Oda Nabe Post

Oda Nabe Post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oda Nabe Post, Business service, Dukem. Com, Dukem.

ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት የሚያደርገውን ድጋፍ ቀጥሏል። 🔥የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት 16 በሬ፣ 21 በጎች እና ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ በማዋጣት ለመከላከያ ሰራዊት ድ...
31/08/2023

ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት የሚያደርገውን ድጋፍ ቀጥሏል። 🔥

የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት 16 በሬ፣ 21 በጎች እና ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ በማዋጣት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል።



#ጃውሳ

የጃውሳው አባላት ሲያቅታቸው እጅ እየሰጡ ይገኛሉ። ጃውሳው በቅዠት ተናውዞ የአማራ ክልልን የጦርነት ቀጠና፣ ከተሞችን የውድመት ማዕከል ማድረጉ ሳያንሰው ጦርነቱን ወደ ኦሮሚያ ክልል ለማስፋት ...
29/08/2023

የጃውሳው አባላት ሲያቅታቸው እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።

ጃውሳው በቅዠት ተናውዞ የአማራ ክልልን የጦርነት ቀጠና፣ ከተሞችን የውድመት ማዕከል ማድረጉ ሳያንሰው ጦርነቱን ወደ ኦሮሚያ ክልል ለማስፋት ሲንደፋደፍ በርካቶችን አስጨርሷል። በዚህም ቡድኑ ለሚ እና ደራ እገባለው በሚል ባደረገው ዘመቻ ከ100 የሚበልጡ ሙትና ቁስለኛ አትርፎ በርካቶች ተማርከዋል። ከዚህ በታች የምታዩዋቸው በእንሳሮ የተማረኩ የጃውሳው ታጣቂዎች ናቸው። እነዚህ እድለኞች ናቸው። ከሞት አምልጠው ለምርኮ እጃቸውን ሰጥተዋል። በ

Address

Dukem. Com
Dukem

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oda Nabe Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share