Habtel ሀብቴል 哈布特

Habtel ሀብቴል 哈布特 Habtel is a Distributor and Retailer of Mobile and Accessories, SIM and Voucher Cards in East Ethiop

እርሥም ይደውሉ በግምት ወደ ኤርትራ እያስደወለ ያለው ናፍቆት  ፍሬህይወት ነጋሽ የተባለች የ33 ዓመት ወጣት በትዊተር ገጿ ያሰፈረችውን ሀሳብ የጠቀሰው ሲኤን ኤን በዘፈቀደና በግምት ወደ ኤር...
11/07/2018

እርሥም ይደውሉ
በግምት ወደ ኤርትራ እያስደወለ ያለው ናፍቆት

ፍሬህይወት ነጋሽ የተባለች የ33 ዓመት ወጣት በትዊተር ገጿ ያሰፈረችውን ሀሳብ የጠቀሰው ሲኤን ኤን በዘፈቀደና በግምት ወደ ኤርትራ ስልክ እንደደወለችና ስልኩን የመለሰችላትም ኤርትራ ወደሚገኝ ክሪስታል ሆቴል እንደደወለች አረግጣልኛለች ማለቷን አስነብቧል።

ፍሬህይወት በግምት የደወለችው ስልክ ሲነሳላት ከኢትዮጵያ እንደደወለች በመግለፅ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትና ደስተኛ መሆኗን የገለፀች ሲሆን ፥ በተመሳሳይ ስልኩን የመለሰችላት ደስተኛ መሆን እንደገለፀችላት በገጿ አስፍራለች።

ወጣቷ ከዚህ ዓመት በኋላ ኤርትራን ለመጎበኘት እቅድ እንዳላትም ተናግራለች።

ፍሬህይወት ወደ ኤርትራ የሚደረገው የስልክ አገልገሎት መጀመሩን ለማረጋገጥ ከደወሉ በርካታ ኢትዮጵያውን መካከል እንደምትጠቀስ ያስነበበው ሲ ኤን ኤን እሷን ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ ዓመታት ሲናፈቋቸው የነበሩ ጓደኞች እና ቤተሰቦች እየደወሉ ተገናኝተዋል ብሏል።

ሄኖክ ካርቮኔን የተባለው ሌላው ኢትዮጵያዊ በትዊተር ገፁ በግምትና በዘፈቀደ ወደ ኤርትራ በደወለበት ወቅት ፍርቱና ከተባለች ኤርትራዊት ጋር በአማረኛ ማውራቱን አስፍሯል።

ሄኖክ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መከካል እየታየ ያለው የለውጥ መንፈስ እና መተባበር በእጅጉ እንዳስገረመው ገልጿል።

በሀገራቱ መካከል ተቋርጦ የነበረው የስልክ ግንኙነት ከ20 ዓመታት በኋላ መጀመሩን ያስታወሰው ገፁ ኢትዮ ቴሌኮም ለ57 ሚሊየን ደንበኛቹ በአጭር የፁህፍ መልዕክት በሀገራቱ መካከል የስልክ ግንኙነት መጀመሩን እንዳስታወቀ ዘግቧል።
በኤፍሬም ምትኩ

በግምት ወደ ኤርትራ እያስደወለ ያለው ናፍቆት

አዲስ አበባ፣ሃምሌ፣4፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የስልክ ግንኙነት ከ20 ዓመታት በኋላ መጀመሩን ተከትሎ ኢትጵያውያን በግምት ወይም በዘፈቀደ ወደ ኤርትራ ስልክ እየደወሉ መሆኑን ሲ ኤን ኤን አስነብቧል።

ሁለቱ በባህል፣ ቋንቋ እና በማህበራዊ ጉዳዮች የሚተሳሰሩትና ከ20 ዓመታት በኋላ ግንኙነታቸውን ያደሱት የኢትዮጵያና ኤርትራ ጉዳይ በርካታ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ትኩረትን እንደሳበ ቆይቷል።

ሲ ኤን ኤንም በዛሬው የአፍሪካ ገፁ በተለየ ሁኔታ የሀገራቱ ዜጎች ምን ያህል እንደተነፋፈቁና ምን ያህል የተቀራረቡ ህዝቦች እንደሆኑ ለማሳየት የሞከረበትን ሀሳብ አስቀምጧል።

ፍሬህይወት ነጋሽ የተባለች የ33 ዓመት ወጣት በትዊተር ገጿ ያሰፈረችውን ሀሳብ የጠቀሰው ሲኤን ኤን በዘፈቀደና በግምት ወደ ኤርትራ ስልክ እንደደወለችና ስልኩን የመለሰችላትም ኤርትራ ወደሚገኝ ክሪስታል ሆቴል እንደደወለች አረግጣልኛለች ማለቷን አስነብቧል።

ፍሬህይወት በግምት የደወለችው ስልክ ሲነሳላት ከኢትዮጵያ እንደደወለች በመግለፅ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትና ደስተኛ መሆኗን የገለፀች ሲሆን ፥ በተመሳሳይ ስልኩን የመለሰችላት ደስተኛ መሆን እንደገለፀችላት በገጿ አስፍራለች።

ወጣቷ ከዚህ ዓመት በኋላ ኤርትራን ለመጎበኘት እቅድ እንዳላትም ተናግራለች።

ፍሬህይወት ወደ ኤርትራ የሚደረገው የስልክ አገልገሎት መጀመሩን ለማረጋገጥ ከደወሉ በርካታ ኢትዮጵያውን መካከል እንደምትጠቀስ ያስነበበው ሲ ኤን ኤን እሷን ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ ዓመታት ሲናፈቋቸው የነበሩ ጓደኞች እና ቤተሰቦች እየደወሉ ተገናኝተዋል ብሏል።

ሄኖክ ካርቮኔን የተባለው ሌላው ኢትዮጵያዊ በትዊተር ገፁ በግምትና በዘፈቀደ ወደ ኤርትራ በደወለበት ወቅት ፍርቱና ከተባለች ኤርትራዊት ጋር በአማረኛ ማውራቱን አስፍሯል።

ሄኖክ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መከካል እየታየ ያለው የለውጥ መንፈስ እና መተባበር በእጅጉ እንዳስገረመው ገልጿል።

በሀገራቱ መካከል ተቋርጦ የነበረው የስልክ ግንኙነት ከ20 ዓመታት በኋላ መጀመሩን ያስታወሰው ገፁ ኢትዮ ቴሌኮም ለ57 ሚሊየን ደንበኛቹ በአጭር የፁህፍ መልዕክት በሀገራቱ መካከል የስልክ ግንኙነት መጀመሩን እንዳስታወቀ ዘግቧል።
በኤፍሬም ምትኩ

ለእረፍት ቀንዎ ልዩ የኢንተርኔት ቅናሽ!የቅዳሜ እና እሁድ ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት•  አገልግሎቱን ሁሉም የግለሰብ እና የድርጅት ደንበኞች መጠቀም ይችላሉ::•  ጥቅል አገልግሎቶቹን በማን...
14/06/2018

ለእረፍት ቀንዎ ልዩ የኢንተርኔት ቅናሽ!

የቅዳሜ እና እሁድ ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት

• አገልግሎቱን ሁሉም የግለሰብ እና የድርጅት ደንበኞች መጠቀም ይችላሉ::
• ጥቅል አገልግሎቶቹን በማንኛውም ሰዓት ለራስዎ መግዛት ወይም ለወዳጅዎ በስጦታ ማበርከት ይችላሉ::
• ጥቅል አገለግሎቶቹን መጠቀም የሚችሉት አርብ ከሌሊቱ 6 ሰዓት እስከ እሁድ ሌሊት 6 ሰዓት ሲሆን የ48 ሰዓታት የአገልግሎት ጊዜ አላቸው::
• አገልግሎቱን ከኢትዮ ገበታ ∗999 # ወይም ከኢትዮ ሰልፍ ኬር መተግበሪያ ላይ ይግዙ::

ለበለጠ መረጃ 994 ይደውሉ

ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ...
23/05/2018

ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል።

መንግሥት ገንዘብ የሚታፈስበት እንደሆነ ከሚናገርለት የቴሌኮም አገልግሎት ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎትን እንዲያቀርቡ ለ8 ድርጅቶች ፈቃድ ሰጠቷል። ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፉን ወደ ግል ለ...

08/05/2018

እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
------+-------------------------------------
፠••••••••ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ እንዳይከስሩ ይህችን ምክር ይተግብሩ፦
አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ የሚያገለግል ባለ 15 ዲጂት ቁጥር አለው። ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል። አንድ ሰው * #06 #ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት
ሲደውል፤ይህንን የIMEI ቁጥር ያገኛል። ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል ቀፎዎች የሌሎችን መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሞባይል ቀፎዎች ተመሳሳይ IMEI ኮድ ሊኖራቸው ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች በራሱ ኔትወርክ አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል። ቁጥራቸውም 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን አካባቢ ነው። እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ እንዲገለገሉ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ አመት ብቻ ነው።
ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ በሙሉ
በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ ይደረጋል።
በመሆኑም ገንዘበዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ የሞባይል
ቀፎ ሲገዙ የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ መሆን መቻል አለበዎት። ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት ዘዴዎች አሉ፦
1- የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት
2-*868 # ላይ መደወል(በዚህ ወቅት ሶስት አማራጮች ይመጣሉ። እነዚህም አማራጮች
1-Phone Unlock
2-Switch Lock
3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሶስቱ አመራጮች
ሶስተኛውን(Check Status) ለመምረጥ በሚመጣው ክፍት
ቦታ 3 ቁጥርን አስገብቶ Send የሚለዉን መጫን በዚህ ወቅት
ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም አማራጮች ፤
1 By IMEI
2 By Phone number የሚሉ ናቸው። ከዚያ By IMEI የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ
ላይ 1 ቁጥርን ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን(SEND) እንደተጫኑ
Enter IMEI number የሚል መጠይቅ ይመጣለዎታል።
በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር በዚህ ክፍት ቦታ ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ። ወዲያዉኑ በኢትዮ
ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ የሚሰራ ቀፎ መሆኑ አለመሆኑን
ያረጋግጣሉ። አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ ያልተሞከረ ሞባይል ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ ይችላሉ። በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤተዎ ወስደው « ለሶስት ሰአታት ያህል ቻርጅ ያድርጉ» በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤተዎ የሚወስዱ ከሆነ ፤ በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው ሲሞክሩት IMEI ኮዱ
ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ተሸወዱ
ማለት ነው።
፠፠፠ በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን፠፠፠
በያዙት ሞባይል ቀፎ መሞከር ይችላሉ።
Source, : computer technology by Maggie

Take care!
25/04/2018

Take care!

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የተለያዩ ግለሰቦች በፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ደንበኞች በኢትዮ ገበታ 999 አማካኝነት “በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ኢንተርኔት በነፃ እንዲሰራላችሁ” እንዲሁም “የኢንተርኔት ጥቅል በነጻ ተጠቀሙ” በሚል ወደ *999*1*2*2*1*1*91######xx*1 # እየለጠፉ የሚገኝ ሲሆን ይህ ኮማንድ ወይም ትእዛዝ ግን የጥቅል ስጦታ አገልግሎት ለሌሎች ደንበኞች የማበርከቻ መንገድ በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን በመሰል አጭበርባሪዎች እንዳትታለሉ እና ለመሰል መልእክቶች ምንም አይነት ምላሽ እንዳትሰጡ እናሳስባለን፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም

23/04/2018

First batch of 5G terminals to be released next year

Ethio telecom are delighted to announce the official release of ethio Self-Care mobile application. Please press the lin...
23/04/2018

Ethio telecom are delighted to announce the official release of ethio Self-Care mobile application. Please press the link to download or access more information

ይህ ነገር እውነት ነው!bff.        እስኪ ሞክሩት የፌስቡክ መስራችና ባለቤት ማርክ ዙከምበርግ ያወጣው ነውኮመንት ላይ Bff ብላችሁ ስትፅፉ ከለሩ ካልተቀየረ ፌስቡካችሁ ተሰርቋል ማለት...
12/04/2018

ይህ ነገር እውነት ነው!bff.
እስኪ ሞክሩት የፌስቡክ መስራችና ባለቤት ማርክ ዙከምበርግ ያወጣው ነው
ኮመንት ላይ Bff ብላችሁ ስትፅፉ ከለሩ ካልተቀየረ ፌስቡካችሁ ተሰርቋል ማለት
ነው Password ቀይሩ ወይም ተጨማሪ Login code እንዲጠይቅ አድርጉት
ከለሩ ከተቀየረ ሰላም ነው።
ኮመንታችሁን Bff ጫን ብላችሁ ስትይዙት
በተጨማሪም እንኳን ደስስ አላችሁ ምልክት ይሰጣችኃል!!!
Mark Zuckerberg, CEO of Facebook, invented the word BFF. To
make sure your account is safe on Facebook, type BFF in a
comment.
If it appears green, your account is protected.
If it does not appear in green, change your password
immediately because it may be hacked by someone.
TRY Now GUYS to Comment BFF.

Leader of African telephone oprater!
14/11/2017

Leader of African telephone oprater!

ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይል ደንበኞች ቁጥር ከአፍሪካ ግዙፉ የቴሌኮም መሆኑን አይ.ቲ ዌብ (www.itweb.co.za) የተባለ ድረ ገፅ ዘግቧል፡፡

16/09/2017

ውድ ደንበኛቻችን አዲስ የሞባይል ቀፎ ወይም ሌሎች በሲም ካርድ የሚሰሩ የቴሌኮም መገልገያ መሣሪያዎች ሲገዙ በኢትዮ ኔትወርክ እንዲሰራ የተፈቀደለት መሆኑን ለማወቅ :- ሲም ካርድ አስገብተው ለሙከራ መጠቀም *868 # ደውለው 3ኛ ቁጥር ላይ የሚገኘውን የመለያ ቁጥር ሁኔታ ማወቂያ (Check Status) የሚለውን መምረጥ ፤ በመቀጠል by IMEI የሚለውን መርጠው፤ ሊገዙ ያሰቡትን የቀፎ መለያ ቁጥር /IMEI/ አስገብተው ቀፎው በኢትዮ ኔትወርክ እንዲሰራ የተፈቀደለት መሆኑን ማረጋገጥ፡፡ እንዲሁም የሚገዙትን ቀፎ የIMEI ቁጥር ለማወቅ፡
· * #06 # ይደውሉ
· ከቀፎው ማሸጊያ ካርቶን ላይ ይመልከቱ፡፡
እናመሰግናለን!

Address

Kezira
Dire Dawa
2285

Opening Hours

Monday 08:00 - 15:30
Tuesday 08:00 - 15:30
Wednesday 08:00 - 15:30
Thursday 08:00 - 15:30
Friday 08:00 - 15:30
Saturday 08:00 - 11:59

Telephone

251928161616

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtel ሀብቴል 哈布特 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share