My point of View-የኔ እይታ

My point of View-የኔ እይታ የከፍያለው እይታ

With my classmates @ Addis Ababa University after a stressful proposal defence.
17/04/2024

With my classmates @ Addis Ababa University after a stressful proposal defence.

13/04/2024

በእኔ እይታ በዓለም ላይ ሶስት ዓይነት ሰዎች አሉ።
የመጀመሪያዎቹ፡ አንድን ነገር ከማድረጋቸው በፊት ትክክል መሆን አለመሆኑን ጊዜ ሰጥተው ግራ ቀኙን የሚያዩና ከሌሎችም ውድቀት ወይም ስኬት የሚማሩ ብልሆች ሲሆኑ። ሁለተኞቹ ግን አንድን ነገር ካደረጉ በኋላ በውጤቱ ትክክል መሆን አለመሆናቸውን እያረጋገጡ ለቀጣይ ውሳኔያቸው ትምህርት የሚወስዱ ሰዎች ናቸው። ሶስተኞቹ ደግሞ ከሌሎችም ሆነ ከራሳቸውም ውድቀት ትምህርት የማይወስዱ፥ መውሰድም የማፈልጉና አለመሆኑን እያወቁ ደጋግመው የሚጠፉ ሞኞች ናቸው። ወዳጄ፡ የመጀመሪያው ዓይነት ሰው ለመሆን ጣር። በፍፁም ግን ሶስተኛውን አትሁን። መልካም ቀን።

30/12/2023

ስለ ክፍልፋይ የሁለተኛ ክፍል ተማሪን እያስጠናሁ፤ አምስት የተቀቀሉ እንቁላሎችን ለአራት ልጆች እኩል አካፍልላቸው ብየው፣ አንድ አንድ እሰጣቸውና አንዱን ራሴ በላለሁ አይለኝም። እኔም ለሱ ሳልሰጠው...

12/12/2023

ህይወት እንዴ ብስክሌት ነች ፤ ሚዛኗን መጠበቅ እስክትችል ድረስ ብዙ መውደቅና መጋጨቶች አሉባት።

09/12/2023

መጀመሪያ ትክክለኛ መንገድ ላይ መሆንህን እርግጠኛ ሁን ፤ ቀርፈፍ እያልክም ቢሆን ካሰብክበት መድረስህ አይቀርምና።

08/12/2023

ከሆንን በላይ ሰዎች የሚሉን ካሳሰበን ፤ መኖር ገና አልጀመርንም።

08/12/2023

ስኬት የሚጀምረው ራስን ከመቀበል ነው።

Address

Addis Ababa
Sabiyan
3000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when My point of View-የኔ እይታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share