Eparkeia Ararso

Eparkeia Ararso Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eparkeia Ararso, Business service, ararsogeremew@gmail. com, Hawassa.

03/04/2024

Back to fb

Maxaafu Kuni Daanno Sanbatta Ella 5/2014 MD MaasamannoBook Inaguration on Sene 5
05/06/2022

Maxaafu Kuni Daanno Sanbatta Ella 5/2014 MD Maasamanno
Book Inaguration on Sene 5

17/02/2022

የአሳብ ልዕልና መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል
ደራሲ ዶክተር አራርሶ ገረመው

We are on work Set your vision
18/01/2022

We are on work

Set your vision

31/08/2021

አስተሳሰቡ ከፍ ያለ ሰው መንገዱ ረዥም ነው። ባለፈም የቆየ ቢመስለው ፍሬ ያያል።

ከኢፓርኬ የስልጠናና ማማከር አገልግሎት የተሰጠ ማሳሰቢያ። በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር የኢኮኖሚክስና በሳይንስ ትምህርቶች ማጠናከሪያ ትምህርት ልንሰጥ ነው።...
22/08/2021

ከኢፓርኬ የስልጠናና ማማከር አገልግሎት የተሰጠ ማሳሰቢያ።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር የኢኮኖሚክስና በሳይንስ ትምህርቶች ማጠናከሪያ ትምህርት ልንሰጥ ነው።

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አቤት ርዕሳነ መምህራን ከወዲሁ ተዘጋጁ።
#የመጀመሪያው የሚሆነው።

አለታ ጩኮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው!
በጉብኝት ወቅት በሰማሁት መረጃ መሠረት።
ቀጣይ ቅዳሜ ነሐሴ 22/13 ዓም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ኢኮኖሚክስ ቱቶሪያል እንሰጣለን።11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዕድሉ ለእናንተ ነው። በቀጣይ በሌሎች ኃይስኩሎች እንቀጥላለን።

ኢፓርኬ ተሻግሮ አሻጋሪ ተቋም ነው። ሁሉ ሊደግፈው የተገባ፥ ሁሉም የሚደገፈው አይነት ማዕከል ነው።
for all, all for Eparkeia!

ልማት ያለው በሰው አእምሮ ውስጥ ነው።

26/07/2021

Competency for all

Entrepreneurs are one of the Economic Resources , their Return is ProfitBe an entrepreneur , Find and please read ላይፍ መጽ...
09/05/2021

Entrepreneurs are one of the Economic Resources , their Return is Profit

Be an entrepreneur , Find and please read ላይፍ መጽሔት

ሥራ ፈጣሪ ለመሆን ይትጉ!

10/04/2021

We for all, all for one

Let us do good

በቅርቡ ለአንባቢያን ይቀርባል።ጊዜን
23/03/2021

በቅርቡ ለአንባቢያን ይቀርባል።

ጊዜን

07/02/2021

አስተሳሰብ ካልተለወጠ በሀብታም ሀገር ላይ ደሃ ሆኖ መኖር ስለሚያጋጥምዎ ፥ የመልማት አስተሳሰብዎን ያንቁ። ልማትም ድህነትም ያለው በአእምሮ ውስጥ ነው።

ለመልማት ትጋት

ለኢፓርኬ ስልጠናና ማማከር አገልግሎት ሥራ የሚውል በገባሁት ቃል መሠረት 3ኛ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብቅቼአለሁ፥ ወዳጆቼ፥ ወጣት ወንድሞቼና እህቶቼ ጥቅምት 28/2013 ዓም ይመረቃል። በዕለቱ...
22/10/2020

ለኢፓርኬ ስልጠናና ማማከር አገልግሎት ሥራ የሚውል በገባሁት ቃል መሠረት 3ኛ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብቅቼአለሁ፥ ወዳጆቼ፥ ወጣት ወንድሞቼና እህቶቼ ጥቅምት 28/2013 ዓም ይመረቃል። በዕለቱ የኢፓርኬ ደጋፊዎችና ባለ ራእዮች በክብር ትታደማላችሁና ከወዲሁ እንድታውቁ ብዬ ነው። ሁሉ ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆን ያለኝን ተነሣሽነት እያጎለብትሁ እንደምሄድ አረጋግጣለሁ። መልካም ዕይታ ለሁላችንም።

Address

Ararsogeremew@gmail. Com
Hawassa

Telephone

+251913181046

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eparkeia Ararso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share