Beki General Trading

Beki General Trading ተሽከርካሪ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አስበዋል?
እንግዳውስ እኛን ያማክሩ!
☎+2519-13-22-71-63
☎+2519-13-22-64-53

Make.. Toyota Model.. Landcruiser VXYear.. 2015/7Transmission... 👉Automatic Standard... Europe 🇪🇺 Engine.. V8 Fuel Type ...
24/08/2026

Make.. Toyota
Model.. Landcruiser VX
Year.. 2015/7
Transmission... 👉Automatic
Standard... Europe 🇪🇺
Engine.. V8
Fuel Type ⛽️... Diesel
Mileage.. 96.000 km
Plate No... ###x Code 2

Condition.. Super Excellent 👌
Status... Full-Option

Price.. 16.9 Million Birr
Comission... 2%
Contact-0913227163

Make.. Toyota Model.. Landcruiser V-XR Year.. 2020Transmission... Automatic Standard... Europe 🇪🇺Engine.. 4.5L TwinTurbo...
24/08/2026

Make.. Toyota
Model.. Landcruiser V-XR
Year.. 2020
Transmission... Automatic
Standard... Europe 🇪🇺
Engine.. 4.5L TwinTurbo V8
Fuel Type ⛽️... Diesel
Mileage.. 79,000 Kms
Plate No... C###x Code 2

Condition.. Super Excellent 👌
Status... Full-Option

Price : 24,000,000
Comission: 2%
☎0913227163

#መኪና

የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዘዘ!*****የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮች...
23/08/2026

የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዘዘ!
*****
የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከርካሪ በድርጅታቸው ቅጥር ግቢ አከማችተው መሸጥ በህግ የተከለከለ መሆኑን በመግለጽ፣ በግቢያቸው የሚገኙ መኪኖችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ጥብቅ ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል።

ቢሮዉ ያስተላለፈውን ጥብቅ መመሪያ ተከትሎ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አብዛኞቹ የኮሚሽን ነጋዴዎች ተሽከርካሪዎችን ከግቢያቸው እያወጡ ይገኛሉ። ካፒታል የደረሰዉ እንደሚያመለክተው ካለፉት ሁለት ቀናት ወዲህ በታክስ ባለስልጣኑ የተላለፈው ይህ መመሪያ በተግባር መሬት ማውረድ ተጀምሯል።

​ጉዳዩ የሚመለከታቸው ነጋዴዎች በበኩላቸው ውሳኔው አግባብ እንዳልሆነና በስራቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ቢገልጹም፣ የተላለፈውን መመሪያ በማከበር ተሽከርካሪዎቹን ከግቢያቸው በማስወጣት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።

​የታክስ ባለስልጣኑ ከቀናት በፊት ይፋ ባደረገው መመሪያ መሰረት፣ በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 ማንኛውም ግብር ከፋይ ባገኘው ገቢ መጠን ልክ ህጋዊ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት። በተጨማሪም በተሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2017 ህግ መሰረት "የአቅርቦት ቦታ" የሚባለው የእቃ ወይም አገልግሎት አቅራቢው የንግድ መደብር፣ መጋዘን ወይም የእቃ ማሳያ ቦታ መሆኑ በግልጽ ተደንግጓል።

​ይህን ተከትሎ ቢሮዉ በተሽከርካሪ ንግድና አስመጪነት ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች ብቻ ናቸው የራሳቸውን ንግድ በሚያከናውኑበት ህጋዊ ቦታ ላይ ሽያጭ ማከናወን የሚችሉት በማለት አስጠንቅቋል።

በተቃራኒው በኮሚሽን ወይም በአገናኝነት የተሰማሩ ወገኖች ገዥና ሻጭን በማገናኘት የሚገባቸውን ክፍያ መቀበል ሲገባቸው፣ የሻጭን መኪና በድርጅታቸው ግቢ አከማችተው መሸጣቸው ያለ ንግድ ፈቃድ መስራትና የመንግስትን ታክስ በአግባቡ እንዳይሰበሰብ ማገዝ እንደሆነ ባለስልጣኑ አስረድተዋል።

​ይሁን እንጂ የኮሚሽን ድርጅቶች ማስጠንቀቂያዉ በደረሳቸው ቀናት ውስጥ በግቢያቸው ውስጥ የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን በሙሉ ማስወጣትና ማንሳት እንዳለባታቸዉ ቢሮዉ አመልክቷል።

ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ባለስልጣኑ በታክስ አስተዳደር አዋጅ መሰረት የንግድ ድርጅቱን የማሸግና ሌሎች ህጋዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን አስታውቋል።

Via፦Capital ጋዜጣ

#መኪና

Isuzu Obama 2021ንፁህ መኪናዋጋ 8,200,000አድራሻ ነገ ሰኞ አዲስ አበባ ይታያል0913226453 (አባኮትን ሲወስኑ ብቻ ይደውሉ!)         #መኪና
23/08/2026

Isuzu Obama 2021
ንፁህ መኪና
ዋጋ 8,200,000
አድራሻ ነገ ሰኞ አዲስ አበባ ይታያል
0913226453 (አባኮትን ሲወስኑ ብቻ ይደውሉ!)

#መኪና

XCMG Loader 2016Cat EngineEngine Hours 9000hrPrice 6,800,000ETBLocation ButajirraContact 0913227163 (Call Only Buyer!)  ...
23/08/2026

XCMG Loader 2016
Cat Engine
Engine Hours 9000hr
Price 6,800,000ETB
Location Butajirra
Contact 0913227163 (Call Only Buyer!)

#መኪና

Toyota Land Cruiser V8 VX.R 2012 Automatic Europe🇪🇺 full option Body Upgrade to 2023 with imported parts Make:ToyotaMode...
20/08/2026

Toyota Land Cruiser V8 VX.R 2012 Automatic Europe🇪🇺 full option Body Upgrade to 2023 with imported parts

Make:Toyota
Model:LandCruiser V8
Year:2012
Trim: VXR
Body Type:SUV
Engine:V8 4.5L
Drive Type:4WD
Fuel:Diesel
Transmission:6-Speed Automatic
Gas Mileage:7km/L
Plate No: B**** Code 2
Condition:Super Excellent

Features
Dual Front Airbag Package
Anti-Lock Braking
Auto Climate Control with Dual Temp Zones
Electronic Brake Force Distribution
Head Airbags
Hill Holder
Engine Immobiliser
Limited Slip Differential
Power Mirrors
Power Steering
Power Windows
Radio CD with 6 Speakers
Rear Spoiler,fr/
Seatbelts - Pre-Tensioners Front Seats
Side Front Air Bags
Side Steps

💰Price: 14,300,000 Birr
Commission: 2%
Contact 0913227163(Only Buyer📞)

#መኪና

Obama Isuzu 2020Price 7,300,000 FixedLocation MojoContact 09-13-22-64-53(Only Buyer📞)               #መኪና
19/08/2026

Obama Isuzu 2020
Price 7,300,000 Fixed
Location Mojo
Contact 09-13-22-64-53(Only Buyer📞)

#መኪና

Obama Isuzu 2020Mileage 55,000km OnlyPrice 8,000,000Location Southern EthiopiaContact 09-13-22-71-63(Only Buyer📞)       ...
18/08/2026

Obama Isuzu 2020
Mileage 55,000km Only
Price 8,000,000
Location Southern Ethiopia
Contact 09-13-22-71-63(Only Buyer📞)

#መኪና

Brand New 2024/12Range Rover Autobiography P550 LWBThe Range Rover Autobiography P550 LWB Plug-in Hybrid is widely prais...
18/08/2026

Brand New 2024/12
Range Rover Autobiography P550 LWB

The Range Rover Autobiography P550 LWB Plug-in Hybrid is widely praised as the ultimate expression of a luxury SUV, combining the Range Rover's signature opulence with the quiet refinement and power of an advanced plug-in hybrid system.

Performance and driving dynamics
Refined powertrain: The 3.0-liter turbocharged inline-six is paired with a 160kW electric motor. The system provides a combined 542 hp (550 PS), resulting in robust and smooth acceleration, and is particularly serene in all-electric mode.
Electric range: With a 38.2 kWh battery, the P550e offers a competitive electric-only range, rated at 100km on a full charge.
Driving comfort tw

Price 76,000,000ETB

Commission...2%

Contact-0913227163

#መኪና

Urgent Embassy Car!Toyota Fortuner 2014 D4DMileage 41,000 Km OnlyPlate CManual Diesel D4D EnginePrice 6,900,000 Contact ...
16/08/2026

Urgent Embassy Car!

Toyota Fortuner 2014 D4D

Mileage 41,000 Km Only

Plate C

Manual Diesel D4D Engine

Price 6,900,000

Contact 0913227163

#መኪና

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beki General Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share