24/12/2024
#ደንበኞቻችን ለዉሃ መስመር ስብራት ጥቆማ እና ቅሬታዎች ሳምንቱን በሙሉ 24 ሠአት ይደውሉ ምላሻችን ፈጣን ነው፡፡
በ 8180 ነፃ የስልክ መስመር ወይም +251949-22-23-33
ወቅታዊ መረጃዎችን ወዲያውኑ ለማግኘት ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፡-
-ቴሌግራም፡ https://t.me/Hwssa
-ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/harariwssa.facebook?mibextid=kFxxJD
ዌብሳይት፡ http://harariwater.gov.et
የሐረሪ ክልል ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን