Motii Jallaala

Motii Jallaala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Motii Jallaala, Business service, Harar.

 ” የመፍትሔወን መንገድ ውስንነት ለማረምና ዘገምተኛውን ገብ ለማፍጠን የሚችል ቀመር ሆኖ መጥቷል፡፡ ከመደመር ዕሳቤ የሚቀዳው የመደመርመንግሥት ኢትዮጵያዊ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ዕሳቤ ነው፡፡ ሁ...
16/09/2025

” የመፍትሔወን መንገድ ውስንነት ለማረምና ዘገምተኛውን ገብ ለማፍጠን የሚችል ቀመር ሆኖ መጥቷል፡፡ ከመደመር ዕሳቤ የሚቀዳው የመደመርመንግሥት ኢትዮጵያዊ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ዕሳቤ ነው፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ የሚቻለው ትብብርን ያስቀደመ ሥርዓት በመዘርጋትና ፖሊሲዎቾን ገበር ነበብ በሆነ መንገድ አውጥቶ በቅንጅት በመተግበር ነው ብሎ ያምናል።

በዚህ የለውጥ ጊዜ ውጥናችንን ለማሳካት የሄድንበትን መንገድ ቃኝተናል፡፡ ከፍተቶችንና ጥንካሬዎችን ለይተናል፡፡ ከፍተቶቹን አሻጋሪ በሆነ መልኩ የሚቀርፍ፤ ጥንካሬዎችን በተሻለ ሁኔታ የሚያስቀጥል፤ አዲስ ዕሳቤና አዲስ መንገድን ቀምረናል። መደመር ሀገር ከገባቾበት ችግር በማላቀቅ ወደ ትከከለኛው የለውጥ ምሕዋር የሚመራ ዕሳቤ ነው። የመደመርመንግሥት፣ ሀገራዊ ጸጋዎቻችንን በማቀናጀትና በማስተባበር ረገድ ካለው ሚና ባልተናነሰ፤ በፍጥነት የምንጓዝበትንም መንገድ የቀመረ አስተሳሰብ ነው፡፡

የመደመር መንግሥት ነገን የተሻለ ለማድረግ የትናንት፣ የዛሬና የነገ ተደራራቢ ኃላፊነቶቻችንን በአስቸኳይ እንድንወጣ ያደርጋል፡፡ እንዲሁም ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ሁኔታ ውስጥ ጥንካሬያችንን ለማረጋገጥና ከግባችን ለመድረስ እንድንፈጥን ያስችላል። የመደመር መንግሥት ፍጥነትና ፈጠራን መሠረት ያደረገ ዕሳቤ ነው። የዚህ መጽሐፍም ዋነኛ ጭብጥ ይህንን የፍጥነትና የፈጠራ ፍኖት ማብራራት ነው፡፡

ከመጸሐፉ የተወሰደ
PM Dr. Abiy Ahmed Ali

አይገርምም ወይ? በዚህ ሁሉ ወከባ አራተኛ መፀሀፍ ፅፎ የሚያስመርቅ ጀግና ሰው! ሌላው ደሞ ወሬ ሲሰልቅ ከረመ!ልዩነቱ እየሰፋ ነው! ይችላል ይለያል የምንለው ለዚህ ነው!  ”የጠቅላይ ሚንስት...
16/09/2025

አይገርምም ወይ? በዚህ ሁሉ ወከባ አራተኛ መፀሀፍ ፅፎ የሚያስመርቅ ጀግና ሰው! ሌላው ደሞ ወሬ ሲሰልቅ ከረመ!
ልዩነቱ እየሰፋ ነው! ይችላል ይለያል የምንለው ለዚህ ነው! ”
የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ መፀሀፍ

゚ !

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Motii Jallaala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share