Tedy Dish Work Maqi Town

Tedy Dish Work Maqi Town Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tedy Dish Work Maqi Town, Business service, +251920177822, Mek'i.

12/11/2025

ሁሉንም ጨዋታዎች በGSEEK ያለምንም መመልከት ትችላላችሁ።

እና
እና

በያሀሳት 51°E
11090 H 30000

የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!

Inbox Us 📩
Call Us ☎️ 0938111156

🔘Online ነን ሁሉም ሰርቨሮች አሉ ማግኘት ይችላሉ! ጨዋታ ሳይጀምር ቶሎ ቶሎ ያስሞሉ !!➡️GS€EK  ➡️24ኤች ስፖRT ➡️ ቪIፒ                           ✅በፍጥነት ለ...
12/11/2025

🔘Online ነን ሁሉም ሰርቨሮች አሉ ማግኘት ይችላሉ! ጨዋታ ሳይጀምር ቶሎ ቶሎ ያስሞሉ !!

➡️GS€EK ➡️24ኤች ስፖRT ➡️ ቪIፒ

✅በፍጥነት ለመስተናገድ በቴሌግራም Inbox ያድርጉልን!

04/10/2025

ሁሉንም ጨዋታዎች እንደተለመደ በተወዳጆቹ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።

Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 11090 Hor 30000
📺 24H Sport 1 HD

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 10973 Hor 25000
📺 GS*** Sport 1 HD

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን join ያርጉ።

VIP / SPTV / 24H Sport / MorePlex / Apollo / Forever / Etv Pro / MY HD iptvዎች ለማስሞላት
✅ ✅ ያናግሩኝ።

የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!


Call Us ☎️ +251920177822

25/08/2025

ነሐሴ-19-2017 በቀጥታ በነዚ ቻናሎች ይመልከቱ.

⚽️ ENGLAND: Premier League
ማታ ⏰ 4:00
Newcastle 🆚 Liverpool

🔴 Red Sport (S..$) Yah sat & Amos 4°W

✅ SPTV / H 24 Sport ለማስሞላት
👉 ያናግሩኝ Online

19/09/2024
11/10/2023

ለ📡ኢትዮ_ሳት NSS 12 57°e ተጠቃሚዎች😔

📺KANA TVን ጨምሮ ሁሉም ሀገርኛ በSD ይሰሩ የነበሩ ቻናሎች ይሰሩበት ከነበረው 📟TP-11545 H/V Symbol rate-30000 tp...
አሁን ላይ ☝️30000 የነበረውን Symbol rate ወደ 45000 በመቀየራቸው ሁሉም ቻናሎች ተቋርጠዋል!!!

ስለዚህም ቻናሎቹ ለተቋረጠባቹ ሪሞታቹን በመያዝ በ📟11545 H/V 45000 TP ሞልታቹ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!! አልያም ደሞ Scan modun Blind በማረግ የሚመጣላቹ ሲሆን በተጨማሪም ሪሞት ላይ Menu በመጫን Installation .... ከዛ Antenn...ከዛ TPውን 📟1145 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search በማድረግ ወይም Save ብቻ በማለት ቻናሎቹን በቀላሉ ማግኘት ትችላላቹ!!!

በዚህ አጋጣሚ ለድሮው SD ሪሲቨር ተጠቃሚዎች ኢትዩ_ሳት ሪሲቨሮችን ከአገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ስላቋረጣቸው HD ሪሲቨር የግድ መግዛት ይኖርባቹኋል!😥

07/10/2023

#ለጥንቃቄ

" በፎሬክስ ትሬዲንግ የኦንላይን ስራ ትርፋማ እናደርጋችኋለን " የሚል የፌስቡክና የቴሌግራም ማስታወቂያ በሚያስነግሩ የተደራጁ ቡድኖች መጭበርበራቸውን ተበዳዮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል።

እነዚህ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገጾች ስያሜአቸው ከፎሬክስ ትሬዲንግ ጋር የተያያዘ ሲሆን " ትሬድ እናደርጋለን ትርፋማ ትሆናላችሁ " የሚል ቃል በመግባት ከሰዎች ገንዘብ እያስላኩ የማጭበርበር ስራ ላይ መሰማራታቸውን ተበዳዮች ገልፀዋል።

የሚጠቀሙት የማጭበርበር ስልት ምንድነው ?

አጭበርባሪዎቹ በማኅበራዊ ሚዲያ በተለይ በፌስቡክ እና በቴሌግራም ሌሎች ሰዎችን ለመሳብ " እኔ 10 ሺ ብር ኢንቨስት አድርጌ 180 ሺ ብር አግኝቻለሁ እናንተም ኢንቨስት አድርጉ " የሚል የምስክርነት ቪዲዮ አሰርተው ይለቃሉ።

መልዕክቶቹንም በፌስቡክ በማድረግ ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እንዳደረጉት ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተመልክቷል።

አጭበርባሪዎቹ ሰዎችን የሚቀርቡት ስማቸውን ፤ አድራሻቸውን ፤ ፎቶአቸውን የውጪ ሀገር ዜጋ አስመስለው ሲሆን በተጨማሪም የውጪ ሃገር የቢዝነስ አማካሪ እንደሆኑ ጭምር ያስመስላሉ።

አጭበርባሪዎቹ የውጪ ሃገር ሰው እንደሆኑ ያስመስሉ እንጂ ገንዘቡን የሚያስልኩት በሀገር ውስጥ ባንኮች መሆኑን ተበዳዮች ለቲክቫህ ከላኩት ማስረጃ ማየት ተችሏል።

በርካታ ተበዳዮች ስለ ፎሬክስ አሳሳች የቪዲዮ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን ተመልክተው 10ሺ ብር ለቡድኑ በመላክ መጭበርበራቸውን ገልፀዋል።

ተበዳዮች ገንዘቡ እንዲመለስላቸው ሲጠይቁ ገንዘባቸው ኢንቨስት ስለተደረገ ገንዘቡን ለማስለቀቅ ተጨማሪ 36ሺ ብር ሲጠየቁ ሌሎች ተበዳዮችን ደግሞ "10 ሺ ኢንቨስት አድርጌ 180ሺ አትርፌአለሁ" የሚል የቪዲዮ ምስክርነት በኢንግሊዝኛና አማርኛ ቋንቋ ቀርፀው ከላኩ ገንዘቡን እንመልሳለን ብለው እንዳታለሏቸው አስረድተዋል።

ተበዳዮች ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ገፍተው መጠየቅ ሲጀምሩ ቡድኖቹ አድራሻቸውን አጥፍተው እንደሚሰወሩ ተበዳዮች ሲገልፁ ቀርፀው የላኩትን ቪዲዮ ሌሎችን ለማታለል እያዋሉት እንደሆነ በማየታቸው ሌሎች ሰዎች በእንደዚህ አይነት ማታለያ ከመጭበርበር እራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው አስጠንቅቀው ፥ አጭበርባሪዎቹን የሚመለከተው የህግ አካል ሊከታተላቸው እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ሊደረግ የሚገባ ጥንቃቄ ምንድነው ?

- ማኛውም ገንዘባችሁን አምጡ እያሉ በኦንላይን ለሚጠይቁ አካላት ፦
• ማንነታቸውን በትክክል የሚገልፅ መታወቂያ እንዲልኩ
• የሚሰሩበትን አድራሻ (ሀገር፣ ከተማ፣ አካባቢ) እና ከትክክለኛው አካል ህጋዊ ፍቃድ እንዳላቸውና እሱን እንዲልኩ መጠየቅ ይገባል።

- በተለይም በቴሌግራም ሆነ ፌስቡክ የሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት (✅️) መግዛት ቀላል ስለሆነ ይህ ምልክት ያለበት ሰው እውነተኛ እና ታማኝ ነው በሚል የተሳሳተ አመለካከት እንዳትጭበረበሩ ተጠንቀቁ። ማንኛውም ሰው ይሄን ምልክት እየገዛ የተረጋገጠና እውነተኛ ታማኝ ሰው ለመምሰል ይሞክራል።

- " በትንሽ ብር ብቻ እጅግ ብዙ መቶ ሺዎች የሚገኝበት ነው " ስንባል እንዲህ የሚሉንን ሰዎች በበቂ ጥያቄ ማፋጠጥ፣ እያንዳንዱ አካሄዳቸውን መመርመር፣ በሌሎች በርካታ መንገዶች ሰዎቹን በጥያቄ መፈተሽ ይገባል።

ይወያዩ ፦

Via 👋

📡AMOS 4° sat  በቤታቹ በቀላል ወጪ ስታስገጥሙ.......✅Football chanels   ⚽️Sport 1 sd   ⚽️Sport 2   HD   ⚽️sport 3     HD   ⚽️Sport 4...
04/10/2023

📡AMOS 4° sat በቤታቹ በቀላል ወጪ ስታስገጥሙ.......

✅Football chanels
⚽️Sport 1 sd
⚽️Sport 2 HD
⚽️sport 3 HD
⚽️Sport 4 HD
⚽️5 sport
⚽️5 live
⚽️5 stars
⚽️5 plus hd
📺MUTV (Manchester united tv)
📺Eurosport......
📺ONE 1
📺ONE 2
📺Kan 11 hd

✅World fav....
📺MTV Music HD
📺Yes Action HD
📺Nat Geo Wild HD (eng)
📺NG geographic hd
📺History HD (eNG)
📺Discovery Science channel
📺Family channels 8
📺style channel
📺Yes news
📺classica hd
✅Movie chanels
📺movies derama
📺movies action
📺movies comedy
📺Yes tv drama
📺Yes tv comedy
📺Yes tv action
📺Yes pop up

✅children
📺Kids Film etc..........

📡AMOS 4W ላይ የሚገኙትን የ YES ፓኬጆች ላይ ወደ 50 የሚጠጉ ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ ቻናሎች አሉ።
✔ሌላው 👌Amos ስታስገጥሙ
✅የእንግሊዝ ኘሪሜር ሊግ
✅የጣሊያን ሴሪአ
✅የጀርመን ቡንደስሊጋ
✅የኢሮፓ ሊግ
✅የአውሮፓ ቻንፒየንስ ሊግ እና ላሊጋ
ሁሉንም አማርጠው በቀጥታ መመልከት ይችላሉ፡፡

የ📡AMOS4°w አሰራር ለምትፈልጉ ከዚህ ፁሁፍ በፊት አድርሰንላቹኋል....

❓ሌላው amos4° ለመጠቀም
ማንኛውም ሰርቨር ያለው HD ሪሲቨር እና ይፈልጋል። server የ6 ወር ከ300 ብር ጀምሮ ማግኘት ትችላላቹ!!!
⚠ሆኖም ገንዘብን ብቻ እያሰቡ የውሸት server የሚሸጡ ሰዎች ብዙ ስላሉ እንድትጠነቀቁ አደራ እንላለን።

ከላይ 📡Amos ሳተላይትን አሰርታቹ
👇👇ለቻናሎቹ መክፈቻ እነዚህን ሰርቨሮች ከኛ ማግኘት ትችላላቹ።
✨CCCAM 1ወር,3ወር,6ወር,1አመት
✨Forever አንድ አመት
✨Apollo5 አንድ አመት
✨Forever + Apollo5
✨Funcam አንድ አመት
✨Funcam + Apollo
✨Super G-Share iks
✨Super Bolt iks

በብዛት ለምትወስዱ የዲሽ ሰሪ ባለሙያዎች የተወሰነ አስተያየት እናረጋለን!!!
👇ሰርቨር ለምትፈልጉ👇
📲0938111156

29/08/2023

👌ዘንድሮ አሞስ ልዩ ነው....
ባለፉት ጊዜያት ቻምፒየንስ ሊግን በ📺4k ቻናሉ ብቻ በማስተላለፍ ተጠቃሚውን ሲያማር የነበረው 📡Amos4°w በአሁኑ....

በ📺5 plus Hd
በ📺5 star
በ📺5 live
በ📺5 gold

አማራጮቹ 🏆 ቻምፕየንስ ሊግን ሙሉ ለሙሉ የማስተላለፊያ ፈቃዱን ማግኘቱን ገልፃል!!!

26/08/2023

😒አሳዛኝ መረጃ
📺TV_varzish እና 📺Football_hd
ላልተወሰነ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራቸው ውጭ የማስተላለፊያ ፈቃዳቸውን መነጠቃቸውን እና በንግግር ላይ አንዳሉ ገልፀዋል!!!

⚠️ምንያህል ጊዜ የሚለውን አብረን የምናይ ይሆናል!!!

25/01/2023

🍁መረጃ🍁
ለ EthioSat ተጠቃሚዎች በመጨረሻም Nahoo Tv ገብቷል ግን ስርጭቱን ለጊዜው አልጀመረም

📺 Nahoo TV
📶 11605 Hor 45000
በሪሞታቹ ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ


Address

+251920177822
Mek'i

Telephone

+251938111156

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedy Dish Work Maqi Town posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tedy Dish Work Maqi Town:

Share