Joyful Life

Joyful Life Adozione a distanza e solidarietà sociale e umanitaria - progetti di realizzazione di infrastruttur JOYFUL LIFE Onlus

እንደ ሁሌም በጣም ጥሩ የምስ ጊዜ ነበርንመሲ ተባርኪ ሁሌ ለእነኝህ እናቶች ቆንጃ ምግብ የተሻለ ለውጥ ሰለምታስቢ ምን እንለን ብዙ አክብሮት Mesi Haile  Sabrina Orgino Joyf...
09/08/2026

እንደ ሁሌም በጣም ጥሩ የምስ ጊዜ ነበርን
መሲ ተባርኪ ሁሌ ለእነኝህ እናቶች ቆንጃ ምግብ የተሻለ ለውጥ ሰለምታስቢ ምን እንለን ብዙ አክብሮት Mesi Haile Sabrina Orgino Joyful Life Melaku Berhanu Aklilu Tesfaye

Mesi Haile ከጃይፍል ላይፍ ጋራ ከተጓዘቻቸው ስራዎች በጥቂቱ    Life Sosi Deneke Sabrina Orgino Aklilu Tesfaye Melaku Berhanu Emebet Girma ...
25/07/2026

Mesi Haile ከጃይፍል ላይፍ ጋራ ከተጓዘቻቸው ስራዎች በጥቂቱ Life Sosi Deneke Sabrina Orgino Aklilu Tesfaye Melaku Berhanu Emebet Girma Desalegn Seble Jenber Samuel Tiruneh Surafel Tilahun መና ፍስሐ

#መሰርት​ ኃይሌ ​ life ethiopiahabesha ​ ​ ...

መቼም ከልቡ መሰጠት የሚወድ ሰው ብዙ ምስጋና አይፈልግም Mesi Haile እናቶችን ልጋብዝ ብላ ምሳ ስትጠራ በተከፈተልን በር ሌላ ትንሽ ድንኳን ሰራን! ለምን መሲ ከማትፈልገው ነገር አንድ ...
24/07/2026

መቼም ከልቡ መሰጠት የሚወድ ሰው ብዙ ምስጋና አይፈልግም Mesi Haile እናቶችን ልጋብዝ ብላ ምሳ ስትጠራ በተከፈተልን በር ሌላ ትንሽ ድንኳን ሰራን!
ለምን መሲ ከማትፈልገው ነገር አንድ እኔ ተደርጎልኝ ነው የምትሰራውን የበጎ አድራጎት ስራ ሁሉ እድል ነው ብላ ሰለምታምን ነው::
እኛ ነይ እናመሰግንሽ ብለን ብንጠራት አትመጣልንም ለዚህ ነው ድንኳን የቀጠልነው! የምናመሰግንበት ብዙ ምክንያት ሰለነበርን! መጀመሪያ ሰለአንች እግዚአብሔር ይመሰገን:: ሰለ ቅንነትሽ ! ደግሞ መጽሐፈ ቅዱሰም ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል መሲ ከአንች ትልቅ ልብ አንፃር ይች ትንሻ ናት!! እንወድሻለን Melaku Berhanu Joyful Life Aklilu Tesfaye Emebet Girma Desalegn Sosi Deneke Sabrina Orgino Rahel Mulegeta Seble Jenber Ki Di Ehetalem Mesgana መና ፍስሐ

መሲ በልባ በገንዘባ በጊዜዋ ሁሌም ከእኛ ጋራ ነች በአካል  በመካከላችን ትገኛለች ግን አልጠበቅንም  ግን ደግሞ ሆነ..... ማንም የማይረደው ለንም የማይገባው ግን ባለ እራይ ለሆነ ሰው ብቻ...
22/07/2026

መሲ በልባ በገንዘባ በጊዜዋ ሁሌም ከእኛ ጋራ ነች በአካል በመካከላችን ትገኛለች ግን አልጠበቅንም ግን ደግሞ ሆነ..... ማንም የማይረደው ለንም የማይገባው ግን ባለ እራይ ለሆነ ሰው ብቻ የሚገባው ምክንያት አለን Mesi Haile እና ጃይፍል ላይፍ ተቋም አብሮ ለመሮጥ የተገኘንበት መንገድ የእግዚአብሄር እጂ የሰው እጂ አልነበርም::
ዛሬ ይሄው ታሪክ ሆኖ በአካል ተገኝታ መጎብኘት መዳሰስ ቻለች Joyful Life Sabrina Orgino Aklilu Tesfaye Ki Di Melaku Berhanu Sosi Deneke Emebet Girma Desalegn Seble Jenber Samuel Tiruneh Surafel Tilahun Rahel Mulegeta Ehetalem Mesgana

With Melaku Berhanu – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
17/07/2026

With Melaku Berhanu – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

ቃላት ቢያጥረኝም !! የምንወደው አምባሳደራችን የማይናገርው ልዑል እናት Mesi Haile  ልትጎበኘን  በመካከላችን ተገኝታለች ከምትኖርበት አሜሪካ ሲያትል ተጉዛ ልዑልን ልታሰመርቅ ድግስ ደ...
17/07/2026

ቃላት ቢያጥረኝም !!
የምንወደው አምባሳደራችን የማይናገርው ልዑል እናት Mesi Haile ልትጎበኘን በመካከላችን ተገኝታለች ከምትኖርበት አሜሪካ ሲያትል ተጉዛ ልዑልን ልታሰመርቅ ድግስ ደግሳ ወደ ኢትዮዽያ ሰትገባ አሰቀድሜ የልዑልን ወንድም እህቶቹን ልጎብኝ በማለት ይሄው በብዙ ደሰታ ከቤተሰቦቿ እና ወዳጅ Berhanu ዘመዳቿ ጋራ በዚህ መልክ ተገኝታለች:: ወላጃች Joyful Life የቦርድ ዋና ሰብሳቢ Aklilu Tesfaye በክብር በዚህ መልክ ተቀብለናታል እንካን ደህና መጣሹ❤😍
Sabrina Orgino Ki Di Sosi Deneke

Indirizzo

Via Dei Gracchi 278
Rome
00192

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando Joyful Life pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Contatta L'azienda

Invia un messaggio a Joyful Life:

Scelte rapide

Condividi