YE Ethiopia Biheirawi EKUB

YE Ethiopia Biheirawi EKUB MONEY CHANNEL

08/02/2024
የገንዘብን ሀይል መገንዘብበአንድ ሚሊዮን ደሃዎች ኪስ ውስጥ የሚውሉ የአንድ ብር ሳንቲሞች ለእያንዳንዱ ደሃ ትርጉም አልባ ናቸው ፤ እነዚህን አንድ ሚሊዮን ሳንቲሞች ወደ አንዱ ደሃ ኪስ ሰብስ...
29/04/2021

የገንዘብን ሀይል መገንዘብ
በአንድ ሚሊዮን ደሃዎች ኪስ ውስጥ የሚውሉ የአንድ ብር ሳንቲሞች ለእያንዳንዱ ደሃ ትርጉም አልባ ናቸው ፤ እነዚህን አንድ ሚሊዮን ሳንቲሞች ወደ አንዱ ደሃ ኪስ ሰብስበን ብናመጣቸው መኪና ገዝተው የመንዳት ሀይል አላቸው🤔
ባህላዊ ዕቁብን በዘመናዊ የገንዘብ አሰራር ብናዘምነው በእያንዳንዷ እለት ብዙ ሺህ ደሃዎች በትክክለኛ ና ጤነኛ የኢኮኖሚ እሳቤ ሚሊየነር መሆን ይችላሉ።
የዚህ ገፅ አላማም ይህን አሰራር እውን ማድረግ ነው ፤ ገፁን Like ያድርጉት ና የሀሳቡን በረከት ይካፈሉ💚💛❤🙏

በዘመነ የዕቁብ አሰራር አና የላቀ ኢኮኖሚያዊ እሳቤ እያንዳንዷን እለት ሚሊየነሮችን እንፍጠርባት
15/04/2021

በዘመነ የዕቁብ አሰራር አና የላቀ ኢኮኖሚያዊ እሳቤ እያንዳንዷን እለት ሚሊየነሮችን እንፍጠርባት

15/04/2021

ትንሽ ገንዘብ + ትልቅ ሃሳብ = ግዙፍ ሀብት

አንድ ሚሊዮን ደሃዎች በቀን የአስር ብር ዕቁብ መሰረቱ። በየቀኑ ለመቶ ዕቁብተኞች የሚወጣ አስር ሚሊዮን ብር ዕጣ ይጣላል። በዚህ አስር ሚሊዮን ብር ለመቶው ሰዎች ቋሚ ስራ ( ቢዝነስ) ይፈጠ...
15/04/2021

አንድ ሚሊዮን ደሃዎች በቀን የአስር ብር ዕቁብ መሰረቱ። በየቀኑ ለመቶ ዕቁብተኞች የሚወጣ አስር ሚሊዮን ብር ዕጣ ይጣላል። በዚህ አስር ሚሊዮን ብር ለመቶው ሰዎች ቋሚ ስራ ( ቢዝነስ) ይፈጠርላቸዋል። በአመት 100×365=36500 ( ሰላሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ) ሰዎች የባለ አስር ሚሊዮን ብር ቢዝነስ ባለቤት ይሆናሉ። በተለየ የዕቁቡ ቴክኒካዊ አሰራር ምክንያት አስር አመት ባልሞላ ጊዜ ዕቁቡ እንዲያልቅ ይደረጋል። በአስሩ አመት መጨረሻ ላይ አንድ ሚሊዮኑ ደሃዎች በሙሉ ወደ ሚሊየነርነት ይቀየራሉ ማለት ነው።
ይህ የፌስ ቡክ ገፅ በእንዲህ አይነት ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰብ ነባር ባህላችንን ወደ ዘመናዊ የፋይናንስ አሰራር ና ተቋም በመለወጥ የሰው ልጆችን ህይወት ለመለወጥ ታቅዶ የተፈጠረ ነው።
ገፁን like ያድርጉት እና የአሳቡን በረከት ይካፈሉ💚💛❤🙏

27/12/2019

በወረቀት የምንለዋወጣቸው አራት ኢኮኖሚያዊ ሃብቶች ናቸው።
1. የሰው ሃብት
2.የመሬት ሃብት
3.የካፒታል ሃብት
4. የኤንተርፕሩነር ሃብት
እነዚህ ከሌሉ የወረቀት ገንዘብ ምንም ማለት አይደለም።

27/12/2019

ወረቀት ብር የምንገዛበት ነገር ከሌለ በራሱ ሃብት አይደለም።

27/12/2019

የሰው ልጅ ደሃ ሆኖ የሚኖረው ገንዘብ ስለጠፋ አይደለም፤ ትናንሽ ገንዘቦችን ዘውሮ ትልቅ ሃብት የሚያደርግ ማሽን እምብዛም ስለሆነ እንጂ። አንድ ሚሊዮን አስር ሳንቲሞችን ከአንድ ሚሊዮን ኪሶች ወደ አንድ ኪስ ዘውሮ የሚያመጣ አእምሮ አንድ መቶ ሺህ ብርን በደቂቃዎች ውስጥ መፍጠር ይችላል።

27/12/2019

All of us are born poor; the road how to reach the rich is the art our of economic thinking።

27/12/2019

አንድ ሰው ከራሱ ጋር መገበያየት አይችልም። የአንዳችን ሃብት ና ብልፅግና በሌላው ሰው አእምሮ ና ኪስ ውስጥ ነው ያለው። ሰው ለሰው ወገኑም ሃብቱም ነው።

20/12/2019

“Wealth is the slave of a wise man. The master of a fool.” — Seneca;

Address

Sire
123456

Telephone

0910699962

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YE Ethiopia Biheirawi EKUB posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share