Abu Amina Spices ኣቡ ኣሚና መሸጣ ቐመማት

Abu Amina Spices ኣቡ ኣሚና መሸጣ ቐመማት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abu Amina Spices ኣቡ ኣሚና መሸጣ ቐመማት, Wholesale & Supply Store, Khartoum.

አስገራሚ የጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች.......,......................................By:- ጤናችንለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ...
28/02/2019

አስገራሚ የጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች.......,......................................
By:- ጤናችን
ለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ ህመም ፣ ለአይን ህመምና እይታ
ችግር ፣ ለፊት ፓራሊሰስ ፣ ለጉንፋንና ፍሉ ፣ ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር ፣ ለፀጉር መሳሳትና
ያለእድሜ ሽበት ፣ ለራስ ህመም እና ማይግሬይን ፣ ለማስታወስ ችሎታ ፣ ለአፍ ኢንፌክሽን ቫይረስ ፣ህመምለሆድ
ለጡንቻ ህመም ፣ ለሪህና ጀርባ ህመም ፣ ለጀርባ ህመም ፣ ፣ ለጥርስ ህመምና ድድ
ኢንፌክሽን ፣ ለሆድ ትላትል እና ለአጠቃላይ ጤንነትና ደህንነት ያገለግላል
♦ … ዝርዝሩን እነሆ !
፩ • ለካንሰርና እባጮች
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ
ግማሽ ሠዓት በፊት ይጠቀሙ።
፪• ለስኳር በሽታ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ካርቦሃይድሬት
ያላቸውን ምግቦች በመጨመር ስኳርን በማቆም የአመጋገብ ለውጥ ያድርጉ።
፫• ለተቅማጥ
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባያ እርጎ ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ።..
፬• ለደረቅ ሳል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከቡና ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ጀርባዎና
ደረትዎን በዘይት ይሹት።
፭• ለጆሮ ህመም
በስሱ የተቆላ አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ይውሰድ ከዚያም ጥቂት የኦሊቭ ዘይት ጠብታዎች
በመጨመር በደንብ ይቀላቅሉት። ሰባት ጠብታ በሲሪንጅ ውስጥ ይክተቱ ከዚያም ጠዋት እና ማታ ጆሮዎ
ውስጥ ይጨምሩ።
፮• ለዓይን ህመም እና ለእይታ ችግር
ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከግማሽ ሠዓት በፊት የአይን ቆብዎን በጥቁር አዝሙድ ዘይት ይሹት። ግማሽ የሻይ
ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባይ የካሮት ጭማቂ ጋር በመቀላቀል ይጠጡ።
፯• ለፊት ፓራሊሲስ
አንድ የሻይ ማንኪይ ዘይት ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመጨመር እንፋሎቱን ይታጠኑ።
፰• ለጉንፋን እና ፍሉ
አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት ይውሰድ።
በእያንዳንዳቸው የአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ይጨምሩበት።
፱• ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር
አንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝምድ ፍሬ ከማር ጋር በብርጭቆ ውስጥ ይቀላቅሉት ጥቂት ለብ ያለ ውሃ
ይጨምሩበት። በመጨረሻም በመጨረሻም አንድ የሻይ ማንኪያ ዘይት ይጨምሩበት ይህን ውህድ በየቀኑ
ጠዋት ጠዋት ይጠጡ።
፲• ለአጠቃላይ ጤንነትና ደህንነት
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በየቀኑ ይጠቀሙ።
ወይም ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት በየቀኑ ይጠቀሙ።
፲፩• ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት
በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር በመቀላቀል
ይቀቡት። ከአንድ ሠዓት ቆይታ በኋላ ያለቅልቁት ወይም ይታጠቡት።
፲፪• ለራስ ህመም እና ማይግሬን
ከግንባርዎ ግራ ክፍል ትንሽ ዝቅ ብሎ ወይም ቴምፕል በሚባለው የጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት
ይሹት። ጥቂት ጠብታዎች በአፍንጫዎ ቀዳዳ እና ጭንቅላትዎ ላይ ያድርጉ። በቀን ሁለት ጊዜ ጥቂት
የጥቁር አዝሙድ ፍሬና ማር ይብሉ።
፲፫• ለማስታወስ ችሎታ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሶስት ጊዜ
ይመገቡ።
፲፬• ለአፍ ኢንፌክሽን ቫይረስ
ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ በአፍዎ ውስጥ ከ 10 – 15 ደቂቃ ይያዙት።
፲፭• ለጡንቻ ህመም
አንድ ማንኪያ

24/02/2019
የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች• ለሳል እና ጉንፋን በሽታዎች፡፡• አፋችን ንጹህና ጥሩ ማዕዛ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡• ማቅለሽለሽን ያስታግሳል/ያስቆማል፡፡• በጨጓራ ችግር/ህመም ወቅት ይረዳናል፡፡•...
14/02/2019

የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች

• ለሳል እና ጉንፋን በሽታዎች፡፡
• አፋችን ንጹህና ጥሩ ማዕዛ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
• ማቅለሽለሽን ያስታግሳል/ያስቆማል፡፡
• በጨጓራ ችግር/ህመም ወቅት ይረዳናል፡፡
• የሆድ መነፋትን ያስታግሳል፡፡
• የአፍ ቁስለትን ይቀንሳል፡፡
• የጥርስ ህመምን እና የድድ መድማትን ያስታግሳል፡፡
• ከፍተኛ የኮሌስትሮልን መጠን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡
• የደም ዝውውርን ይጨምራል፡፡
• ጀርምና ጐጂ ባክቴሪያዎችን የሚገድል ንጥረ-ነገር ይዟል፡፡

ጤናችሁ ይበዛ ዘንድ ምኞታችን ነው!!

ጤናአዳም ያድናልም፣ ይገድላልም!! (ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ)✔ ጤናአዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ? ለወዳጆች...
11/12/2018

ጤናአዳም ያድናልም፣ ይገድላልም!! (ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ)

✔ ጤናአዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ? ለወዳጆችዎ ማጋራት አይዘንጉ!

በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤናአዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ አገልግሎት ላይ ይውላል፤ የደረቀው ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል፣ ቅጠሉ ከተከተከተ በኋላ በውኃ ተደርጎ ለሕፃናት ሆድ ሕመም ይሰጣል፤ ተክሉ ተድጦ ሲልም ደግሞ ለኪንታሮት በሽታ ይወሰዳል፡፡

በሰሜን አፍሪካ በሚገኙ አገሮች ደግሞ ከተክሉ ተዘፍዝፎ የሚገኘው ፈሳሽ ለጉንፋን፣ ለጆሮ ሕመምና ለአንጀት መታወክ ይወሰዳል፡፡ የጤናዳም ሽታ በጣም ጠንካራ በመሆኑ ሰዎች ጊንጦችን ከአካባቢያቸው ለማራቅ ይጠቀሙታል፡፡ በአልጀሪያ ሰዎች ተክሉ ከተዘፈዘፈ በኋላ የሚገኘውን ፈሳሽ በጠብታ መልክ በአፍንጫ ይወስዳሉ፤ በተለይ ለሕፃናት ይህ ሕክምና የሚሰጠው ለሚያስመልስና ትኩሳት ላለበት ነው፡፡ በመሆኑም ጤናአዳም እንደ ቀንድአውጣና ሦሥት አፅቄ ያሉ ነፍሳትን የማራቅ አቅም ስላለው በጓራችን ቢኖር ተመራጭ ነው፤ እንዲሁም ለቁንጫ መድኃኒት ነው፡፡

✔ የጤናአዳም የተለያዩ የጤና ጥቅሞች

ጤናአዳም በጡንቻ ላይ የሚያጋጥም ሕመምን፣ ውጥረትንና በወር አበባ ወቅት የሚያጋጥም ሕመምን የማርገብ ሁኔታ ያለው ሲሆን መጠቀም ያለብን ግን የእፅዋት ባለሙያን በማማከር መሆን አለበት፡፡ በሻይ መልክ መጠቀም ለሽንት ቧንቧ፣ ለአንጀትና በአጠቃላይ ለደንደኔ ኢንፌክሽን መድኃኒት መሆን ይችላል፤ ጤናአዳም ለምግብ መመረዝ በተለይ ደግሞ ሳልሞኔላ የተባለውን ባክቴሪያና ሌሎች አደገኛ ተህዋስያን ሊከላከለን ይችላል፤ ከዚህ በተጨማሪ ጤናአዳም የፀረ ባክቴሪያ ባሕሪ ስላለው ልንጠቀመው እንችላለን፡፡ ይህ እጽ ነርቮችን የማረጋጋት ኃይል ማለትም የአራጌነት( sedative) ባሕሪ እንዳለው ጥናቶች የሳያሉ፤ በመሆኑም የእንቅልፍ ማጣት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ብንጠቀመው ሊያረጋጋን ይችላል፡፡

ጤናዳም በአንዳንድ መርዛማ እንስሳት(ለምሳሌ በእባብ) ከተነደፍን ማርከሻ የሚሆንበት ሁኔታ ያለ ሲሆን ይኸውም የተነደፍነው የነርቭ ስርዓት ላይ እክል በሚፈጥሩ የመርዝ ዓይነቶች ከሆነ ነው፡፡ ጤናዳም በአንጓ ላይ የሚያጋጥም ብግነትን ሰከን የማድረግ ኃይል ስላለው ችግሩ ያለበት ሰው አንድ ወይም ሁለት ብርጭቆ በሻይ መልክ ቢጠጣ እፎይታን ሊያገኝ ይችላል፡፡

የጤናዳም ዘይት በዘመናዊው ዓለም ለሳሙናዎችና ለኮስሞቲክስ ምርቶች ጥሩ መዓዛ ጥቅም ላይ ይውላል፤ ይህ ዘይት መጠኑ ሲበዛ የመርዛማነት ባሕሪ ስላለው በቀጥታ በቆዳ ላይ በጥቅም ላይ አይውልም፤ ነገር ግን ተመጥኖ ለቆዳ የተለያዩ ጥቅሞች እንዳስገኘ ትናቶች ያሳያሉ፤ ይኸውም የፀረ-ፈንገሽ ባህሪ ስላለውና ቆዳን የማጥራት አቅም ስላለው ነው፡፡

✔ የጤናዳም የጎንዮሽ ጉዳት

ከጤናዳም የሚወጣው ዘይት በሰውነት ላይ በቀጥታ ከተጠቀምን ሰውነት ውኃ ሊቋጥር እንዲሁም ሊቀላ ይችላል፤ በከፍተኛ መጠን ከተጠቀምነው ደግሞ የሰውነት መመረዝ ሊያከትል ይችላል፤ በተለይ ደግሞ ፅንስ ያላቸው እናቶች በከፍተኛ መጠን ከተጠቀሙት ፅንሳቸውን ሊያስወርድ ይችላል፤ እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የጨጓራ ሕመም ሊያስከትል ይችላል፡፡ ይህም በመሆኑ በዘመናዊው ዓለም የጤናአዳም የሕክምና አገልግሎቱ የተገደበ እየሆነ መጥቷል፡፡

ከጤናዳም የሚገኘው ዘይት በብዛት ከተወሰደ ውርጃ ሊያስከትል ይችላል፤ በፈረንሳይ ተክሉ ሳያገቡ ያረገዙ እንስቶች ይጠቀሙት ስለነበር (herbe à la belle fille) በእን

11/12/2018

The president of the region, who has ruled over the past three years, is from the Anu ethnic group, commentators say, suggesting that two years ago, t...

"ዝንዥብል ፣ ሽጉርቲ ጻዕዳን ለሚንን"ኣብ ናይ ሎሚ ጽሑፈይ ሓደ ካብቲ ባህላዊ ሕክምና ጀርመናውያን ኮይኑ ኣብ ገዛና ብቐሊሉ ክንረኽቦም ብንኽእል 3 ነገራት ማለት ዝንዥብል ፣ ሽጉርቲ ጻዕዳ ...
29/11/2018

"ዝንዥብል ፣ ሽጉርቲ ጻዕዳን ለሚንን"
ኣብ ናይ ሎሚ ጽሑፈይ ሓደ ካብቲ ባህላዊ ሕክምና ጀርመናውያን ኮይኑ ኣብ ገዛና ብቐሊሉ ክንረኽቦም ብንኽእል 3 ነገራት ማለት ዝንዥብል ፣ ሽጉርቲ ጻዕዳ ፣ ለሚንን ከምይ ጌርና ብቐሊሉ ብዙሓት ሕማማት ክንፍውስ ከምንኽእል ይኸውን።
እዞም ተፈጥራዊ ሃብቲ ዓለምና ዝኾኑ 3 ኣትክልቲ ንሕማም ጽበት ኣርተሪ (ደም-ምለስ) ፣ ንሕማም ጻላም-ከብዲ (ፌጋቶ) ፣ ንምስባሕ (ንሕፍሰትን) ደም ፣ ንዝተፈላለዩ ኢንፈክሽንን ሕማም ሰዓልን ፣ ንድኻም ኣካላት ፣ ንብቕዓት ምክልኻል ሕማማት ብቐሊሉ ክንፍውስ ንኽእል። ከምኡ`ውን ካልኦት ዝተፈላለዩ ሕማማት ደም-ዝሮት ክፍውሱልና ይኽእሉ።
ዓቐን:-
ሀ. 4 ሽጉርቲ ጻዕዳ
ለ. 4 ለሚን
ሐ. 3 – 4 ሴንቲሚትር ዝንውሓቱ ዘይተቐርፈ ሱር ዝንዥብል
መ. 2 ሊትሮ ዝተዓገመ ማይ (ማይ ስሐ) - ተጻርዩ ስተሪላይዝ (Sterilize) ዝኾነ ማይ
ምድላው:-
1. ነቲ ለሚን ብደንቢ ሓጺብና ብኸቢብ (Slices) ንቖርጾ።
2. ነቲ ጻዕዳ ሽጉርቲ ቀሪፍና ብደንቢ ንሓጽቦ።
3. ነቲ ዝንዥብል ኣጽሪና ሓጺብና ነዳልዎ።
ንሰለስቲኦም ኣብቲ ዘዳለናዮ (ዝተኣገመ) 2 ሊትሮ ማይ ስሓ የእቲና ብሓባር እንዳሕበርና ኣጸቢቕና ነፍልሖ። ብድሕሪ እዚ ጋዝና ኣጥፊእና ክሳብ ዝዝሕል ንጽበዮ። ምስ ዝሓለ ኣብ ጽሩይ ጥርሙስ ገለቢጥና ንኸድኖ። ኣብ መዝሓሊት (ፍርጅ) ከነቕምጦ ወይ ከነዝሕሎ ኣይግባእን።
ኣጠቓቕማ፡-
ካብዚ ዓሺግና ኣብ ጥርሙስ ዘቐመጥናዮ ፈሳሲ መዓልታዊ ሓንቲ ኩባያ ቅድሚ ምምጋብና (ካልእ ፈሳሲ ምስታይና) ወይ`ውን 1 -2 ሰዓት ኣቐዲምና ካብኡ ንሰቲ።
ብዛዕባ ሽታ ጻዕዳ ሽጉርቲ ክንስከፍ የብልናን - ምኽንያቱ እቲ ምስ ለሚን ሓቢርካ ምፍላሕ ነቲ ጨና ናይ ጻዕዳ ሽጉርቲ ብ100% እዩ ዘምክኖ።
መተሓሳሰቢ፦ ቅድሚ ምስታይና ነቶም ዝግ ዝበሉ ነገራት ምእንቲ ክተሓዋወሱልና – ነቲ ጥርሙስ ብደንቢ ክንጉጽጉጾ ይግባእ።
ጥዕና ይሃበለይ
ምንጪ - Health for all Germany
ትርጉም - ዳብ

ኣደናቒ ጥዕናዊ ረብሓ ሽጉርቲሽጉርቲ ኣብ መላእ ዓለም ክበቑል ዝኽእል ዓይነት ኣሕምልቲ እዩ። ዝበዝሕ ግዜ ተኸሺኑ ንመግቢ ድልው ክኸውን እንከሎ፡ ብጥሪኡ’ውን ይውሰድ እዩ። ሽጉርቲ ኣብቲ ፈለ...
27/11/2018

ኣደናቒ ጥዕናዊ ረብሓ ሽጉርቲ

ሽጉርቲ ኣብ መላእ ዓለም ክበቑል
ዝኽእል ዓይነት ኣሕምልቲ እዩ።
ዝበዝሕ ግዜ ተኸሺኑ ንመግቢ ድልው
ክኸውን እንከሎ፡ ብጥሪኡ’ውን
ይውሰድ እዩ።
ሽጉርቲ ኣብቲ ፈለማ ኣብ
ምዕራባውን ምብራቓውን ከባቢታት
ኤስያ እዩ ከብቊል ጀሚሩ። ቀስ
ብቐስ ድማ ናብ መላእ ዓለም
ኣስፋሕፊሑ። መዛግብቲ ታሪኽ ከም
ዘነጽርዎ፡ ሽጉርቲ ኣብ ቻይና ካብ
ቅድሚ 5000 ዓመት ቅድሚ ልደተ
ክርስቶስ ኣትሒዙ ይበቁል ነይሩ።
ጥንታውያን ግብጻውያን’ውን ነቲ
ዓንኬላዊ ቅርጺ ቀጸላታት ናይ ሽጉርቲ
ከም ኣርማ ዘልኣለማዊ ህይወት ጌሮም
ይወስድዎ ነይሮም። በዚ ድማ ኣብ
ውሽጢ መቓብር ምስ ሬሳ ይቐብርዎ
ነይሮም።
ኣብ ቀዳማይ ክፍለ ዘመን ኣብ
ግሪኽ ዝቕልቀሉ ዝነበሩ ፈላስፋታት
ሽጉርቲ ከም መድሃኒት ይጥቀምሉ
ከም ዝነበሩ ይንገር። ኣብ ኣመሪካ
ዘርኢ ሽጉርቲ ብኤውሮጳውያን ሰፋሮ
ከም ዝተኣታቶ ኮይኑ።
ሽጉርቲ ልዑል ትሕዝቶ ሳልፈር፡
ጽሕጊ፡ ቫይታሚን ‘ሲ’ን ‘ቢ-6’ን
ኣለዎ። ፎሌት (folate)፡ ኣይረን፡
ካልሽዩምን ፖታሽዩምን ዝኣመሰሉ
ካልእ መኣዛዊ ትሕዝቶ ዝሓቖፈ’ውን
እዩ። ሽጉርቲ ካብ ዛሕልን ሰዓልን
ክከላኸል ዘኽእል ማዕድን ማንጋነዝ
ከም ዘለዎ’ውን ይንገር።
ካብ ሓደ ዓካር ሽጉርቲ 28 ካሎሪን
7 ግራም ካርቦሃይድሬድስን ክንረክብ
ንኽእል።
ሽጉርቲ ከሺንካ ዶ ብጥሪኡ ክትበልዖ
ይበልጽ?
ሽጉርቲ ዋላ እንተተኸሸነ ብዙሕካብ መኣዛዊ ትሕዝትኡ ክጠፍእ ከም
ዘይክእል ኢዮም ክኢላታት ስነ-መግቢ
ዘመልክቱ። እንተኾነ፡ ጥረ ሽጉርቲ
ልዑል ትሕዝቶ ተፈጥሮኣዊ ሳልፈር
ከም ዘለዎ ይገልጹ።
=> ማዕበስቲ ኣፍልቢ የጉድል፡
መዕበስቲ ኣፍ ልቢ ምስ ዘጋጥመካ፡
ዝተመትረ ሽጉርቲ ምስ ዘይቲ
ኣውሊዕ ሓዊስካ ኣብ ኣፍልብኻ
ሸቢጥካ ብጨርኪ ሸፊንካዮ ምሕዳር
ዝበለጸ ፈውሲ እዩ።
=> ኣብ ህጻናት ዘጋጥም ቅርጸት
ይፍውስ፡
ሽጉርቲ መቲርካ ብማይ ውዑይ
ጠጢቕካ ድሕሪ ምዝሓል፡ ብማንካ
ሻሂ ምስ ዝውሰድ ኣብ ዕሸላት
ዘጋጥም ቃንዛ ናይ ቅርጸት ኣብ
ምህዳእ ይሕግዝ።
=> ቃንዛ እዝንን ረኽስን ይኣሊ፡
ሽጉርቲ ኣድቂቕና ብምምታር
ኣብ ቀጢን ካልሲ መሊእና ብምእሳር
ኣብቲ ዘቐንዝወካ ዘሎ ክፍሊ እዝኒ
ሰጥ ኣቢልካ እስሮ። ነዚ ክሳብ እቲ
ቃንዛ ዝግ ዝብለካ ደጋጊምካ ክንገብሮ
ይከኣል።
=> ኣብ ደጋዊ ክፍሊ ኣካላትካ
ንዘጋጥም ፈኲስ መጥባሕቲ ይፍውስ፡
ሽጉርቲ ኣሕሊፉ ከርኢ ዝኽእል
ረቂቕ መሸፈኒ ክፍሊ ኣለዎ። እዚ
ኣብ ኣካላትና ከጋጥም ዝኽእል ፈኲስ
መድመይቲ ደው ከብል ይኽእል
- ምኽንያቱ ጸረ ረኽሲ ጠባይ ስለ
ዘለዎ።
=> ሰዓል የሕዊ፡
ሓደ ዓካር ሽጉርቲ ናብ ክልተ
መቒልካ ሽኮር ነስኒስካ ንዝተወሰነ
ሰዓታት ድሕሪ ምጽናሕ፡ ኣብ መዓልቲ
ክልተ ግዜ ከከንቲፍካ ብምውሳድ ሰዓል
ንምፍዋስ ተጠቐመሉ። ውጽኢቱ ኣብዝሓጸረ መዓልታት ክትዕዘቦ ኢኻ።
=> ረስኒ ይፍውስ፡
ሓደ ዓካር ሽጉርቲ ብጸፊሕ
ኣቕጢንካ ምተሮ። ብድሕሪ’ዚ ከብዲ
እግርካ ክሳብ ውሽጢ ኣጻብዕትኻ
ዘይቲ ኣውሊዕ ልኸዮ። በቲ ዝተመትረ
ሽጉርቲ ንዝተውሰነ ደቓይቕ ምሉእ
ከብዲ እግርኻ ድረዞ። ብድሕሪ’ዚ
ካብቲ ሽጉርቲ ኣብ እግርኻ ኣጥቢቕካ
ብኻልሲ ሸፊንካዮ ሕደር። እቲ ሽጉርቲ
ኣብ ኣካላትካ ንዝህሉ ኩሉ ዓይነት
መርዛም (toxins) መጽዩ ኣውጺእዎ
ከም ዝሓድር ኣይትጠራጠር።
=> ኣብ ኣከባቢ ንህሉ ኣየር የጽሪ፡
ዝተመቕለ ሽጉርቲ ኣብ ብያቲ
ብምግባር ኣብ ገዛ ምስ እትዓጽዎ፡ ነቲ
ገዛ ካብ ጎዳእቲ ባክተርያን ቫይረስን
ከም ዘጽርዮ ትፈልጥ ዶ?
=> ድቃስ ክትረክብ የ

የለውዝ  #/ኦቾሎኒ/ 19 የጤና በረከቶች #ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆ...
24/11/2018

የለውዝ #/ኦቾሎኒ/ 19 የጤና በረከቶች #

ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት
ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር አስቀምጠናል እንሆ…
1. በተለምዶ ከሚባለው ጋር በተዛመደ መልኩ በዕርግጥም ለውዝ ለተዋልዶ ስርዓት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡ በተለይም ከእርግዝና በፊትና በዕርግዝና ወቅት ለውዝ መመገብ በውስጡ የሚገኘው ፎሊክ አሲድ በእርግዝና ወቅት በጽንሱ ዕድገት ላይ ሊያጋጥም የሚችለውን ችግር 70 በመቶ ያህል ያስወግዳል፡፡
2. በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ያስተካክላል – በለውዝ ውስጥ በከፍተኛ መጠን የሚገኘው ማንጋኒዝ ለስብና ለካርቦሀይድሬት መፈጨት፣ ለካልሲየም በሰውነታችን ህዋሳት መዋሀድና በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን የተስተካከለ እንዲሆን ያስችላል፡፡
3. በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው ጥሩው ኮልስትሮል እንዲጨምርና መጥፎው የኮልስትሮል ዓይነት ደግሞ እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡ በለውዝ ውስጥ የሚገኘው የመዳብ ማዕድን ሰውነታችን በልብ ህመም እንዳይጠቃ ይከላከላል፡፡
4. የሐሞት ጠጠር እንዳይከሰትና የሐሞት ከረጢት ጤናን ያስጠብቃል፡፡
5. ድብርትን ይከላከላል፡፡
6. የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል፡፡
7. የልብ ህመም፣ ካንሰርን፣ የነርቭ ህመሞችን እንዲሁም ከቫይረስና ከፈንገስ ጋር ተያያዥነት ያላቸው በሽታዎችን ይከላከላል፡፡
8. የአእምሮ ብቃትን ከመጨመርም በተጨማሪ እንደ ፓርኪንሰንና አልዛይመር ዓይነት በሽታዎች እንዳይከሰቱ
ይረዳል፡፡
9. በካንሰር መጠቃትን ይቀንሳል፡፡
10. ሐይል ሰጪ ከመሆኑም በላይ ጥቂት በልተው ለረጅም ሰዓታት እንዳይርቦት ስለሚያደርግ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
11. በእርግዝና ወቅት ለውዝ መመገብ የሚወለዱ ህጻናት እንደ አስም በመሳሰሉት በሽታዎች እንዳይጠቁ ያደርጋል፡፡
12. ለታዳጊዎች የአካል ግንባታ ለውዝ እጅጉን ተመራጭ ነው፡፡
13. በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የተለያዩ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዳል፡፡
14. የጸጉር ስሮችን በማጠንከር ለጸጉር ጤንነት ተመራጭነው፡፡
15. ስትሮክ የሚሰኘውን ወደ አንጎል በሚሄደው የደም ፍሰት መዛባት ሳቢያ የሚከሰተውን የአንጎል ላይ አደጋ ይከላከላል።
16. ፍሪ ራዲካል በተሰኙት ሞሎክዩሎች ሳቢያ በሰውነት ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ይቀንሳል።
17. እብጠትና ሌሎችን ከቆዳ ጋር የተያያዙ ህመሞችን ይከላከላል። ቆዳን ከውስጥ በማለስለስ የተለያዩ የቆዳ ችግሮችን ይከላከላል።
18. ለውዝ በተለያዩ የቫይታሚን ዓይነቶች የበለጸገ ነው።
19. ለውዝ በፖታሲየም፣ ማንጋኒዝ፣ መዳብ፣ ካልሲየም፣ ማግኒዚየም፣ ብረት፣ ሴሬኒየም እና ዚንክ በመሳሰሉት ማዕድናት የበለጸገ ነው። ቡናን መጠጣት ከጤና አኳያ
ያለው ጠቀሜታ፡-
– የማስታወስ አቅምን ይጨምራል
– ድብርትን ያስወግዳል
– ለራስ ምታት እና አስም ፍቱን ነው
– በኩላሊት ጠጠር እንዳንጠቃ ይከላከላል
– ጉበታችን እንዳይታወክ ይከላከልልናል
– በሰውነታችን ላይ በስራ ብዛት የሚፈጠሩ ህመሞች እንዳንጠቃ ይረዳል
– ለድንገተኛ ሞት የሚያበቃ የልብ በሽታ እንዳንጠቃ ይጠብቃል
– በስኳር በሽታ ከመያዝ ይከላከላል
– በነቀርሳ በሽታ እንዳንያዝ ይረዳል።
(ምንጭ፦ዘሃበሻ)

ቃሪያ ለጤና ያለው ጥቅም-------------------------------------------------1. በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል፡፡2. የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል፡፡3. የሆድ ው...
23/11/2018

ቃሪያ ለጤና ያለው ጥቅም
-------------------------------------------------
1. በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል፡፡
2. የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል፡፡
3. የሆድ ውስጥ አልሰርን ይከላከላል፡፡
4 .በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል፡፡
5 .ጉንፋን፣ የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች
የመፈወስ ሃይል አለው
6 . ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል።
7 .ለጥርስ ህመም እና ለብሮንካይት ችግር እንደመፍትሄ
ይወሰዳሉ።
8 .የደም ዝውውርን ማስተካከል፣
9 .የኮሌስትሮል መጠንን ማመጣጠን፣
10 .የሰውነትን ክብደት የተመጣጠነ እንዲሆን ያግዛል።

የአብሽ የጤና ጠቀሜዎችአብሽ ከጥንት ጀምሮ ጠቀሜታ ላይ ሲውል የነበረ ዘር ነው፡፡በጥንት ጊዜም ሰዎች እንደቅመም ይጠቀሙታል፡፡ በአሁን ጊዜ በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች ብዙ ጥቅም እንዳለው ታው...
16/11/2018

የአብሽ የጤና ጠቀሜዎች
አብሽ ከጥንት ጀምሮ ጠቀሜታ ላይ ሲውል የነበረ ዘር ነው፡፡በጥንት ጊዜም ሰዎች እንደቅመም ይጠቀሙታል፡፡ በአሁን ጊዜ በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች ብዙ ጥቅም እንዳለው ታውቋል ለምሳሌ ለቆዳ፣ለጸጉር እና የተለያዩ የጤና ጠቀሜታዎች ይጠቅማል፡፡
የሰውነት ቆዳን እንዳይሸበሸብ ይረዳል፡ አብሽ እጅግ አስገራሚ ጠቀሜታ አለው ለቆዳችን በዕድሜ የተነሳ የሚከሰተውን የፊት መጨማደድ እና መኮማተር እንዲሁም ፊት ላይ መስመር የመኖር ነገሮችን ለማጥፋት እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
የጸጉር መሳሳትን ለመከላከል፡ አብሽ የጸጉር ስርን ለማጠንከር እጅግ ጠቃሚነው፡፡
የልብ ህመምን ለመከላከል፡፡
የካንሰር ህመምን ለመከላከል፡፡
በወር አበባ ጊዜ የሚከሰት የህመም ስሜት ለመቀነስ፡፡
የእናት ጡት ወተት መጠን እንዲጨምር ያግዛል፡፡
የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ፡፡
የምግብ መፈጨትና ልመት ሂደትን ለማሳለጥ(ለማቀላጠፍ) ያግዛል፡፡
አብሽ እርጉዝ ሴቶች መመገብ የለባቸውም ምክንያቱም ቅድመ ማህጸን መኮማተር ችግር ሊያጋልጣቸው ስለሚችል ነው
ሁልጊዜም እንደምንለው “ምግባችን ጤናችን” “የምንመገበው ምግብ ለበሽታ ምክንያት መሆን የለበትም ” ያወቁትን ሌሎችም እንዲደርሳቸው like, share and invite ያድርጉ፡፡

Address

Khartoum

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu Amina Spices ኣቡ ኣሚና መሸጣ ቐመማት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share