Tedy Jehova

Tedy Jehova Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tedy Jehova, Business Center, Addis Ababa Street, John Pandeni, Windhoek.

11/11/2022
27/09/2022
13/07/2022

Titus 3 (አማ) - ቲቶ
10-11: መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።

25/01/2022

yih melikt ye Ethiopia new
መዝሙር 71 (Psalms)
7፤ ለብዙዎች መደነቂያ ሆንሁ፤ አንተ ግን ብርቱ መጠጊያዬ ነህ።
8፤ አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።

18/01/2022

1 ቆሮንቶስ 3 (1 Corinthians)
9፤ የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።
10፤ የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ተሰጠኝ መጠን እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፥ ሌላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንጽ ይጠንቀቅ።
11፤ ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1 Corinthians 3 (KJV) - 1 ቆሮንቶስ
9: For we are labourers together with God: ye are God's husbandry, ye are God's building.
10: According to the grace of God which is given unto me, as a wise masterbuilder, I have laid the foundation, and another buildeth thereon. But let every man take heed how he buildeth thereupon.
11: For other foundation can no man lay than that is laid, which is Jesus Christ.

28/12/2021

ዳንኤል 6 (Daniel)
20፤ ወደ ጕድጓዱም ወደ ዳንኤል በቀረበ ጊዜ በኀዘን ቃል ጠራው፤ ንጉሡም ተናገረ ዳንኤልንም፡— የሕያው አምላክ ባሪያ ዳንኤል ሆይ፥ ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክህ ከአንበሶች ያድንህ ዘንድ ችሎአልን? አለው።

22/12/2021

Send a message to learn more

Address

Addis Ababa Street, John Pandeni
Windhoek

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedy Jehova posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share