Bekele b

Bekele b I wanna to show u the most amazing places on the world.

22/06/2024

አባባ ጠፍተዋል😭

መሀመድ ሰይድ ይባላሉ!ትላንት ቅዳሜ በሬ ለመግዛት ቤተል መንዲዳ ሄደው ጠፍተዋል!! በዓልንም የት እንዳሳለፉ አልታወቀም😭 #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
0945355446
0911208385

22/06/2024
22/06/2024

"እህታችንን 100 ብር አዉጥተን እናግዛት"

ብርቱካን ፈጠነ ጎበዝ እና ታታሪ በሹፍርና ሞያ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ምትሰራ የሁለት ልጆች እናት ነች። ብርቱካን ወጣት ነች ከዚ ከዛ ለፍታ ባልዋን ታግዛለች ልጆችዋን ታስተምራለች። በስራ ቦታዋ በማህበራዊ ህይወቷ እጅግ ተግባቢ ናት። ከእለታት በአንዱ ቀን ግን ብርቱካን የሚየስደነግጥ ዜና ከሀኪሞች ሰማች። በተደረገላት ምርመራ ሁለቱም ኩላሊትዋ መስራት እንዳቆሙ ተነገራት። ያች ተሯሩጣ ብዙውን ግዜ ወንዶች በሚመርጡት ሹፍርና ላይ እየሰራች ልጆችዋን የምታሳድገው ወጣት ባንዴ እጅ ሰጥታ ከአልጋ ዋለች። ለአለፉት ግዜያትም በሳምንት 3ግዜ ዲየላሲስ እያረገች ትገኛለች። ብርቱካን ለህፃናት ልጆቼ ስትሉ አትርፉኝ ብላ ከፊታችን ቆማለች።ከዚህ ቀደም ያላትን ንብረት ሸጣ እና ባገኘችው ትንሽ እገዛ ለህክምና ወደ ህንድ ብትጓዝም ከባለቤትዋ የሚሰጣት ኩላሊት አይሆንም ተብላ ተመልሳለች።
አሁን ለ2ኛ ግዜ በተደረገ ከፍተኛ ምርመራ የእህቷ እንደሚሆን ተነግሯት በሚያውቋት እና በስራ ባልደረቦችዋ 5መቶ ሺህ ብር ተሰብስቧል። ብርቱካን ለህክምና ያስፈልጋል የተባለችው 2ሚልየን ሲሆን የቀረውን 1.5 እኛ ወገኖችዋ እንድናግዛት በእግዚየብሔር ስም ጠይቃለች። ህፃናት ይዞ በወጣትነት መፈትን ክፉ ገጠመኝ ነው እና ለዚች ወጣት አለሁ እንብላት።

እሷን ለማገዝ በባለቤቷ ባየ እና በአስተባባሪዎች ብርሃኑ እና አማረ በተከፈተዉ በኢ/ን/ባንክ 1000632851026 ይጠቀሙ

ለተጨማሪ ማብራሪያ

👉🏼0918067867 ባየ

👉🏼0918788317 ባንተአየሁ

ሼር ሼር ሼር

22/06/2024

አንድ አባት ለገዳምቸው እርዳታ ለመሰብስብ አስበው መሰደድ ግድ ሆነባቸው።

ከቅዱስ መጽሐፍ ሌላ በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸውን ኩራዝ
ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ ይዘዋል
አንድ ቀን ምሽት እኚህ አባት ደከማቸውና ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያም እርዳታም ቢጠይቁም
መንደርተኛው ሁሉ ፍቃደኛ አልሆነም
ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጎድጓዳ ቦታ ያገኙና እዚያ ውስጥ ገብተው አደሩ ።

እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ቀንዲላቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው።
ለመተኛት ጋደም እንዳሉ አውሬ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን በላባቸው።
ጠዋትም
ተመሰገን ብለው መንደርተኛውን ተሰናብተው ሊሄዱ ሲሉ አንድም ሰው አጡ

ለካንስ በዚያህ ምሽት ዘራፊ ሽፍቶች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ነበር ያደሩት
እሳቸውም በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር።
ፋኖሱንም ነፋስ ባያጠፋው ኖሮ የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር።
አውራ ዶሮአቸውም አውሬ ባይበላው ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር።

ወደጆቼ
እኚህ ለነፍሳቸው በመድከም ስለእኔ ስለእናንተ ብሄር ሀይማኖት ሳይመርጡ ስለሀገር ቀን ከሌለት እያነቡ የሚይፀልዩ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ገዳም ያሉ አባቶች ዛሬም የከፋ ችግር ውስጥ ናቸው
ለጾም ለጸሎት መቆም ተስኗቸው ከአውራዊት እና ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ ይዘዋል።
ወንጌል የሚወዱ ፍለጋ ሳይሰደዱ ፣ እናት ቤተክርስቲያን ለዘመናት የጠበቀቻቸውን ልጆቿን ሳታጣ
አለሁልሽ እንበላት ልጅነታችን ታድያ ለመቼ ሊሆን?

ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

ለተጨማሪ መረጃ:-
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957
ወይም 0938644444 በመደወል ድጋፍ ማድረግ ይቻላል፡፡

22/06/2024
01/12/2023

Address

Sebeta

Telephone

+251940610413

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bekele b posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share