Gofa Engineering Association

Gofa Engineering Association የዚህ ህብረት ዋና ዓላማው፣
1 የምክር አገልግሎት መስጠት(consultancy )
2 Quality control
and etc.

One way and two way slab
08/01/2026

One way and two way slab

20/06/2022

ዛሬ አንድ ሀሳብ ላነሳው ፈለኩት
ጎፋ ዞን በተፈጥሮ የታደለ አከባቢ ነው።ጎፋ ዞን በተለያዩ አከባቢዎች የተለያዩ ምርቶች ይመረታሉ;ለምሳሌ ሰልጥ;ቡና;ጠፍ በቆሎ; ወዘተ።በአታክልትና ፍራፍሬ ማንጎ; ሙዝ; ብርቱካን; አቦካዶ ወዘተ. በብዛት ይመረታል።

የኔ ጥያቄ ጎፋ ዞን ይሄን ያክል የተፈጥሮ ሀብት ይዛ ያላደገችው ለምንድን ነው?
ሀብቱን የምያንቀሳቀሱት እነማን ናቸው? ከላይ ከተጠቀሱት ምርት ነጋዴዎች ሀብቱን ጎፋ አከባቢ ነው ወይስ ለላ ቦታ ነው የሚያፈሱት?
ውድ የዚህ page ተከታዮች በሰል አስተያየቶችን እንድታስቀምጡ አደራ እለዋለሁ

17/05/2022
01/04/2022
16/02/2020

-is-Fcd_Fyd_Fcu_Fck_C -25_S-400???
Fcu ( characteristic cubic compressive strength ) = ኪዩብ ቴስት
አድርገን ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው Fcu
ማለት፡፡ የኮንክሪት ግሬድ የሚገለፀው በዚህ ነው፡፡ ለምሳሌ C-30 ማለት
ካራክተርስቲክ compressive እስትሬንግዙ 30 Mpa ነው ማለት ነው እንጂ
መሸከም የሚችለው ትልቅ ሎድ አይደለም ብዙ ሰዎች በዚህ ይሸወዳሉ፡፡
ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው እንጂ አልቲሜት ሎድ ወይም አልቲሜት
እስትሬንግዝ አይደለም፡፡
Fck ( characteristic cylindrical compressive strength) = ከ fcu
የሚለያየው ነገር ይሆንን ውጤት የምናገኘው ሲሊንደሪካል ቴስት አድርገን ነው፡፡
እኛ ሃገር የተለመደው ኪዩብ ቴስት ነው - ኪዩብን ወደ ሲሊንደሪካል ኮምፕረሲቭ
እስትሬንግዝ ለመቀየር fck = 0.8xfcu
Fcd (design strength of concrete) = fck እና fcu ላብራቶሪ ውስጥ
የተገኙ ውጤቶች ናቸው ነው ነገር ግን በጥራት ችግር የተነሳ ሳይት ላይ ያንን
እስትሬንግዝ ሙሉ ለሙሉ ማምጣት አስቸጋሪ ነው፡፡ ስለዚህም fck እና fcu በ
Partial Safety Factor እናዳክማቸዋለን፡፡ [ fcd = 0.85fck/F.s ]
……………. Design strength of concrete in compression 0.85
ያስገባንበት ምክንያት ቴስት ሳምፕሉ ከእውነተኛው የኮንክሪት እስትሬንግዝ ጋር
ያለውን ልዩነት ግምት ውስጥ ለማስገባት ነው
Fyk (characteristic yield strength of reinforcement) = የብረቱ
ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው፡፡ የፌሮ ግሬድ የሚገለፀው ማለትም S-300,
S-400, Fe -415 የምንለው ይሄንን ነው
Fyd ( design yield strength of reinforcement) = እንደ Fcd ሁሉ
ጥርጣሬዎችን ለመቅረፍ fyd ላይ partial safety factor እንጠቀማለን፡፡ ለ
class I እና Class II safety factor ይለያያል
Fctk (characteristic tensile strength of concrete) = ከ Split
Cylinder test ወይም Flexure Test ላይ ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ
ካራክተርስቲክ ቴንሳይል እስትሬንግዝ ነው Fctk የምንለው፡፡ ይህንን ቴስት
ማድረግ የማይቻልበት ሁኔታ ካለ ከ Fck ጋር የሚያገናኛቸው ፎርሙላ EBCS 2
ላይ ስላለ ያንን መጠቀም ይቻላል፡፡ Fctk የኮንክሪቱን ኮምፕረሲቭ እስትሬንግዝ
ከ8 እስከ 15 ፐርሰንት ያክላል
Fctd (design tensile strength of concrete) = ለዲዛይን ሲባል fctk
ላይ safety factor ሲደረግበት የምናገኘው ውጤት ነው፡፡ Fctd = fctk / f.s

Address

Ethiopia �
Jijiga

Telephone

+251936808919

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gofa Engineering Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gofa Engineering Association:

Share