Gech delala

Gech delala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gech delala, Business service, Gondar.

መሰረታቸው የወጡ ቦታዎች አሉን በቅናሽ ዋጋ
07/08/2024

መሰረታቸው የወጡ ቦታዎች አሉን በቅናሽ ዋጋ

30/12/2022

ብራዚላዊው ጥበበኛ ፔሌ በ82 አመቱ ከዚህ አለም ተለየ

30/12/2022

ለወርቁ ምስል ሁሉም እንዲሰግድ እንዲንበረከክ አዘዘ ሁሉም ሰገደ ተንበረከከ ከእነዚህ ሦስት የልዑል እግዚያብሔር ብላቴናዎች በቀር ስማቸው ሲድራቅ ሚሳቅና አብደናጎም ይባላል፤ ናቡከደነፆርም በብስጭትና በቍጣ ሦስቱን ብላቴናዎች ያመጧቸው ዘንድ አዘዘ ወደ ንጉሡ ፊት አመጡአቸው። አምላኬን አለማምለካችሁ፥ ላቆምሁትም ለወርቁ ምስል አለመስገዳችሁ እውነት ነውን? እንግዲውስ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ትጣላላችሁ፤ ከእጄ የሚያድናችሁ አምላክ ማን ነው? ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም እንዲህ ሲሉ መለሱለት ንጉስ ሆይ፥ በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አስፈላጊያችን አይደለም የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ደግሞም ያድነናል! ነገር ግን፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያድነን እንኳን አማልክትህን እንደናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንደማንሰግድ እወቅ አሉት። የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት እና እሳቱ ይጥሉአቸው ዘንድ አዘዘ፤ የዚያን ጊዜም እነዚህ ብላቴናዎች ከነልብሳቸው ከነመጐናጸፊያቸው ታስረው እሳት ውስጥ ተጣሉ። ናቡከደነፆር አሟሟታቸውን ሊመለከት ቆመ ወደ እሳቱም ተመለከተ አራት ሰዎችም በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ አየ ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም። ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም። ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው መለሱለት።እርሱም። እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ። ይህም ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡ ናቡከደነፆር ድምጹን ከፍ አድርጎ ከእሳቱ እንዲወጡ ተጣራ የራሳቸው ጸጉር አልተቃጠለም ልብሳቸውም እንዲሁ ናቡከደነፆር ከዚህ በኃላ እንዲህ ሲል እግዚያብሔርን አመሰገነ “በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ፥ የሲድራቅና የሚሳቅ የአብደናጎም አምላክ ይባረክ” ትንቢተ ዳንኤል 3፡ 1- 30 ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን፡፡

30/12/2022

ጥምቀትን በጎንደር ለሚያከብሩ ሰዎች በሙሉ ጌች ደላላ እገዛ ያደርግላችኋል ማለትም አዲስ ለምትመጡ እንግዶች የጥምቀት ስርአቱን ማስጎብኘት አልጋዎች ቀድመው ስለሚያዙ ቀድመን ልንይዝልዎት እንችላለን ለማንኛውም እገዛ ለሚፈልጉ ሰዎች በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ 0965323283 /0993594215

30/12/2022
17/12/2022

ጌች ጠቅላላ የድለላ ስራ :-
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
_የቤት ሽያጪ
_ የመኪና ግዢ
_የመኖሪያና የድርጂት ቤት ኪራይ
_ያገለገሉ እቃወች ሽያጪ
ለበለጠ መረጃ ፡09653232/0993594215 ይደውሉ ያማክረን
አድራሻችን፣ ጎንደር

15/12/2022

ጌች ጠቅላላ የድለላ ስራ ይደውሉ ሚፈልጉትን ነገር ያገኛሉ ስልክ 0965323283/ 0993594215

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech delala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share