ይለኛል ሙስሊም ወንድሞቻችን በመስቀል አደባባይ ጉዳይ የገጠማቸው ጫጫታ ! መስቀል አደባባይ የሁላችንም ነው !! ከሁሉም ኢትዩጵያውያን በተሰበሰበ ግብር የተሰራ ነው ። ለአንድ ወገን ብቻ ተብሎ የተገነባ ነገር የለም።
አለማዊ ነገሮች ስደረጉ ማንም የተቃወመ የለም ለምን?....

በነገራችን ላይ ወንጌል አለምን ይወርሳል እንጅ አንድ መደብ ለመውረስ አልመጣም በየትኛውም ቦታ ተገኝተን ወንጌል እንሰብካለን ፣ብዙዎችም ይድናሉ ፣የኢየሱስ ጌትነትም ለአለም ይበሰራል!!
በመስቀል አደባባይ አማኞች የሚሰበሰቡት ለዳንክራ፣ለተቃውሞ፣ወይም አለማዊ ስራ ለመስራት አይደለም። በመስቀል አደባባይ ባለን ፕሮግራም ወንጌል ይሰበካል ፣አምልኮ፣ ለሀገራችን እንፀልያለን ፣ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን አለኝታችንን እንገልፃለን.. ከዚህ ውጭ ሌላ አላማ የለም

መስቀል አደባባይ ለሁላችንም ይበቃልና እራሳችሁን ከቅናት እና ከራስ ወዳድነት አፅዱ!!!

እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።ሉቃስ 2፡10-11
06/01/2022

እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

ሉቃስ 2፡10-11

Address

Dilla
በጎአስተሳሰብ

Telephone

+251900991548

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andnet Asfaw unity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share