Hiwatachin Ladinachn

Hiwatachin Ladinachn Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hiwatachin Ladinachn, Professional Service, riyadh, Riyadh.

18/07/2022

እና ሊላህ ወእነ እለሂ ረጂዑን

04/03/2022

ሶ ዐ ወ

16/02/2019

አሹቴ ለበሎ ቀሪሶ ወጣት ዋ በሊቅቻ ለሼሙይ ቲጋገዞት የሮሬ አሀተ የጂጂሙ
ፍትህ ለበሎ ቀሪሶ አርሰደር

ፍትህ ለበሎ ቀሪሶ ወጠት
14/02/2019

ፍትህ ለበሎ ቀሪሶ ወጠት

የውሸት መግለጫ ምነው የቆሰለዉን ሰው ረሰቹ  ያቆሰለው ወጣት ከስር በለይ ነው ለዘው ጭከኔ በተሞለበት የቀገደሉት በጥይት እነ በሰጅ ትላንት በዞኑ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ላይ የተፈጠረዉን ጉዳይ...
14/02/2019

የውሸት መግለጫ ምነው የቆሰለዉን ሰው ረሰቹ ያቆሰለው ወጣት ከስር በለይ ነው ለዘው ጭከኔ በተሞለበት የቀገደሉት በጥይት እነ በሰጅ

ትላንት በዞኑ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ላይ የተፈጠረዉን ጉዳይ በማስመልከት ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የተሰጠ መግለጫ
"""""""""""""""""''"''"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ዋና አስተዳዳሪው አቶ ዘይኔ ቢልካ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በቅርቡ በዞኑ በተለያዩ አከባቢዎች ለኢንቨስትመንት መሬት ወስደው በላለሙ ኢንቨስተሮች ደንብና መመሪያውን ተከትሎ የተለያዩ እርምጃዎች እየተወሰደ ይገኛል ብለዋል፡፡
ከነዚህም ውስጥ አንዱ በምስራቅ ስልጢ ወረዳ ላይ አንድ እንቨስተር ይዞት ከነበረ 14 ሄ/ር መሬት ውስጥ በአግባቡ ባለማልማቱ 7ቱን ሄ/ር መሬት በመንጠቅ ቀሪውንም በአግባቡ የማያለማ ከሆነ ደንቡ በሚያዘው መሰረት ሊነጠቅ እንደሚችልና ማስጠንቀቂያም ጭምር በመስጠት ባስቸኳይ ወደ ስራ እንዲገባ አቅጣጫ መቀመጡን ያስረዱት ዋና አስተዳዳሪው ነገርግን የአከባቢው ነዋሪዎች ዞኑ ካስቀመጠው አቅጣጫና ከመመሪያ ውጭ በሆነ አግባብ ሙሉ በሙሉ ካልተነጠቀ በሚልና በዞኑ ባልተለመደና ባልተጠበቀ አኳሀን ከግለሰቡ ጋር ወደ ግጭት መግባታቸውን አስረድተዋል፡፡
ግጭቱም እየተባባሰ በመሄዱ ሂደቱን ለማርገብ ከገቡ የፖሊስ አባላት መካከል 12ቱ ላይ የመቁሰል፣አንድ ግለሰብ ላይ የሞትና 9 ቤቶች ላይ ደግሞ የቃጠሎ አደጋ መድረሱንና የፖሊስ ትጥቅም መነጠቁን ዋና አስተዳዳሪው በሰጡት መግለጫ አመላክተዋል፡፡
መግለጫው አያይዞም መንግስት ድርጊቱን ባነሳሱና በፈፀሙ አካላት ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ የህግ የበላይነት የማስከበር ስራውን አጠናክሮ የቀጠለ መሆኑንና እስካሁን ባለውም ከ80 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው በምርመራ ሂደት ላይ መሆኑንም ዋና አስተዳዳሪው ገልፀው ህብረተሰቡም የሚያጋጥሙ ችግሮችን በሰከነ መንገድ በመፍታት ለአከባቢው ሰላም መረጋገጥ የድርሻወ ሊወጣ ይገባልም ብለዋል፡፡
ዋና አስተዳዳሪው ችግሩ የተፈጠረበትን ስፍራ በአካል የጎበኙ ሲሆን በተፈጠረው ድርጊትም በዞኑ አስተዳደር ስም ተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘንና እንዲሁም ለሟች ቤተሰብም መፅናናትን በመመኘት የተፈጠረውን ችግርም ለማስተካከልና ሰብኣዊ ድጋፎችን ለማድረግም የዞኑ መንግስት ርብርብ እያደረገ መሆኑንም በመግለጫው አስረድተዋል፡፡

የካቲት 07/06/2011 ዓ.ም
ወራቤ

14/02/2019

ለንድ ግለሰብ ወግኖ የቀበሌውን ህዝብ በሙሉ መሰር እነ መፈነቀል ከመንግስት አይጠበቅም
ፍትህ ለበሎ ቀሪሶ ወጣት

14/02/2019

የስልጤ ዞን አስተደደር ህዝቡን ከቤት ንብረቱ ከመበረር እነ ከመሰር ይሊቅ ዘሊቂ መፍቴ ሊሰጠው ይገበል

Address

Riyadh
Riyadh
12345678

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hiwatachin Ladinachn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share