Thom General Electronics Computer & Mobile Maintenance &Technical Support

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Thom General Electronics Computer & Mobile Maintenance &Technical Support
Call Directions Website Contact the business

Thom General Electronics Computer & Mobile Maintenance &Technical Support Thom General Computer and electronics equipment maintenance and technical support

በአዲሱ ዓመት በአዲስ ዕቅድ እና ተግባር 👉በሚላው🙏🙏🙏
19/09/2026

በአዲሱ ዓመት በአዲስ ዕቅድ እና ተግባር 👉በሚላው🙏🙏🙏

ጥብቅ ማሳሰቢያ============የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዜጎቻችን የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ለማግኝት የሚያመለክቱበት ፖርታል/ድረ-ገፅ (URL) ይፋ ማድረጉን ተከትሎ አንዳንድ አጭበ...
13/09/2026

ጥብቅ ማሳሰቢያ
============
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዜጎቻችን የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ለማግኝት የሚያመለክቱበት ፖርታል/ድረ-ገፅ (URL) ይፋ ማድረጉን ተከትሎ አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ በማስመሰል ሐሰተኛ ፖርታል/ድረ-ገፅ በማሠራጨት አመልካቾችን ላልተገባ ወጪ እና እንግልት እየዳረጓቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡
ስለሆነም ለኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ትክክለኛው ፖርታል/ድረ-ገፅ (URL) https://immigration.gov.et ብቻ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለሂሳብ (Math) ትምህርት ልዩ ድጋፍ የሚሰጡ፣ ጥያቄዎችን በፎቶ ወይም በፅሁፍ ተቀብለው ደረጃ በደረጃ የሚያብራሩ 5 ምርጥ የAI መተግበሪያዎች፦1️⃣ Photomath: አስቸጋሪ የሂሳብ ጥያ...
03/09/2026

ለሂሳብ (Math) ትምህርት ልዩ ድጋፍ የሚሰጡ፣ ጥያቄዎችን በፎቶ ወይም በፅሁፍ ተቀብለው ደረጃ በደረጃ የሚያብራሩ 5 ምርጥ የAI መተግበሪያዎች፦

1️⃣ Photomath: አስቸጋሪ የሂሳብ ጥያቄዎችን በስልክ ካሜራ ፎቶ በማንሳት ብቻ እያንዳንዱን የአሰራር ደረጃ በዝርዝር የሚያሳይ መተግበሪያ። photomath.com

2️⃣ Symbolab: ለአልጀብራ፣ ካልኩለስ እና ትሪጎኖሜትሪ ጥያቄዎች እጅግ በጣም ዝርዝር የሆነ የአሰራር ቅደም ተከተል እና ግራፎችን የሚሰጥ የሂሳብ መፍቻ። symbolab.com

3️⃣ Mathway: ከመሰረታዊ ሂሳብ እስከ ከፍተኛ የኮሌጅ ሂሳብ ጥያቄዎችን በፍጥነት የሚመልስ የካሊኩሌተር እና የAI ጥምረት። mathway.com

4️⃣ Wolfram Alpha: የተወሳሰቡ የሂሳብ ቀመሮችን፣ እኩልዮሾችን (equations) እና የሳይንስ ጥያቄዎችን በከፍተኛ ትክክለኛነት የሚሰላ የምርምር ሞተር። wolframalpha.com

5️⃣ Microsoft Math Solver: በነጻ ጥያቄዎችን በስክሪኑ ላይ በመጻፍ ወይም ፎቶ በማንሳት መፍትሄ የሚሰጥ እና ተመሳሳይ ተጨማሪ የማለማመጃ ጥያቄዎችን የሚያቀርብ። https://mathsolver.microsoft.com/

my Shop At Wolaita  S**o Ethiopia👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👉Please Visit our shop👉We are giving Reliable service for you💯            ...
25/08/2026

my Shop At Wolaita S**o Ethiopia
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Please Visit our shop
👉We are giving Reliable service for you💯

አድራሻችን
👇👇👇👇
ወላይታ ሶዶ መናኻርያ ጀርባ ወደ ሀሹ ዱቀት ፋቭርካ በሚወስደው አስፋልት
ሶዶ ከተማ መሐል ከተማ ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ን ፍት ለፍት ይገኛል
📞0900501919
📞0913812917

👉https://t.me/THOMSPIRITUALSONGSEBOOKS
👉https://t.me/MadTO
?https://www.youtube.com/-School

20/08/2026

How We can change all china mobile imei

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Thom General Electronics Computer & Mobile Maintenance &Technical Support posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Thom General Electronics Computer & Mobile Maintenance &Technical Support:

Shortcuts

Share