AYU TECH

AYU TECH AYU-TECH

What is programming language ?➡️ 1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)   መጀመርያ programming language የሚለ...
12/01/2020

What is programming language ?

➡️ 1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)
መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት

➡️ 1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።
ለምሣሌ
ካርድ ለመሙላት *805*.... # call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም

ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው።

🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት

# include ;
using namespace std;
int main( )
{
cout>var1>>var2>>var3; // የምታስገቧቸው inputs

Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a variable which is a reserved memory place holder.

Cout

You can view and join right away.

👇👇https://t.me/setlanguage/amaregna🖕🖕✏️ከላይ ያለውን  #ሊንክ በመጫን የቴሌግራምን ቋንቋ ወደ  #አማረኛ መቀየር ይችላሉ።  #ሊንኩ አልሰራ ካለዎት ቴሌግራምዎን  # አ...
09/01/2020

👇👇
https://t.me/setlanguage/amaregna
🖕🖕

✏️ከላይ ያለውን #ሊንክ በመጫን የቴሌግራምን ቋንቋ ወደ #አማረኛ መቀየር ይችላሉ።

#ሊንኩ አልሰራ ካለዎት ቴሌግራምዎን # አፕዴት በማድረግ መጠቀም ይችላሉ። #ሞቦግራም ወይም #ሱፐርግራም ላይ ላይሰራ ይችላል። ለሙሉ አገልግሎት #ቴሌግራም አፕሊኬሽንን ይጠቀሙ።

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

━━━━━━━━━━━━━━━
📢: https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

Opening this link will translate the interface of your Telegram app to a different language. You can always change the language back in Settings.

🔐እንዴት የ ማንኛዉንም windows computer administrator password ማለፍ እንችላለን?▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃Requirements:—> ማንኛዉም የwindows operati...
29/12/2019

🔐እንዴት የ ማንኛዉንም windows computer administrator password ማለፍ እንችላለን?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃

Requirements:
—> ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows7 os or windows 8 os

Let’s begin………..
—> computrሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
—> ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
—> Type “cd c:” without quotation then hit enter
—>Type “dir” hit enter

--> Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
—> ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚታየዉን በትክክል ይጻፉ
—> “cd windows/system32” hit enter

--> Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
—> Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter

--> አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ computerun restart ማድረግ
—> ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
—>On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ

-->command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
—> Type ”net user” hit enter
—> Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው

-->ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
—> Password እንድይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ

--> አሁን Passwordu ተከይሯል ማለት ነው
—> የከየራቺሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ

✍ ለጓደኛዎ ማድረጎን አይርሱ።

‼️📢: https://t.me/AyuComputerSolution
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

You can view and join right away.

✍ Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን።How to hack other computer and shut them down━━━━━━━━...
29/12/2019

✍ Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን።
How to hack other computer and shut them down

━━━━━━━━━
https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

በተለይ internet cafe እና Wifi ቦታ በጣም አፋጣኝ የሆነ ነገር ግጥሟችሁ ብዙ ሰው እየተጠቀመ ኮኔክሽኑ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራችሁ👽👽

⚠️❗️ማስጠንቀቂያ⚠️❗️
ይሄ ትምህርታዊ ነው ህገወጥ ነገር ቢደረግ ቻናሉ ሀላፊነት አይወስድም።

✍ የሚያስፈልገን internet connection እና CMD ነው።

Step 1:~ cmd መክፈት

Step 2:~ ከዛ tracert ብላቹ ጽፋቹ space ከሰጣችሁት በኋላ የምፈልጉትን website መጻፍ እኔ www.facebook.com የሚለውን መርጫለው ስጽፍም

tracert www.facebook.com

Enter ስትጫኑ internet አክሰሱን እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎችን ዝርዝር ያመጣላቹሀል

Step 3:~ ከዛ complete ሲል
Shut down -i ብለን እንጽፋለን
ከዛ ከሚመጣልን window ላይ add የሚለውን መርጠን ከላይ ከተዘረዘሩት ተጠቃሚዎች የ አንዱን እንጽፋለን።

ቀጥሎም comment የሚለው ላይ የምንዘጋበት ተጠቃሚ screen ላይ የሚመጣ ማስጠንቀቂያ ጹህፍ እንጽፋለን እስከሞላንበት ሰከንድ ድረስ ስክሪኑ ላይ ያሳይና ይዘጋዋል ማለት ነው። ━━━━━━━━━━━━━
https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━
🌀 share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!

🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ==================✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spot...
29/12/2019

🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
==================

✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።

✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።

🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-

🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡

🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡

🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡

🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።

🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።

1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።

2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት

3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።

4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።

5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ

6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት

7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።

8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።

9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።

🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)

👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።

✅ Proof 100% ይሰራል።

#እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/AyuComputerSolution
━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

⚠️በመጀመሪያ አንድ ስልክ ኔትወርኩ ሲጠፋ የ Sim Card ችግር ወይም የ ኔትወርክ ችግር መሆኑን መለየት ያስፈልጋል━━━━━━━━━━━━━━━📢: https://t.me/AyuComputerSolu...
29/12/2019

⚠️በመጀመሪያ አንድ ስልክ ኔትወርኩ ሲጠፋ የ Sim Card ችግር ወይም የ ኔትወርክ ችግር መሆኑን መለየት ያስፈልጋል
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

❇️እንድ ስልክ የኔትወርክ ችግር ነው ማለት የምንችለው ከታች ያሉትን ምልክት ሲያመጣ ነው 👇👇

👉No Service
👉Emergency Call
👉Regisretion Failed
👉Invalid Sim ...

እነዚ በ 3 አይነት ችግር ሊበላሹ ይችላሉ
👉በ IMEI NO ችግር
👉Antrna (Hardware Problem)
👉Network IC ችግር (Hardware Problem)
አብዛኛውን ጊዜ ግን 90% የ IMEI NO ችግር ሰለሆነ IMEI NO መቀየር ነው።
IMEI NO በተን ስልክ ላይ እና ተች ስልክ ላይ አቀያየሩ ስለሚለያይ ዛሬ

በተን ስልኮች ላይ ምንቀይረው በ Code ነው በተን ስልኮች ላይ IMEI NO. መቀየሪያ ኮዶች👇

* #0160 # ብዛት Techno ስልኮች ላይ እንቀይርበታለን
* #0161 #
* #0162 #
* #0066 # ብዛት Isim ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
* #0011 # ብዛት Smadel ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
* #346 #
* #020* #
* #0120 #
* #1120 #
* #* #601* #* #
* #8378 #1 # ሁሉም በተን ስልክ ላይ ይሰራል

መጀመሪያ የስልካቹን IMEI NO. ለማየት * #06 # ስትነኩት 15 ዲጂት ያለው ቁጥር ያመጣላችዋል ልክ እንዲ👇👇 354688225789335 ካመጣላቹ በዋላ እሱን አጥፍታቹ አዲስ IMEI NO. ታስገቡበታላቹ ካዛ ስልኩን አጥፍታቹ ታበሩታላቹ ካዛ Networku ይመለሳል።

❇️ Sim Card Hardware Problem

👉Insert Sim Card
👉No Sim Card Present
👉No Sim Card Interted
👉Sim Card Regitortion Faild

👆👆እነዚ ችገሮች የ Sim Card ማስገቢያው መደብ ችግር ስለሆኑ ወደ ሞባይል ጥገና ቤት ይዞ ሄዶ ማሰራት ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

29/12/2019

⚙ HOW TO CRACK ANY ANDROID APP,GAME OR ANYTHING BEEN IT A THIRD PARTY APP

⚙ What is lucky Patcher?

Lucky Patcher is a very cool app that has the capability of patching all other apps installed on the device and can modify them according to your wish. With these apps, you will be able to hack any of your favorite game or any other recharging app to get the free bonus.

✏️There are two ways of doing this process

1. By rooting

2. Non-Rooting
⚙BY ROOTING
⚙Method 1:
〰〰〰〰〰

1)Lunch Lucky patcher apk and grant root access.

2)You may minimize or close Lucky patcher at this moment and launch the app which you want to get the Pro vision or the paid vision.

3)Go to purchase section and click on buy or pro vision or anything that is written in your app.

4)Now the Lucky patcher's window opens itself instead of google in app purchase box. In that window you will see "Do you want to try to get this app for free" as shown in screen shots below and Select "yes". Non-rooted user Click on "send reply to application(Unsigned).

5)Done. Now you hacked the In app purchase successfully. If the app is supported, then the thing you are trying to download starts downloading or the feature you want Unlock will be unlocked.

(You may also do as described below to increase your chance of success)

1)Open Lucky patcher apk and find Google play store.

2)Tap on it and select "open menu of patches"

3)You will see a warning window saying "It is a system app ....", select ok.

4)Tap on "Custom pach" and select the first one "support.Inapp.LVL.android.vending" and tap apply.

5)Reboot your device.

6)Now act method 1 again.

Applying custom patch to google play store will increase your chance of success.

If you want to disable the Lucky patcher's automatically open, please follow steps below:

1)Open Lucky patcher and go to toolbox at bottom left corner.

2)Select 'Disable google Billing emulation'.
⚙NON Root
⚙Method 2:

1)Open Lucky patcher and find the app you want to hack the in app purchasement.

2)If in app purchasement available, you will see "In app purchases found" below the app.

3)Long press on the app or just tap on the app and click on "open menu of patches".

4)Select "Support patch for In app and LVL emulation.

5)Select apply, wait until it finishes. After that your device will reboot automatically.

If your patch was successful, you may say goodbye to the obnoxious google in app emulation window, that used to come when you select to buy something. You can buy anything for free.

Done! you may enjoy the hacked app now

✍ ለጓደኛዎ ማድረጎን አይርሱ።

‼️📢: https://t.me/AyuComputerSolution
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

📲 ስልክዎ እንደተጠለፈ የሚያሳዩ ሰባት ምልክቶች ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃1.  #የስልክዎ ፍጥነት ከቀነሰ #ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ከሌላው ጊዜ በተለየ ትዕዛዞችን ለማከናወን ረዘም ያለ ጊዜ የሚፈጅ ...
26/12/2019

📲 ስልክዎ እንደተጠለፈ የሚያሳዩ ሰባት ምልክቶች
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃

1. #የስልክዎ ፍጥነት ከቀነሰ

#ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ከሌላው ጊዜ በተለየ ትዕዛዞችን ለማከናወን ረዘም ያለ ጊዜ የሚፈጅ ከሆነ፤ ባዕድ ሶፍትዌሮች #(ማልዌር) እያስቸገሩት ነው ማለት ነው።

እነዚህ #ማልዌር የተባሉት ቫይረሶች ዋነኛ ሥራቸው የስልክዎን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ማዘግየት ሊሆን ስለሚችል፤ በአፋጣኝ #ማስወገድ ተገቢ ነው።

2. #ስልክዎ በጣም የሚግል ከሆነ

#ስልክዎት ከተለመደው ከፍ ባለ ሁኔታ #የሚግል ከሆነ፤ ችግር አለ ማለት ነው። በፍጥነት #እርምጃ ይውሰዱ አልያም #ባለሙያ ያማክሩ።

3. #የስልክዎ የባትሪ ኃይል ቶሎ የሚያልቅ ከሆነ

#ስልክዎ ከፍተኛ #ሙቀት አለው ማለት ደግሞ #የባትሪው ኃይል ቶሎ ቶሎ ያልቃል ማለት ነው።

#ምናልባት ስልክዎ አዳዲስ መተግበሪያዎችንና #ሶፍትዌሮችን ለማደስ በሚሞክርበት ወቅት የባትሪውን ኃይል #ሊጨርስ ይችላል። ነገር ግን ምክንያቱ #ይህ ካልሆነ ስልክዎ #ተጠልፎ ሊሆን እንደሚችል ማሰብ አለብዎ።

4. #ወደ ማያውቁት ሰው መልዕክት ከተላከ ወይም ከማያውቁት ሰው መልዕክት ከደረስዎ

#ብዙ ጊዜ እርስዎ የማያውቋቸው #መልእክቶች የሚላኩት በዋትሳፕና በመሳሰሉ #መተግበሪያዎች በኩል ሲሆን፤ የሚላከው ደግሞ ወደ ጓደኛዎት አልያም ወደ #የማያውቁት ሰው ሊሆን ይችላል።

ወደ እርስዎ የሚላኩ #መልዕክቶች ደግሞ ብዙ ጊዜ #ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ የሚሉ ማሳሰቢያዎች ይበዟቸዋል።

5. #ከበይነ መረብ የሚመጡ ድንገተኛ መልዕክቶች

ስልክዎን በመጠቀም በይነ መረብን #(ኢንትርኔት) በሚያስሱበት ወቅት #ወደ ሌላ ድረ-ገጽ #የሚያሸጋግሩ መልዕክቶች በተደጋጋሚ የሚመጡ ከሆነ #የስልክዎ መጠለፍ ነገር እውን ሊሆን ይችላል።

#መልዕክቱን ሲጫኑ በአንድ ጊዜ ወደ #ሁለትና ሦስት የድህ-ረገጾች አድራሻዎች የሚመራዎ ከሆነ በፍጥነት ይውጡ።

6. #አጠራጣሪ መተግበሪያዎችና ገንዘብ ነክ ጥያቄዎች

አንዳንድ ጊዜ እርስዎ #ያልገዙት ወይም ከበይነ መረብ #ያላወረዱት መተግበሪያ ስልክዎት ላይ ሊመለከቱ ይችላሉ። ምናልባትም #የሞባይል ዳታ እና የጽሁፍ መልዕክት ላይ የዋጋ #ጭማሪም ሊያስተውሉ ይችላሉ።

የክሬዲት ካርድና የሞባይል ገንዘብ ማንቀሳቀሻ መንገዶችን የሚጠቀሙ ከሆነ ይህ ሁኔታ #ለጠላፊዎች ምቹ አጋጣሚ ሊፈጥርላቸው ይችላልና ይጠንቀቁ።

#ስለዚህ የይለፍ ቃሎችንና #የግል መረጃዎችን ስልክዎት ላይ ባያስቀምጡ ይመረጣል፤ አልያም #በጠላፊዎች እንዳይገኝ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።

7. #ያልተለመዱ ድምጾች

#የድምጽ ጥሪ በሚያደርጉበት ወቅት ያልተለመዱና ከዚህ በፊት ያልነበሩ ድምጾች #የሚሰማዎት ከሆን ምናልባት ስልክዎ #የጠላፊዎች ሰላባ ሆኖ ሊሆን ይችላል። ይባስ ብሎም የስልክ ጥሪዎችዎ #እየተቀዱም ሊሆን ይችላል።

━━━━━━━━━━━━━━━
📢: https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

🏷 #መፍትሄዎች
━━━━━━
▫️የስልክ #ማጽጃዎችን ከታማኝ ምንጭ ማግኘት

▫️እርስዎ #የማያውቋቸውን #መተግበሪያዎች ከስልክዎ ማጥፋት

▫️ብዙ ሰው የሚጠቀማቸው #ነጻ የኢንተርኔት #አገልግሎቶችን አለመጠቀም

▫️ስልክዎን #በቀላሉ ሊታወቅ በማይችል #የይለፍ ቃል መዝጋት

▫️ከማይታወቁ #ምንጮች #መተግበሪያዎችን አለመጫን

▫️ስልክዎና በስልክዎ ላይ ያሉ #መተግበሪያዎችን ቶሎ ቶሎ #ማሳደስ (update)

▫️ #የስልክ ክፍያዎንና #የዳታ አጠቃቀምዎን #ይቆጣጠሩ

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

━━━━━━━━━━━━━━━
📢: https://t.me/AyuComputerSolution
━━━━━━━━━━━━━━━

You can view and join right away.

🖱How to Remove shortcut virus permanently from PC, Pendrive and Laptop Computer▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🔑Method One🔑============open...
12/12/2019

🖱How to Remove shortcut virus permanently from PC, Pendrive and Laptop Computer
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔑Method One🔑
============
open CMD. Just type cmd in Run or find command prompt in the start menu.

Now enter the name of the drive in which virus is located. : Like “f:,” if F is your drive name or any other according to drive from which you want to remove the shortcut.

Now type ” attrib f:*.*/d/s -h -r -s ” attrib-h-r-s/s/df:*.*

-h: to unhide all files on drive W
-r: create the files in drive W is free of read-only attribute.
-s: making all files on drive W to be not part of the system again, so comfortable in the bright
f: w drive
*. *: All files ending in

Now this command will remove all the shortcuts from your drive.

It’s that easy to remove all shortcut virus from PC or USB flash drive using CMD.

🔑Method Two🔑
============
Remove Shortcut Virus in one click using.Bat file

In the above method, you need to do the same process for all drive again and again. But if you want to remove shortcut virus in single click then just use this method of bat file. It is very easy to create a bat file. Let’s learn how to do it.

First Open Notepad.

Now copy this code from here and paste it into your Notepad file.

off

attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*

attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*

attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*

complete

Now replace the Drive-Name in the code with all your drives name.

Now save this file as shortcutvirusremover.bat on your desktop.

Now run this bat file.

It will now remove all the shortcut from all the drives you mentioned in the code.

So this is fast and easy, if next time you found this virus again, only run this bat file and it will delete all.

🔑Method Three🔑
============
Remove Shortcut Virus using Shortcut Virus Remover s/w

If you are unable to remove shortcuts using the above cmd method, then you can use these shortcut virus remover tool to clear shortcut virus from your laptop or USB drives. This tool is helpful if you don’t want to do manual tweaks to remove this virus, and it also help in removing it permanently.

🕹First Download Shortcut Virus Remover Software from http://download.cnet.com/Shortcut-Virus-Remover/3000-2239_4-76253723.html here

Now just open its folder as it does not require any installation.

Now Just run this tool.

Now it will ask you to select Pen Drive or Computer, from which you want to remove shortcut virus.

If you want to remove Shortcut Virus from Pendrive, then select Pendrive option

If you want to remove shortcut virus from Computer, then select a computer.

After this, you need to choose the drive from which you want to remove the virus. Then just click on Scan button.

Now it will scan and list all the shortcut virus in a drive. Now just click on delete button, it will remove shortcut virus from your PC.
══════❁✿❁ ══════

🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄️https://t.me/AyuComputerSolution
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

Shortcut Virus Remover is a portable virus remover application. It will remover your shortcut virus from your Pen drivers. It removes .vbs shortcut virus

Mega$BTCPart time and full time job using new  technology  We have Designed new project any one Who went to Work with Us...
18/10/2019

Mega$BTC
Part time and full time job using new technology
We have Designed new project any one Who went to Work with Us
And get payed $$$$$
For those who need to get payed by dollar
invite for all your friends and family phone÷ +251914476708
For More Info………👇👇👇

Earn free Bitcoin money

Address

AYU-TECH
Mekelle
IN

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AYU TECH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share