Mohammed Abubaker

Mohammed  Abubaker አላህ መጨረሻችንን ያሰምርልን 🤲

 #አሚን
20/05/2026

#አሚን

ኒያህን ባሳመርክ ቁጥር አላህ ጉዳይህን ያሳምርለሀል!ለሌሎች ኸይር ባሰብክ ቁጥር ካላሰብክበት ቦታ ኸይሩ ይመጣልሀል!
18/05/2026

ኒያህን ባሳመርክ ቁጥር አላህ ጉዳይህን ያሳምርለሀል!
ለሌሎች ኸይር ባሰብክ ቁጥር ካላሰብክበት ቦታ ኸይሩ ይመጣልሀል!

02/05/2026

የትም ብትሆን አላህ ፍራ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

01/05/2026

የፍቅር እና የእዝነት ተምሳሌት! ነብዩ መሃመድ፦ﷺ❤

30/04/2026

እስቲ ሁላችንም ያለ ምክናያት
አላህን እናመስግን አልሃምዱሊላህ ❤

29/04/2026

መቼም ቢሆን ተስፋ የማንቆርጥበት መጠጊያችን እርሱ አላህ ብቻ ነዉ❤

29/04/2026
27/04/2026

"በረካ ትፈልጋለህ በ "ረሱል ﷺ
ላይ ሶለዋት አውርዱ!! ❤

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲናቸው ምክንያት ከቤታቸው ለሚፈናቀሉ ሠለምቴ ሙስሊሞች መጠለያ የሚሆን ባለ ሁለት ፎቅ ሕንፃ ትላንት በይፋ ተመርቋል። ይህ ማዕከል ለሠለምቴዎች የመማሪያ የማደሪያ...
27/04/2026

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲናቸው ምክንያት ከቤታቸው ለሚፈናቀሉ ሠለምቴ ሙስሊሞች መጠለያ የሚሆን ባለ ሁለት ፎቅ ሕንፃ ትላንት በይፋ ተመርቋል። ይህ ማዕከል ለሠለምቴዎች የመማሪያ የማደሪያ እንዲሁም የመዝናኛ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ የያዘ ነው።

በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ አንጋፋ ኡስታዞች የሃይማኖት ንጽጽር ዘርፍ ወንድሞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

እንዲህ ያሉ ተጨባጭ ሥራዎች ለዳዕዋው ዕድገትና ለአዳዲስ ወንድም እህቶቻችን መጽናት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው። በሥራው ላይ ለደከማችሁ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። በእውነት ይበል የሚያሰኝ ሥራ ነው! 👏

26/04/2026

በየቀኑ በቢሊዬኖች የሚጠራ ስም "ሙሀመድ"ﷺ❤🤞

Address

0923700231
Logya

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Abubaker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share