እኔ እና ውዴ የእጅ ስራ ሙያተኞች

እኔ እና ውዴ የእጅ ስራ ሙያተኞች ስፍራ ያልጋ ልብስ'''''

🌹ኒቃቢስቷ🌹      💐ፕላኔት_ነሽ_አንቺ💐 🌺🌺🌺🌺ጠላት ቢዘምትብሽ ስምሽን በማጥፋት፡ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ዝሙት ለማስፋፋት፡ዘመቻ ቢጀምር በፌስቡክ ኢንተርኔት፡ፍፁም ጆሮ አትስጪ አንች ነሽ ፕላ...
10/09/2023

🌹ኒቃቢስቷ🌹
💐ፕላኔት_ነሽ_አንቺ💐
🌺🌺🌺🌺
ጠላት ቢዘምትብሽ ስምሽን በማጥፋት፡
ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ዝሙት ለማስፋፋት፡
ዘመቻ ቢጀምር በፌስቡክ ኢንተርኔት፡
ፍፁም ጆሮ አትስጪ አንች ነሽ ፕላኔት፡
🌺🌺🌺🌺🌺
የኛ ጁፒተር ነሽ ማርስና ኡራኑስ፡
በተውሒድ የፀናሽ አንፖልና ፋኑስ፡
ኔፕቱንም ምድር ሳተርንና ቬኑስ፡
----------------------------------------
በቀደምቶች ፈለግ በሀቅ ከፀናሽ፡
ለወሬ ጆሮ አትስጭ ከሰማይ ነው ዝናሽ፡
ከፕላኔት በላይ ዘልቋል ያንች ክብር፡
በዩሮ በዶላር አይገኝም በብር
💐💐💐💐💐
የሩሲያ አሜሪካ ሰይጣናት ቢያቅራራ፡
ምንም አይሰማሽ አትከፊ አደራ፡
በኢስላምሽ በርቺ በኒቃብ ድመቂ፡
ጠላትሽ ብዙ ነው እህት ተጠንቀቂ፡
ማንንም አትስሚ እጂግ በጣም ንቂ፡
ጥቅምና ጉዳትን ለይተሽ እወቂ፡
💐💐💐💐💐
የጌታን ቃል ስሚ ልበሽ ኒቃብሽን፡
በይ ተከናነቢ እወቂው ክብርሽን፡
የቁንጅናሽን ልክ ግርማ ሞገስሽን
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አህባሽ ሱሪ ልበሽ ብሎ ጠላት ቢያብር፡
የሒጃብ ቀን ብሎ ኢኽዋንም ቢያከብር፡
ያንችን የፀና አቋም አይችልም ሊሰብር፡
ሴት አንበሳ አያስርም ምንም ድሩ ቢያብር፡
በርቺ በኒቃብሽ እሰይ የኔ ነብር፡
🌺🌺🌺🌺
ሀያል የተባሉት ምን ቢተባበሩ፡
በአሏህ ካላመኑ ቁርዓንን ካልቀሩ፡
በጣም ዝቅ ያለ ነው የሸረሪት ድሩ፡
የፍልስፍና ጥግ ፅልመት ነው መስመሩ፡
ላንች አይመጥንሽም ተራ ነው ነገሩ፡
🌹🌹🌹🌹
ወላሒ ረክሰዋል ሱሪ የሚለብሱት፡
ከሰውነት ክብር በጣም ነው ያነሱት፡
ውድ አካላቸውን ለዝንብ እያላሱት፡
አላፊና አግዳሚው መጥቶ እየወረረው፡
ሰካራሙ ሁላ ሔዶ እየደፈረው፡
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አይተውት አይተውት ስለሰለቻቸው፡
አሁን የሁሉም ሰው አንች ነሽ ምርጫቸው፡
አንች ግን አደራ እንዳታሳያቸው፡
በሀላል ካልሆነ እምቢያው በያቸው፡
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ከአህባሽ እራቂ ክርስቲያን ጋ አትሒጂ፡
አይናፋር ብቻ ሁኝ ጥመት እንዳትለምጂ፡
ሆነሽ ተቀመጪ ዘላለም ተወዳጅ፡
የተውሒድ አንበሳ የቢዲዓ አሳዳጅ፡
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጀግና ነሽ እህቴ ከፕላኔት በላይ፡
ከፍ ብለሽ ኑሪ ሁሌም ወደ ሰማይ፡
አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎሽን እንዳላይ፡
ማንም እንዳያይሽ ሁሉም አንችን ይበል፡
ከሐዲው ጠማማው ኢስላምን ይቀበል፡
ቢድዓ ይራቆት ሽርክም አድስ መጤ

የሽርክ የጥመቱ ውርጋጥ ወንደላጤ፡
አህባሽ አፉን ይዝጋ ዳቆንና ጴንጤ፡
ከሐላልሽ ውጭ ማንም አይድፈርሽ፡
በኒቃብ ተሸፈኝ ኒቃብ ይሁን ክብርሽ፡
የአርሹ ባለቤት ጠብቆ ያኑርሽ፡
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌹እናም_የኔ_ጀግና....!!
በስደትም ሆነሽ ሀገርም ስትመጪ፡
ሌላን አትልበሺ ኒቃብን ምረጪ፡
በሱና ላይ ፅኚ ከቢድዓ አምልጪ፡
🌹አዎ_ጀግናዬ_ሆይ....!!
በሰውነት ክብር ምድር ላይ የበቀልሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰማይ የተሰቀልሽ።
ሐሜተኛው ያውራ በእምነትሽ በርቺ፡
ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ከቶ አትሰላቺ፡
የኢስላም ውድ ልጅ ፕላኔት ነሽ አንቺ፡
💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺

31/08/2023

💜 #ፈጅር ሰላት
ሁለት ምርጫዎች አሉህ
ተኝተህ ህልምህን መሙላት ወይ ደግሞ
ተነስተህ ህልምህን ማሳካት ።

28/08/2023

ያለ __ተውሂድ____ ኸይር ስራ መስራት
ያለ ውዱእ #ሰላት መስገድ ማለት ነው

24/08/2023

((ወ___ዳ____ጄ))
«ሞት ስካር አለው ተዘጋጅለት.!!»
⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇦⇦⇦⇦⇦⇦

➮ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት!!
➮ሞት ከተግሳፆች ሁሉ ትልቁ ነው!!
➮ሞት እሱ ሳይሆን ወዳንተ ሚመጣው አንተ ነህ ወደሱ ምቴደው!!

for ......my. ....only
20/08/2023

for ......my. ....only

13/08/2023

قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «يَا أَيُّهَا النَّاسُ تُوبُوا إلَى اللهِ، فَإِنِّي أتُوبُ إلَيْهِ مِئَةَ مَرَّةٍ»

ነቢዩ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡

የትሪ ዳንቴል ለምትፈልጉ ሳኡዲ ሪያድ 🌹🌹
04/08/2023

የትሪ ዳንቴል ለምትፈልጉ ሳኡዲ ሪያድ 🌹🌹

18/07/2023

️💔 ምርጥና ውብ ሰው ኖሮህ
ድንገት ቢቀየርብህ አትዘን (አትገረም)
በጣም ጣፋጭ የሆኑ ነገሮች እና
መድሀኒቶችም ⏩❌expire date አላቸውና ።

👍🌹
29/06/2023

👍🌹

Address

Nesim
Riyadh

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እኔ እና ውዴ የእጅ ስራ ሙያተኞች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share