Tigrian the owner Ethiopian

Tigrian the owner Ethiopian i strongly refuse or hate persons who are laying or speak falasi...I hate
Ethiopian dirty political game...

የፕሪቶሪያው ስምምነት መሄድ በሚገባው ልክ ባይራመድም በርካታ ለውጦችን ግን አምጥቷል።ያለ ነውጥ መኖር የማይችል አውርቶ አደር ሁላ ሰላም በአንዴ አስተንፍሳቸዋለች።ዶክሌ እንዳለው በማዘጋጃ ቤ...
12/05/2023

የፕሪቶሪያው ስምምነት መሄድ በሚገባው ልክ ባይራመድም በርካታ ለውጦችን ግን አምጥቷል።
ያለ ነውጥ መኖር የማይችል አውርቶ አደር ሁላ ሰላም በአንዴ አስተንፍሳቸዋለች።
ዶክሌ እንዳለው በማዘጋጃ ቤት አስመጠጧቸው እንዴ!!!
አኒ በዴ!!!

19/07/2022

DV Lottery USA - DV USA | DV 2024 | EDV America | DV Result | Diversity Visa USA | DV Application | Green Card USA

06/11/2020

🖥⌨ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች‼️

✅ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው። ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው።

✅ አሁን ማንኛውም ሰው ከመግዛቱ በፊት ሊያውቃቸው የሚገባቸው ምርጥ 10 ሃሳቦችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።

1⃣ ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ።

2⃣ ውስጥ PCI Express x16 slot መኖር አለበት። ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል። ለምሳሌ፦ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድ እና ሌሎች . . .

3⃣ ሚሞሪው ወይም ቢያንስ 4GB መሆን አለበት። ይህም ኮምፒውተርዎ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል።

4⃣ ፕሮሰሰሩ ወይም Quad-core processor ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያደርጋል።

5⃣ ኮምፒውተሩን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፋኑ የማይጮህና የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል።

6⃣ All-in-one ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ እና ማስገባት የሚችል፣ እና -Fi የሚሰራ እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

7⃣ Single and High powered graphics card ያለው ይምረጡ። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅምዎታል።

8⃣ የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500 GB ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው።

9⃣ ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ።

🔟 ኮምፒውተር ሲገዙ አብረው ይግዙ። ይህም ኮምፒውተሩ ቢበላሽ ለFile backup (መጠባበቂያ) ያገለግላል።
https://t.me/joinchat/AAAAAEhxfr2alQK4iIM1Ug
🔰 ʝσιи, ѕнαяє,https://www.youtube.com/channel/UCy_gTy-OjVaa21gWshsuTWQn

ከአቤል

06/11/2020

❖ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃

❑ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው።

❑ የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።

✏️ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን።
❑By using CMD❑
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።

1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)

2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)

3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።)

4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው።

መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።።
══════❁✿❁ ══════
ከአቤል ተስፋዬ
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ video ከፈለጉ
https://www.youtube.com/channel/UCy_gTy-OjVaa21gWshsuTWQ
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

this is the explicatory image among our people and our politicians
31/10/2020

this is the explicatory image among our people and our politicians

Address

Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigrian the owner Ethiopian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share