Our Café - አወር ካፌ

Our Café - አወር ካፌ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Our Café - አወር ካፌ, Business service, Kembolcha.

የማስታወቂያ ጊዜ...☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️ እንኳን ለተባረከው የረመዷን ወር አደረሳችሁ የናንተው አወርስ ካፌና ሬስቶራንት ረመዷንን በማስመልከት ልዩ መርሃ ግብር አዘጋጅቶላች...
09/03/2024

የማስታወቂያ ጊዜ...

☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️

እንኳን ለተባረከው የረመዷን ወር አደረሳችሁ

የናንተው አወርስ ካፌና ሬስቶራንት ረመዷንን በማስመልከት ልዩ መርሃ ግብር አዘጋጅቶላችኋል።
ለእርስዎ ልዩና ጣፋጭ እንዲሁም ተስማሚ የሆኑ የረመዷን ገበታዎችን ከማዘጋጀቱም ባሻገር
ካፌያችሁ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በማሰብ አቅመደካሞችን፣ አረጋውያንና መሳኪኖችን ለማስፈጠር ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል። እርስዎም ማስፈጠር ከፈለጉ እነዚህን የማህበረሰብ ክፍሎች ፍለጋ መዞር ሳይጠበቅብዎ በአወርስ በኩል ሶደቃዎን ማድረስ ይችላሉ። አወርስ ካፌ እርስዎን ወክሎ በሚከተሉት አሰራሮች ሶደቃዎን እንደሚያደርስ ስናበስርዎ በደስታ ነው።

* ለመሳኪኖችና ለአይታሞች፣ለጎዳና ተዳዳሪዎች በሬስቶራንቱ ውስጥ የሚስተናገዱበት የኢፍጧር መርሃግብርና ለሱሑር ቴክአወይ

* ለአቅመደካሞች፣ ለመስጅድ ደረሶች፣ ለታማሚዎችና ለአረጋውያን በተሰናዱ የኢፍጧርና የሱሑር ቴክአወይ

እርስዎ በፈለጉት አሰራር ሶደቃዎ ይደርስልዎ ዘንድ ከድርጅታችን ጋር ይስማሙና ክፍያ ይፈፅሙ እኛ በታማኝነት እናደርሳለን።

ከንግዲህ ለሶደቃ ሲባል ገበያ መውጣት፣ምግብ ማብሰል፣መደገስ፣መድከም ቀረ

አዎርስ የርስዎና የቤተሰብዎ ምርጫ!

Ours ካፌ እና ፌስቶራንት አገልግሎቱን አሻሽሎ(  Rebrand)  አድርጎ በአዲስ መልክ አስመርቆ ስራ ለመጀመር ነገን ጨምሮ ለተከታታዬ 3 ቀን ቀጠሮ ይዟል ፣ ሁላችሁም እንድትገኙ ከአክብሮ...
15/02/2024

Ours ካፌ እና ፌስቶራንት አገልግሎቱን አሻሽሎ( Rebrand) አድርጎ በአዲስ መልክ አስመርቆ ስራ ለመጀመር ነገን ጨምሮ ለተከታታዬ 3 ቀን ቀጠሮ ይዟል ፣ ሁላችሁም እንድትገኙ ከአክብሮት ጋር ጥሪውን አቅርቧል።
አድራሻ :- ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት ሚና የገበያ ማዕከል ።

እንኳን ድስ አላችሁ!የአወርስ ካፌ የምርቃት ስነስርዓት!ለሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት፣ ለእረፍት ቀንዎ አዎርስ ካፌ ድግስ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!አወርስ ካፌ በከፍተኛ ጥንቃቄ ለአለፉት ሳምንታት ሲ...
15/02/2024

እንኳን ድስ አላችሁ!

የአወርስ ካፌ የምርቃት ስነስርዓት!

ለሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት፣ ለእረፍት ቀንዎ አዎርስ ካፌ ድግስ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!

አወርስ ካፌ በከፍተኛ ጥንቃቄ ለአለፉት ሳምንታት ሲሰራቸው የነበራቸውን የሪብራንዲንግ ስራዎች አጠናቆ ከአርብ እስከ እሁድ ድረስ ከውድ ደንበኞቹ ጋር ያስመርቃል።

በውስጣዊ ገፅታችን ይበልጥ አምሮብናል፣ ምግቦቻችን ይበልጥ ጣፋጭ ሆነዋል።

ከአርብ እስከ እሁድ! ይምጡ፣ ከአዳዲስ ሜኑዎች ጋር እንጠብቅዎታለን።

አዎርስ ካፌ ይለያል!

ለመላው የክርስትና አምነት ተከታይወች  በሙሉ እንኳን  ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ።።።።።።።  አወር ካፌ ኮምቦልቻ
07/01/2023

ለመላው የክርስትና አምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ።።።።።።። አወር ካፌ ኮምቦልቻ

አወር ካፌ ይለያል መልካም አዲሰ አመት
11/09/2022

አወር ካፌ ይለያል መልካም አዲሰ አመት

አወር ካፌእንኳን ለኣዲሱ ዓመት 2015 በሰላም አደረሳችሁ እያለ መጪው አዲስ ዘመን የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሆንልዎ ዘንድ እንመኛለን።ካፌያችን አሁንም አገልግሎቱን በታላቅ ትህትና አና ...
11/09/2022

አወር ካፌ
እንኳን ለኣዲሱ ዓመት 2015 በሰላም አደረሳችሁ እያለ መጪው አዲስ ዘመን የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሆንልዎ ዘንድ እንመኛለን።

ካፌያችን አሁንም አገልግሎቱን በታላቅ ትህትና አና ክብር ያቀርብላችኋል። ይምጡ፣ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይዝናኑ፣ አረፍ ይበሉ!

አድራሻ፤ ክምቦልቻ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት፣ ሚና የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ

ከአወር ካፌ ኮምቦልቻ አስተዳደር የተሰጠ ማብራሪያ ክቡራን ደንበኞቻችን፦ ከሰሞኑ ከካፌያችን ጋር በሚመሳሰል ስም የሚጠራ ባህርዳር የሚገኝ ካፌ ከተገልጋዮች ጋር አለመግባባት ውስጥ መግባቱን ተ...
22/08/2022

ከአወር ካፌ ኮምቦልቻ አስተዳደር የተሰጠ ማብራሪያ

ክቡራን ደንበኞቻችን፦

ከሰሞኑ ከካፌያችን ጋር በሚመሳሰል ስም የሚጠራ ባህርዳር የሚገኝ ካፌ ከተገልጋዮች ጋር አለመግባባት ውስጥ መግባቱን ተረድተናል። በዚህም አንዳንድ ደንበኞቻችን በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንድንሰጥበት ጠይቀውናል።

ይህ የሰሞኑ ሁኔታ የተከሰተው ባህርዳር ከተማ ውስጥ እንደሆነና ከአወር ካፌ ኮምቦልቻ ጋር አንዳችም ግንኙነት እንደሌለው ለማስገንዘብ እንወዳለን። ከዚህም በተጨማሪ አወር ካፌ ኮምቦልቻ እስከአሁን በየትኛውም ከተማ ቅርንጫፍ ካፌ የለለው መሆኑን እንገልፃለን።

በዚሁ አጋጣሚ ለደንበኞቻችን የተለመደውን አርኪ አገልግሎታችንን አጠናክረን እንደምንቀጥል ለማስገንዘብ እንወዳለን።

ነሐሴ 16፣ 2014
አወር ካፌ - ኮምቦልቻ

________________________________________________

An Explanation from Our Café Kombolcha:

Dear Honourable Customers;

We have learned that recently a café in Bahir Dar city, with similar namesake to us, has been in a controversy with its customers. And some of our customers have reached out to us to give an explanation concerning this.

We would like to remind you that this recent situation has not anything to do with our cafe. And Our Cafe Kombolcha has not opend any branch in any city so far.

On this occasion, we would like to reiterate that we will continue to strengthen our usual special service.

August 22, 2022 GC
Our Café - Kombolcha

our cafe kombolcha
11/08/2022

our cafe kombolcha

our cafe
06/08/2022

our cafe

09/07/2022
Ours Café አዎርስ ካፌእንኳን ለዒድ አል አዱሓ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሆን ዘንድ ይመኝላችኋል።ዛሬም እንደወትሮው ሁሉ ካፌያችን እና...
09/07/2022

Ours Café አዎርስ ካፌ

እንኳን ለዒድ አል አዱሓ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሆን ዘንድ ይመኝላችኋል።

ዛሬም እንደወትሮው ሁሉ ካፌያችን እናንተ ውድ ደንበኞቹን ለማስተናገድ ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቃችኋል። ይምጡ፣ የእረፍት የደስታ ቀንዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

መልካም በዓል!

Address

Kembolcha

Telephone

+251982242222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Our Café - አወር ካፌ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share