Yenewub legesse

Yenewub legesse የጠዋቱዋን ፀሀይ ለመሞቅ ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ የግድ ነው

እመብረሀን በደለኛ ነህ ብላ የማትርቀኝ ሀፂያተኛ ነህ ብላ የማትሸሸኝ እመ ብዙሀን ለኔ ያላረግሽልኝ ምን አለ እንደ ሰው ውለታ የማትቆጥሪብኝ የኔ ደግ እናት 😊👏
24/07/2026

እመብረሀን በደለኛ ነህ ብላ የማትርቀኝ ሀፂያተኛ ነህ ብላ የማትሸሸኝ እመ ብዙሀን ለኔ ያላረግሽልኝ ምን አለ እንደ ሰው ውለታ የማትቆጥሪብኝ የኔ ደግ እናት 😊👏

ሆነ ተከናወነ 🥇🥇🏆🏆
19/07/2026

ሆነ ተከናወነ 🥇🥇🏆🏆

ማንችስተር ዩናይትድ ከአስቸጋሪው ጉዞ 3 ነጥብ ይዞ ተመልሷል! ኤቨርተን 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድቤንጃሚን ሴስኮ (71')ቀያይ ሰይጣኖቹ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንተው በቤንጃሚን ሴስኮ ብቸ...
23/02/2026

ማንችስተር ዩናይትድ ከአስቸጋሪው ጉዞ 3 ነጥብ ይዞ ተመልሷል!

ኤቨርተን 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ
ቤንጃሚን ሴስኮ (71')

ቀያይ ሰይጣኖቹ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንተው በቤንጃሚን ሴስኮ ብቸኛ ግብ ኤቨርተንን 1 ለ 0 በማሸነፍ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ 3 ነጥቦችን ማሳካት ችለዋል።

በዚህም ውጤት መሠረት ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ከፍተኛዎቹ አራት (Top 4) ውስጥ በመገባት ለቻምፒዮንስ ሊግ ያለውን ተስፋ አድሷል።

Top 4

1ኛ አርሰናል በ61 ነጥብ እየመራ ይገኛል
2ኛ ማንችስተር ሲቲ 56 ነጥብ
3ኛ አስቶን ቪላ 51 ነጥብ
4ኛ. ማንችስተር ዩናይትድ 48 ነጥብ

ዩናይትዶች የዛሬውን ድል ተከትሎ ወደ ላይኛው የደረጃ ሰንጠረዥ ለመጠጋት ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል።

ጭዋታውን እንዴት አያችሁት?

⚽️⚽️⚽️

🌴🌴🌴

04/02/2026

With Ethio Lead – I just got recognized as one of their top fans!

በቢሾፍቱ የሚገነባው ግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ  🔥 -አርጉ🙏  -አርጉ🙏
13/01/2026

በቢሾፍቱ የሚገነባው ግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 🔥

-አርጉ🙏 -አርጉ🙏

🎇ሴስክ ፋብሪጋስ አድናቆት ይገባዋል🇪🇸👏🏻✨➤ኮሞ በትናንትናው እለት ፒዛን 3ለ0 አሸንፏል።➤ በኮሞ ተጫዋች ሆኖ ጡረታ ወጥቷል።➤ በኮሞ የመጀመሪያ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ።➤ኮሞን ከ21 ዓመታት ...
13/01/2026

🎇ሴስክ ፋብሪጋስ አድናቆት ይገባዋል🇪🇸👏🏻✨

➤ኮሞ በትናንትናው እለት ፒዛን 3ለ0 አሸንፏል።
➤ በኮሞ ተጫዋች ሆኖ ጡረታ ወጥቷል።
➤ በኮሞ የመጀመሪያ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ።
➤ኮሞን ከ21 ዓመታት በኋላ ወደ ሴሪ ኤ ማሳደግ ቻለ።

➤ በመጀመሪያው ሙሉ የውድድር ዘመኑ ዘና ብሎ በሴሪ ሴ 10ኛ ደረጃ ይዞ መጨረስ ችሏል።።

➤ ወጣት እና ልምድ ያላቸው ተጫዋቾችን ያቀፈ ተወዳዳሪ ቡድን ገንብቷል።

➤ በአሁኑ ጊዜ 33 ነጥቦችን በመሰብሰብ 6ተኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ በቀጥታ በሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ቦታ ላይ ያስቀምጣቸዋል።

➤ከሁሉም በላይ ሴስክ ፋብሪጋስ አስደሳች፣ ውብ እና ማራኪ እግርኳስ በመጫወት አለምን ማስደመም ችሏል።

Address

Hawassa

Telephone

+251923404402

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yenewub legesse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share