MALU YOSE PLC

MALU YOSE PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MALU YOSE PLC, Business service, Hawassa.

25/04/2022

በፍላሽ ዲስካችን የተደበቀን መረጃ እንዴት አድርገን ማውጣት እንችላለን?
Steps: -
1. ፍላሽ ዲስካችሁን ከኮምፒውተራችን ይሰኩ
2. የፍላሽ ዲስኩን letter እይ ለምሳሌ . E ሊሆን ይችላል
3. ኮማንድ ፕሮምፑትን(CMD) ይክፈቱ
5. CMD/ Command prompt / ከከፈተልን
6. ምሳሌ የፍላሽ Letter E ከሆነ E: ብላችሁ ጽፋችሁ ኢንተርን ይጫኑ ከዛም ወደ ፍላሽ ዲስኩ (E) ይገባል ማለት ነው።
7. ከዛም ይህንን ይጻፉ attrib -s -h /s /d *.*
ከዛ Enter ይጫኑ በእያንዳንዱ Space(ክፍተት) አለ ለምሳሌ attrib ክፍተት -s ክፍተት -h ክፍተት /s ክፍተት /s ክፍተት *.* በቃ

05/03/2022

የላፕቶፕዎን (Laptop) ባትሪ የቆይታ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው 9 ጠቃሚ መንገዶች

ዛሬ ይዤላቸው የቀረብኩት አብዛአኞቻቸን ችግር የሆነውን የላፕቶፕ ባትሪ የቆይታ ጊዜ አንዴት ማስተካከል እና ማሳደግ እንደምንችል ነው:: ሁላቸንም አንደምናውቀው በአሁኑ ጊዜ ላፕቶፖች አና ታብሌቶች (Tablets) የዴስክቶፕ (Desktop) ኮምፒውተርን ቦታ በመተካት ሥራችንን በቀልጣፋና በፈጣን ሁኔታ አንደንሰራ እያደረጉን ቢገኙም የባትሪያቸው ቶሎ ማለቅ ግን የሁላችንም ራስ ምታት እየሆነ ይገኛል::

አብዛኛዉን ጊዜ የዚህ አይነት ችግር የሚፈጠረው ባትሪያቸንን አንዴት መቆጠብ እና የጊዜ ቆይታውን መጨመር እምንችልባቸውን መንገዶች ባለማዎቅ አና ለባትሪያቸን በቂ ጥገና ባለማድረግ ነው::አንዳንድ ሰዎች የባትሪ ቶሎ ማለቅ ችግር ሲያጋጥማቸው ወዲያው ለመቀየር ይዎስናሉ ነገር ግን አንዳንድ ማስተካከያዎችን በማድረግና ጠቃሚ መንገዶችን በመከተል ከ አላስፈላጊ ወጭ መዳን ይቻላል::
የሚከተሉትን 9 መንገዶች በመከተል የባትሪዎን የቆይታ ጊዜ ማሳደግ ይችላሉ

1. ለጊዜው እማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን(devices) በመንቀል አና መሰኪያዎችን(ports) ነፃ በማድረግ ነው::
- በዚህ ቀላል መንገድ የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ አንችላለን:: ለጊዜው የማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን
ለመሳሌ:- ማውስ (mouse), ኪቦርድ (keyboard) የመሳሰሉትን በመንቀል የጊዜ ቆይታዉን ማሳደግ አንችላለን::

2. አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን (programs) አና ፕሮሰሶችን (processes) በመዝጋት
- አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን አና ፕሮሰሶችን በመዝጋት የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ እንችላለን::ምክንያቱም አንዳንድ ፕሮሰሶች የፕሮሰሰራችንን ሰዓት በመጋራት አና በፕሮሰሰራችን ላይ ጫና በመፍጠር ፕሮሰሰራችን የላፕቶፓችን ባትሪ በከፍተኛ ሁኔታ አንዲጠቀም ያደርጉታል::
- አነዚህን አላሰፈላጊ ፕሮሰሶች (Processes) በ ታስክ-ማናጀር (Task-manager) Ctrl + alt + del በመጫን ታስክ-ማናጀርን መክፈት ይቻላል::

3. ኮምፒውተራችንን ባትሪ ሴቨር ሞድ (Battry-saver mode) ላይ በማድረግ
- የኮምፒውተራችን ሃይል ቆጣቢ ሞድ (Power saving mode) የላፕቶፓችንን (Laptop) ሀይል የመጠቀም አቅም ያስተካክለዋል::

4. የኮምፒተራችን ሴቲንግ (setting) በማስተካከል
- የተለያዩ መገልገያዎች (devices ) ስንጠቀም ለምሳሌ ማውስ (mouse ) እና ኪቦርድ ስንጠቀም የላፕቶፓችን ሴቲንግ ልናስተካክል ይገባናል::
- የኪቦርዳችን የጀርባ ብርሃን (back light) በጨለማ ውስጥ ስንሆን ብቻ በማብራት በላፕቶፓችን ባትሪ ከአላሰፈላጊ ብክነት መታደግ እንችላለን::
የላፕቶፓችን ስክሪን ድምቀት (screen brightness) በማስተካከል ቀን ላይ ከሆንን በመቀነስ::

5. በአንዴ ብዙ ኣስፈላጊ ስራዎችን የምንሰራበትን ግዜ በመቀነስ (Reducing multi-tasking)
- በአንዴብዙ ስራዎችን መስራት (multi-tasking )ማለት ብዙ ፕሮግራሞችን (application ) በኣንዴ እንዲሰሩ ማድረግ ነው ::
- ስለዚህ እነዚህን የመሳሰሉ አላስፈላጊ ፕሮገራሞችን በመቀነስ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን

6. ስታንድባይ (Stand by) ከማድረግ ይልቅ ሀይበርኔት (Hibernate) በማድረግ
- ኮምፒውራችንን ስታንድባይ (stand by) ላይ በማድረግ ባትሪያችን እንደሚቆጥብ የታወቀነው ግን ሙሉ በሙሉ ላፕቶፓችን ባትሪ እንዳይጠቀም ኣያደርገውም ::
- ሀይበርኔት (hibernate ) ግን ላፕቶፑ ባትሪ እንዳይጠቀም ስለሚያደርገው በዚህ መንገድ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::

7. የላፐቶፓችን ራም (RAM) በመጨመር
- ራም (RAM) ማለት ጊዜያዊ ሜሞሪ (temporary storage) ሲሆን በስራ ላይ ያሉ ፕሮግራሞች እሚቀመጡበት ቦታ ነው::
- ላፕቶፓችን በጣም ትንሽ ስራም ካለው አንዳንድ ትልቅ ራም ከሚፈልጉ ፕሮግራሞች የተለያዩ የላፕቶፓችንን የሜሞሪ ክፍሎች በመጠቀም ይጀምራሉ ይህ ሁኔታ ደግሞ ኮምፒተራችንን በማጨናነቅ ብዙ ሃይል እንዲጠቀም የደርገዋል::
ስለዚህ ራም በመጨመር ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::

8. የላፕቶፕዎን የባትሪ ማገናኛዎች (contacts) ንፁህ በማድረግ
- የላፕቶፓችንን የባትሪ ማገናኛዎች በሁለት ወይም በሶሰት ወር አንድ ጊዜ ማፅዳት ያሰፈልጋል::
- ላፕቶፓችን የባትሪ ማገናኛዎች ንፁህ ማድረግ ባትሪያችን ቻርጅ (charge) በሚደረግበት ግዜ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስለሚያስችለን እና የሃይል ዝውውሩን በማስተካከል የባትሪያችንን ጤንነት ለመጠበቅ ያስችለናል::

9.ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግበ መቆጠብ (preventing from over charging )
- ባትሪያችን ከሞላ በኃላ ቻርጀራችንን (chargers) መንቀላችንን መርሳት የለብንም::
- ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ ባትሪያችንን እና የተለያዩ የላፕቶፓችንን ክፍሎችል ሊያቃጥል ይችላል:: ስለዚህ ለባትሪያችን ጤንነት ከእንደዚህ ዓይነት ተግባራት ልንቆጠብ ይገባናል፡፡

እባክዎን ይሄ ፅሁፍ ጠቃሚሁኖ ካገኙት “share” በማድረግ ሌሎች ወዳጆችዎ ያዳርሱ::

==========================
የወደዳችሁት ሁሉ ሼር እያደረጋችሁ ለወዳጅዎ #ያጋሩ እኛንም ያበረታቱን !
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

05/03/2022

ልታውቋቸው የሚገቡ Commands እንዴት አድርገን የኮምፒውተራችንን Users ማስተዳደር እንችላለን?
🔶 በመጀመሪያ ደረጃ Command Prompt ወይም CMDን እንከፍታለን።
ለምክፈት በ3 አማርጮች እንጠቀማለን
1ኛ Start-> All Program -> Accessories -> Command Prompt
2ኛ Crtl+R በመጫን CMD ብለው በመጻፍ OKን ይጫኑ
3ኛ start -> Search Box ላይ CMD ወይም Command Prompt ብለው ይፈልጉ። ከዛም ከሶስቱ 1ን አማራጭ ተጠቅመው ሲከፍቱት Black Screen ይመጣላችኋል። ከዛም ከታች ከ1-8ኛ ድረስ ያለውን ተግባራቶችን ይሞክሩ።
አዘጋጅ Muhammed Computer Technology
✅ 1ኛ net user ይህ ኮማንድ የሚጠቅመን ከኮምፒውተራችን ያሉንት Users ይዘረዝርልናል። እንዲሁም ከማንኛውም ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚል አካውንት አለ እሱ ምን እንደሆነ ከታች መልሱን ያገኛሉ።
✅ 2ኛ net user muhammed /add ይህ ኮማንድ ከኮምፒውተራችን ላይ muhammed የሚባል User Create(እንዲፈጠር ያደርግልናል)
✅ 3ኛ net user muhammed * ይህ ኮማንድ ከላይ ለፈጠራችሁት muhammed ለሚባል User ወይም ከዚህ በፊት ላለ User ለምሳሌ amin የሚባል ቢኖር Muhammed በሚለው ፈንታ amin የሚለውን ስታስገቡ ለUseሩ Password እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። ትኩረት‼️ሁለት ጊዜ password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ሁለቱም password ተመሳሳይ መሆን አለበት። እንዲሁም ፓስውርድ ስታስገቡ እይታያችሁም ወይም ፓስወርድ ስትጽፉ አይታያችሁም ግን በውስጥ ታዋቂነት እየጻፈ ስለሆነ ግራ እንዳትጋቡ።
ነገርግን ለUseሩ password ነስጠት ባትፈልጉ ዝም ብላችሁ 2 ጊዜ Enterን መጫን ብቻ ነው።
✅ 4ኛ net user muhammed /add * ይህ ኮማንድ የሚያገለግለን አንድን User ከነ password Create(መፍጠር) ብትፈልጉ ይህንን መጠቀም አለባችሁ። ኮማንዱ በመጀመሪያ ደረጃ User create ያደርግና በተመሳሳይ ፓስወርድ እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። password ማስገብት ከፈለጋችሁ አስገቡ ግን password ማስገባት ካልፈለጋችሁ Enterን 2 ጊዜ ይጫኑ።
ይህ ማለት ከላይ ተ.ቁ 2ና 3ን በአንድ ጊዜ ለመስራት ያገለግለናል።
✅ 5ኛ net localgroup Administrators muhammed /add ይህ ኮማንድ ከላይ የፈጠርነው user ምን ጊዜም Standard User ነው የሚሆነው።
በኮምፒውተር ተጠቃሚዎች አይነት Users Type በ3 ይከፈላል 1ኛ Administrator 2ኛ Standard User 3ኛ Gusts ናቸው።
እነዚህ Users ለምሳሌ ከላይ የፈጠርነው User Muhammed የሚባለው ከላይ ባለው ኮማንድ ሲፈጠር Standard User ነው። Standard User ደግሞ በኮምፒውተሩ ላይ ሙሉ የሆነ የመቆጣጠር አቅም የለውም የግድ ምን መሆን አለበት Administrator መሆን አለበት።
ስለዚህ ከላይ ያለውን 5ኛ ተ.ቁን Command መጠቀም ይኖርብናል።
✅ 6ኛ net localgroup Administrators muhammed /del ይህ ኮማንድ በተ.ቁ 5 ላይ muhammed የሚባለውን User ወደ Administratorነት ቀይረነዋል ነገር ግን ወደ Standar User ለመቀየር ከተፈለገ 6ኛውን ኮማንድ መጠቀም አለብን ማለት ነው። ይህም Muhammed የሚባለውን User ከ Administrator Account Type ወደ Standard User Account Type ቀየርነው ማለት ነው።
✅ 7ኛ ከማንኛው ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚባል User አለ ይህ User ለአደጋ ጊዜ ተብሎ የተቀመጠ User አለ ይህ User ከኮምፒዩተሩ ተደብቆ ሁኖ ነው ያለው ይህንን User መሉ በሙሉ ከኮምፒውተሩ ማጥፋት አይቻልም ነገርግን ሌሎች የተፈጠሩ User Account ማጥፋት ትቻላል። ለእናንተ የምመክራችሁ User Accountችን ሊጠፋብን ይችላል የሚል ስጋት ካለባችሁ Administrator የሚባለውን User Account Active ማድረግ አለባችሁ አሁን እሱን እናያለን!
🛑 net user Administrator active:yes
ከኮምፒውተሩ የተፈጠረን User Account ሳናጠፋ Inactive ለማድረግ ወይም እንዳይሰራ ለማድረግ ለምሳሌ muhammed የሚለውን እንዳይሰራ ለማድረግ።
🔷 net user muhammed active:no ይህ ኮማንድ muhammed የሚባለው user inactive ሁኗል ማለት ነው። እንደገና ግን Active ለማድረግ ከፈለጋችሁ
🔶 net user muhammed active:yes የሚለውን ኮማንድ ተጠቀሙ።
✅ 8ኛ ከኮምፒውተሩ ያለውን User Account ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ከፈለጋችሁ ለምሳሌ muhammed የሚባለውን ማጥፈት ብትፈልጉ
🛑 net user muhammed /del
ማስጠንቀቂያ ይህ ኮማንድ ለምሳሌ muhammed የሚባለውን user መረጃ ሙሉ በሙሉ ነው የሚያጠፋው ያ ማለት በውጡ ያስቀመጣቸው Desktop ላይ My Documents ላይ My Music ላይ My Picture ላይ ያስቀመጣቸውን ሙሉ መረጃ ያጠፋብናል ስለዚህ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ።
ግን ለትምህርት ለምሳሌ እንደእስካሁኑ muhammed የሚባል User Account ላይ እንደ መለማመጃ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ።
#ይሞክሩት!
ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው #ሼር ቢያደርጉ ጥሩነት ነው።
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

04/09/2020

የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ

5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድረገፆችን እንጠቁሞ
------------------------------------------------------------------
በኮምፒዩተር ሳይንስ ሙያ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ትክክለኛ የድረገጽ ምንጭ ማወቅ መሰረታዊ ጉዳይ ነው። በየግዜው ዓለምን እያጥለቀለቀ ካለው አዳዲስ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤት ጋር እራስን እኩል ለማስኬድም ሆነ ተጨማሪ ክህሎቶችን ለማግኘት ትክክለኛ የኢንተርኔት ድረገጽ ማግኘት እጅጉን ወሳኝ ነው። ለዚህም ሲባል እነዚህን አምስት የኮምፒዩተር ሳይንስ ድረገጾች ቢያውቋቸው ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ እንላለን። ይጎብኟቸው!!

1᎐ Stanford Engineering Everywhere (SEE)

ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ሲሆን ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2᎐ MIT Open Courseware

የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3᎐ GitHub.com

GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድረገጽ ዓይነት ነው።

4᎐ W3 Schools

ይህ ድረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት የሚሰጥ ነው። በተጨማሪም በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5᎐ Codecademy

አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድረገጽ ነው። በተለይ ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
ምንጭ፡ The Best Master’s Degrees

01/12/2019

#ለጠቅላላ #እውቀት
~~~~~~~~~~~~~~
★ የስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?
እንግዳውስ የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንዴምንችል እናያለን።
★ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር ግን Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች እንዲሁም የመዘገብናቸው
ስልክ ቁጥሮች መጥፋታቸው የማይቀር ነው።
√√ እነዚህን ስድስት (6) ስቴፖች ይጠቀሙ።
-
NB:መጀመሪያ ሲሞንና ሲምካርዶን ያውጡ
-
1 Step One ~ ስልክዎትን Switch Off ያድርጉትና
ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁት።
2 Step Two ~ ከዛም እነዚን ቁልፎች
ማለትም ድምፅ መጨመሪያውን(+) •Home Key •Power በተኑን በአንድ ላይ ይጫኗቸውና ስልኮትን
ያስነሱት።
3 Step Three ~ ከዛም የተለያዩ ምርጫዎች ይመጡለዎታል።
4 Step Four ~ ከዛም Restore factory defults ወይም "Delete All User Data" የሚለውን
ይምረጡ።
5 Step Five ~ ከዛም "Reboot System Now" የሚለውን ይምረጡ።
6 Step Six ~ ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ።
★ ከዚያም ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል ማለት ነው፡፡
√ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ያካፍሉ፡፡

12/07/2019

The list of a few combinations
Learn more about the computer.
Ctrl + a - select everything
Ctrl + B - Bold
Ctrl + c - copy
Ctrl + d - fill
Ctrl + f - find
Ctrl + G - fat
Ctrl + h - replace
Ctrl + I - italic
Ctrl + k - insert a hypertext link
Ctrl + n - new binder
Ctrl + o - open
Ctrl + P - Print
Ctrl + r - nothing on the right
Ctrl + s - save
Ctrl + u - underlined
Ctrl + v - paste
Ctrl w - close
Ctrl + x - cut
Ctrl + y - repeat
Ctrl + z - cancel
F1 - help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - repeat the last action
F4 - when entering a formula, switch between the
absolute / relative references
F5 - goto
F6 - Next Pane
F7 - spell check
F8 - Extension of the fashion
F9 - Recalculate all binders
F10 - Activate Menubar
F11 - new graphic
F12 - save under
Ctrl +: - insert current time
Ctrl +; - insert the current date
Ctrl + "- copy the value of the cell above
Ctrl + ' ' copy the formula from the cell above
Update - adjusting the lag for additional functions
in the excel menu
Shift + F1 - what is it?
Shift + F2 - edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function in the formula
Shift + F4 - search next
Shift + F5 - Find
Update + f6 - previous panel
Shift + f8 - add to the selection
Shift + F9 - calculate active working sheet
Shift + f10 - contextual menu display
Shift + f11 - new calculation sheet
Shift + f12 - save
Ctrl + f3 - define the name
Ctrl + f4 - close
Ctrl + F5 - XL, the size of the restoration window
Ctrl + F6 - window of the following binder
Update + CTRL + f6 - previous window of the
binder
Ctrl + f7 - moving the window
Ctrl + f8 - resizing window
Ctrl + f9 - minimize the binder
Ctrl + f10 - window maximize or restore
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro Leaf
Ctrl + f1 - open file
Alt + F1 - insert a graphic
Alt + F2 - save under
Alt + F4 - out
Alt + f8 - macro dialogue box
Alt + F11 - Visual Basic Editor
Ctrl + shift + F3 - create a name using the names
of the line and column labels
Ctrl + update + f6 - previous window
Ctrl + update + F12 - Print
Alt + update + f1 - new calculation sheet
Alt + update + F2 - save
Alt + = - autosum
Ctrl + ' Tipping Value / formula display
Ctrl + shift + a - insert arguments names in the
formula
Alt + Arrow to the bottom - automatic display list
Alt + ' dialogue box style of format
Ctrl + shift + ~ - general format
Ctrl + Shift +! - Format Comma
Ctrl + shift + @ - format of the hour
Ctrl + shift + # - format of the date
Ctrl + shift + $ - currency format
Ctrl + shift +% - percentage format
Ctrl + shift + ^ - exponential format
Ctrl + shift + & - place the edge of the contour
around the selected cells
Ctrl + update + _ - delete the edge of the contour
Ctrl + shift + * - Select the current region
Ctrl ++ - insert
Ctrl + - - delete
Ctrl + 1-format of the cell dialogue box
Ctrl + 2 - Bold
Ctrl + 3-Italic
Ctrl + 4-underlined
Ctrl + 5 - Strikethrough
Ctrl + 6-show / hide objects
Ctrl + 7-show / hide the standard tool bar
Ctrl + 8 - Toggle Outline symbols
Ctrl + 9-hide the lines
Ctrl + 0-hide the columns
Ctrl + shift + (-show the lines
Ctrl + update +) - show the columns
Alt or f10 - turn on the menu
Ctrl + tab - in the tool bar: following toolbar
Shift + CTRL + tab - in the tool bar: previous tool
bar
Ctrl + tab - in a binder: turn on the next binder
Shift + CTRL + tab - in a binder: activate the
previous filing cabinet
Tab - next tool
Shift + tab - previous tool
Come in - make the order
Shift + CTRL + F - Fonts Drop-down
Shift + CTRL + F + F - Cell Tab Police Tab dialog
box
Update + CTRL + p - point size drop-down.

20/11/2017

የጥቁር አዝሙድ ዘይት 16 በረከቶች
አሁኑኑ ይሞክሩት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉላቸው...
• ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር
አንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝምድ ፍሬ ከማር ጋር በብርጭቆ
ውስጥ ይቀላቅሉት ጥቂት ለብ ያለ ውሃ ይጨምሩበት።
በመጨረሻም በመጨረሻም አንድ የሻይ ማንኪያ ዘይት
ይጨምሩበት ይህን ውህድ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ይጠጡ።
• ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት
በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት
ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር በመቀላቀል ይቀቡት። ከአንድ ሠዓት
ቆይታ በኋላ ያለቅልቁት ወይም ይታጠቡት።
• ለራስ ህመም እና ማይግሬን
ከግንባርዎ ግራ ክፍል ትንሽ ዝቅ ብሎ ወይም ቴምፕል
በሚባለው የጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት ይሹት። ጥቂት
ጠብታዎች በአፍንጫዎ ቀዳዳ እና ጭንቅላትዎ ላይ ያድርጉ።
በቀን ሁለት ጊዜ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬና ማር ይብሉ።
• ለካንሰርና እባጮች
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ
ማንኪያ የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ ግማሽ ሠዓት
በፊት ይጠቀሙ።
• ለስኳር በሽታ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን
ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች
በመጨመር ስኳርን በማቆም የአመጋገብ ለውጥ ያድርጉ።
• ለተቅማጥ
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባያ እርጎ
ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ።
• ለደረቅ ሳል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከቡና ጋር
በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ጀርባዎና ደረትዎን
በዘይት ይሹት።
• ለጆሮ ህመም
በስሱ የተቆላ አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ይውሰድ
ከዚያም ጥቂት የኦሊቭ ዘይት ጠብታዎች በመጨመር በደንብ
ይቀላቅሉት። ሰባት ጠብታ በሲሪንጅ ውስጥ ይክተቱ ከዚያም
ጠዋት እና ማታ ጆሮዎ ውስጥ ይጨምሩ።
• ለዓይን ህመም እና ለእይታ ችግር
ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከግማሽ ሠዓት በፊት የአይን ቆብዎን
በጥቁር አዝሙድ ዘይት ይሹት። ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር
አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባይ የካሮት ጭማቂ ጋር በመቀላቀል
ይጠጡ።
• ለጉንፋን እና ፍሉ
አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከማር ጋር
በመቀላቀል ከቁርስ በፊት ይውሰድ። በእያንዳንዳቸው የአፍንጫ
ቀዳዳ ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ይጨምሩበት።
• ለአፍ ኢንፌክሽን ቫይረስ
ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ በአፍዎ ውስጥ ከ 10 – 15 ደቂቃ
ይያዙት።
• ለጡንቻ ህመም
አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከማር ጋር በመቀላቀል በቀን
ለሶስት ጊዜ ይውሰድ። የቅልጥም መረቅ በየቀኑ ይጠጡ።
የቻሉትን ያክል ዘቢብ በየቀኑ ይመገቡ።
• ለሪህና ጀርባ ህመም
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሞቅ በማድረግ የሚያምዎትን ቦታ
ይሹት። በየቀኑ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ እና ማር ይመገቡ።
• ለሆድ ህመም
በአንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከማር ጋር
በመቀላቀል ይጠቀሙ። ጥቂት የፔፐርሜንት ሻይ ይጠጡ ከዚያም
የረሃብ ስሜት ከተሰማዎት የተቀቀለ ሩዝ ውሃ ይጠጡ።
• ለጥርስ ህመምና ድድ ኢንፌክሽን
በኩባያ የሎሚ ጭማቂ በማድረግ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
ይጨምሩበት ከዚያም ያፍሉት። ከዚያም የፈላው ሎሚ ቀዝቀዝ
ሲል በዚህ ውህድ ፈሳሽ አፍዎን ይጉመጥመጡበት/
ይታጠቡበት።
• ለሆድ ትላትል

13/11/2017

ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ ሲጽፉ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
==============================
ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ። አሁኑኑ ሼር
ያድርጉት፡፡
ካልፈጠኑ የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ ይመልከቱ።
• ሀ ፡ H ሁ ፡Hu ሂ ፡Hዓi ሃ ፡ Ha ሄ ፡Hy ህ ፡He ሆ ፡Ho
• ለ ፡L ሉ ፡Lu ሊ፡Li ላ ፡La ሌ፡Ly ል፡Le ሎ፡Lo
• ሐ፡Shift +h ሑ፡Shift +hu ሒ፡Shift +hi ሓ፡Shift +ha
ሔ፡ Shift + hy ሕ፡Shift +he ሖ፡Shift +ho
• መ፡M ሙ፡Mu ሚ፡Mi ማ፡Ma ሜ፡My ም፡Me ሞ፡Mo
• ሠ፡Shift + s ሡ፡Shift + su ሢ፡Shift + si ሣ፡Shift+sa
ሤ፡Shift + sy ሥ፡Shift + se ሦ፡Shift + so
• ረ፡R ሩ፡Ru ሪ፡Ri ራ፡Ra ሬ፡Ry ር፡Re ሮ፡Ro
• ሰ፡S ሱ፡Su ሲ፡Si ሳ፡Sa ሴ፡Sy ስ፡Se ሶ፡So
• ሸ፡Shift s ሹ፡Shift +su ሺ፡Shift+si ሻ፡Shift+sa ሼ፡
Shift +sy ሽ፡Shift+se ሾ፡Shift+so
• ቀ፡Q ቁ፡Qu ቂ፡Qi ቃ፡Qa ቄ፡Qy ቅ፡Qe ቆ፡Qo
• በ፡B ቡ፡Bu ቢ፡Bi ባ፡Ba ቤ፡By ብ፡Be ቦ፡Bo
• ተ፡T ቱ፡Tu ቲ፡Ti ታ፡Ta ቴ፡Ty ት፡Te ቶ፡To
• ቸ፡C ቹ፡Cu ቺ፡Ci ቻ፡Ca ቼ፡Cy ች፡Ce ቾ፡Co
• ነ፡N ኑ፡Nu ኒ፡Ni ና፡Na ኔ፡Ny ን፡Ne ኖ፡No
• ኘ፡Shift +n ኙ፡Shift +nu ኚ፡Shift+ni ኛ፡Shift +na ኜ፡
Shift +ny ኝ፡Shift + ne ኞ፡Shift +no
• ከ፡Ka ኩ፡Ku ኪ፡Ki ካ፡Ka ኬ፡Ky ክ፡Ke ኮ፡Ko
• ኸ፡capslock+ Shift+ h ኹ፡capslock+Shift+hu ኺ፡
capslock+Shift +hi ኻ፡Capslock+
Shift +ha ኼ፡ Capslock+ Shift +hy ኽ፡Capslock+
Shift+ he ኾ፡Capslock+ Shift + ho
• ኀ፡ Capslock + H ኁ፡ Capslock + HU ኂ፡ Capslock +
HI ኃ፡ Capslock + HA ኄ፡ Capslock + HY ኅ፡ Capslock
+ HE ኆ፡ Capslock + HO
• አ ፡Capslock X ኡ፡Xu ኢ፡Xi ኣ፡Xa ኤ፡Xy እ፡Xe ኦ፡XoDe
• ዐ፡Shift +x ዑ፡Shift +xu ዒ፡Shift +xi ዓ፡Shift +xa ዔ፡
Shift +xy ዕ፡Shift +xe ዖ፡Shift +xo
• ወ፡W ዉ፡Wu ዊ፡Wi ዋ፡Wa ዌ፡Wy ው፡ We ዎ፡wo
• ዘ፡Z ዙ፡Zu ዚ፡Zi ዛ፡Za ዜ፡Zy ዝ፡Ze ዞ፡Zo
• ዠ፡Shift + Z ዡ፡Shift + Zu ዢ፡Shift + Zi ዣ፡Shift
+Zaዤ፡Shift + Zy ዥ፡Shift + Ze ዦ፡
Shift + Zo
• ፈ፡F ፉ፡Fu ፊ፡Fi ፋ፡Fa ፌ፡Fy ፍ፡Fe ፎ፡Fo
• ፐ፡P ፑ፡Pu ፒ፡Pi ፓ፡Pa ፔ፡Py ፕ፡Pe ፖ፡Po
• ገ፡G ጉ፡Gu ጊ፡Gi ጋ፡Ga ጌ፡Gy ግ፡Ge ጎ፡Go
• ደ፡D ዱ፡Du ዲ፡Di ዳ፡Da ዴ፡Dy ድ፡ ዶ፡Do
• ጠ ፡ Shift + t ጡ፡ Shift + tu ጢ፡ Shift + ti ጣ፡ Shift
+ta ጤ፡ Shift + ty ጥ፡ Shift + te ጦ፡ Shift + to
• ጨ፡ Shift +c ጩ፡Shift +cu ጪ፡Shift +ci ጫ፡Shift
+caጬ፡Shift +cy ጭ፡Shift +ce ጮ፡Shift +co
• ጸ፡Capslock + t ጹ፡Capslock + tu ጺ፡Capslock + ti ጻ፡
Capslock + ta ጼ፡ Capslock + ty ጽ፡Capslock + t ጾ፡
Capslock + to
• ፀ፡Capslock+ Shift + t ፁ፡Capslock + Shift + tu ፂ፡
Capslock + Shift + ti ፃ፡ Capslock + Shift + t ፄ፡
Capslock + Shift + ty ፅ፡ Capslock + Shift + te ፆ፡
Capslock + Shift + to
• ጀ፡J ጁ፡Gu ጂ፡Ji ጃ፡Ga ጄ፡Gy ጅ፡Ge ጆ፡Jo
• ቨ፡V ቩ፡Vu ቪ፡Vi ቫ፡Va ቬ፡Vy ቭ፡Ve ቮ፡Vo
• ቋ፡Capslock + qwa ቧ፡Capslock + bwa ቷ፡Capslock
+ twa ኟ፡Capslock + Shift +
nwa ቿ፡Capslock + cwa ሟ፡ Capslock + mwa ቷ፡
Capslock + twa ጓ፡Capslock + gwa ፏ፡Capslock +
fwa ሯ፡Capslock +
• rwa ዷ፡Capslock + dwa ቯ፡Capslock + vwa ኋ፡
Capslock + hwa ዟ፡Capslock + zwa ዧ፡Capslock +
Shif +zwa ኗ፡Capslock + nwa ሏ፡ Capslock + lwa ኳ፡
Capslock + kwa ሷ፡Capslock + swa ጇ፡Capslock +
jwa ጧ፡ Capslock + twa

12/11/2017

Learn more about the computer
Ctrl + a - select all
Ctrl + B - Bold
Ctrl + c - copy
Ctrl + d - fill
Ctrl + f - find
Ctrl + g - goto
Ctrl + h - replace
Ctrl + I - italic
Ctrl + k - insert hyperlink
Ctrl + n - new spreadsheet
Ctrl + o - open
Ctrl + P - Print
Ctrl + r - nothing right
Ctrl + s - save
Ctrl + u - underlined
Ctrl + v - paste
Ctrl w - close
Ctrl + x - cut
Ctrl + y - repeat
Ctrl + z - cancel
F1 - help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - repeat the last action
F4 - when entering a formula, switch
between absolute / relative references
F5 - goto
F6 - Next Pane
F7 - spell check
F8 - Fashion Extension
F9 - Recalculer all folders
F10 - Activate Menubar
F11 - new graphics
F12 - save under
Ctrl +: - insert current time
Ctrl +; - insert current date
Ctrl + "- copy the cell value above
Ctrl + '- copy the formula from the cell
above
Shift - offset adjustment for additional
functions in the excel menu
Shift + F1 - what is it?
Shift + F2 - edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function into the
formula
Shift + F4 - search next
Shift + F5 - Find
Shift + f6 - previous panel
Shift + f8 - add to selection
Shift + F9 - calculate active worksheet
Shift + F10 - popup menu view
Shift + f11 - new spreadsheet
Shift + f12 - save
Ctrl + F3 - Set name
Ctrl + f4 - close
Ctrl + F5 - XL, restore window size
Ctrl + F6 - next spreadsheet window
Shift + CTRL + f6 - previous spreadsheet
window
Ctrl + f7 - move the window
Ctrl + f8 - resize window
Ctrl + f9 - minimize the spreadsheet
Ctrl + f10 - window maximize or restore
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro Sheet
Ctrl + f1 - open file
Alt + F1 - insert a graph
Alt + F2 - save under
Alt + F4 - output
Alt + F8 - Macro dialog

19/10/2017

በቫይረስ የተጠቃ ወይም 'corrupt' የሆነን ፍላሽ ዲስክ እንዴት
ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ
እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ
ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ።
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ 'command prompt' ወይም
'cmd' እንከፍታለን። ( 'cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ
cmd ብለን search እናደርጋለን. Cmd ሲመጣልን right
click አድርገን run as administrator የሚለውን በመጫን
cmdን እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል
እናስገባለን። እያንዳንዱን ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን
እንጫናለን
1. DISKPART
2. LIST DISK (አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች
ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ
ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK * (በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ
የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)
4. CLEAN (በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር
ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY (ለፍላሹ ይዘት
ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE (ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 (ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ
በውስጡ ያሉትን ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል።
ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ እስከሚጨርስ በትዕግስት
እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN (አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT (ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን።
ይህንን መንገድ በመጠቀም ማንኛውንም ችግር ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MALU YOSE PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share