Fymbm

Ring Vägbeskrivning Kontakta affären

Fymbm Kontaktinformation, kartor och vägbeskrivningar, kontaktformulär, öppettider, tjänster, betyg, foton, videor och meddelanden från Fymbm, Företagskonsult, lagman lekares vägen 28, Stockholm.

👉If you don't take risks in life, you cannot know if you are going to succeed. 👉The biggest risk is not taking any risk....
08/07/2022

👉If you don't take risks in life, you cannot know if you are going to succeed.
👉The biggest risk is not taking any risk.
👉 In a world that changing really quickly, the only strategy that is guaranteed to fail is not taking risks.

👉"Take risks. If you win, you will be happy. If you lose, you will be wiser."

👉Risk is the price you pay for opportunity

በአለም ላይ 3 አይነት ሰዎች አሉ!1, የተቀመጡ ሰዎች 2, የተሰረቁ ሰዎች 3, ባለ ራዕይ ሰዎች      የሚባሉት ህይወትን በ TV ነው የሚያዩት፣ ትችትን ፣ ነቀፌታን ፣ተግዳሮት የማይፈልጉ...
05/07/2022

በአለም ላይ 3 አይነት ሰዎች አሉ!

1, የተቀመጡ ሰዎች
2, የተሰረቁ ሰዎች
3, ባለ ራዕይ ሰዎች



የሚባሉት ህይወትን በ TV ነው የሚያዩት፣ ትችትን ፣ ነቀፌታን ፣ተግዳሮት የማይፈልጉ ፣ አሸናፊነትንም ሆነ ሀላፊነትን አይወዱም ባአጠቃላይ [Challenge Life] አይፈልጉም።



ሌላዉን መስሎ መኖር ምኞታቸው ነው። የራሳቸው የሆነ አቋምም ሆነ ማንነት የላቸውም። የተሰረቀ ሰው ራሱን ከሌላ ጋር እያወዳደረ ነው የሚኖረው።



ነፃ እና ተፈጥሯዊ ሰዎች ናቸው። የበታችነት ስሜት አይሰማቸውም!! መተባበር፣ ፍቅር እና ማህበራዊ ተቆርቋሪነት መገለጫቸው ነው።እነዚህ ሰዎች በቅድሚያ፦
🔹ማህበረሰቡን
🔹ሲቀጥል ቤተሰባቸው
🔹 በመጨረሻ ራሳቸዉን የሚያስከትሉ ናቸው።

እንዲህ አይነት ሰው ካርታውን ያለማጭበርበር በመጫወት የሚያሸንፍ ነው።

መልካም ቀን!

04/07/2022

Welcome To Daily Heroes Team YouTube Channel. እንኳን በደህና ወደ ዴይሊ ሂሮስ የዩቱብ ቻናል መጡ። In This Channel You Will Get Inspirational & life Changing Videos from L...

09/06/2022
የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ምን አያደርጉም? የራሳቸውን ቢዝነስ የሚመሩ ወይም በአንድ ቢዝነስ ውስጥ በየትኛውም ደረጃ ኃላፊነት ተሰጥቷቸው የሚሠሩ ሰዎች፣ አካላዊ ጤና እንደሚያስፈልጋቸው ሁ...
06/06/2022

የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ምን አያደርጉም?

የራሳቸውን ቢዝነስ የሚመሩ ወይም በአንድ ቢዝነስ ውስጥ በየትኛውም ደረጃ ኃላፊነት ተሰጥቷቸው የሚሠሩ ሰዎች፣ አካላዊ ጤና እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ የአእምሮ ጽናትም ያሻቸዋል። በተለይ አንድ ቢዝነስ በሁለት እግሩ እንዲቆም ለማደረግ ለሚጥሩ ኧንተርፕረነሮች፣ የአእምሮ ጽናት እጅግ አስፈላጊ ነው።

የአእምሮ ጽናት ሲባል ራሱ ጽናት፣ አይበገሬነት፣ በቀላሉ አለመረበሽ፣ ይሳካል ብሎ ማመን እንዲሁም በትናንሽ “ውድቀቶች” ተስፋ አለመቁረጥን ያካትታል።

የአእምሮ ጽናትን ለመረዳት ሌላው መንገድ፣ የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች የማያደርጓቸውን ነገሮች ለይቶ መመልከት ነው። ታዋቂው የቢዝነስ መጽሔት ፎርብስ የሚከተሉት 13 ነገሮች የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች የማያደርጓቸው ናቸው ሲል ይዘረዝራል።

1ኛ. ለራሳቸው ከንፈር መምጠጥ

የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች “ወይኔ ሳሳዝን” እያሉ በረባ ባልረባው ለራሳቸው ከንፈር ሲመጡ አይገኙም፤ “እንዲህ ተደረግኩ” እያሉ አይብሰለሰሉም። በዚህ ፈንታ ላሉበት ሁኔታ ራሳቸው ሙሉ ኃላፊነቱን ይወስዳሉ። የሚገጥማቸው ነገር ፍትሃዊ እንዳልሆነ ቢሰማቸው እንኳ፣ ከሚያልፉበት ነገር ትምህርት ወስደው ራሳቸው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይወስናሉ። አንድ ነገር እንዳሰቡት ሳይሆን ሲቀር ቀጥለው ምን እንደሚያደርጉ ወደማሰብ ይሄዳሉ።

2ኛ. ስለራሳቸው የሚሰማቸው ስሜት በሌሎች እንዲወሰን መፍቀድ

አንዳንዴ ሌሎች ሰዎች በንግግር ወይም በአካኋናቸው የበታችነት እንዲሰማን ወይም በአጠቃ ላይ ስለራሳችን ያለን ስሜት ቀና እንዳይሆን ሊያደርጉን ይችላሉ። የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ግን እንዲህ ላለ ነገር በጄ አይሉም። ስሜታቸውንም ሆነ ድርጊታቸውን ራሳቸው ይዘውሩታል እንጂ ሌሎች እንዲጠመዝዙት አይፈቅዱም። የብርታታቸው አንዱ ምንጭ ለሚገጥማቸው ነገር የሚሰጡትን ምላሽ በራሳቸው ለመምረጥ ያላቸው አቅም ነው።

3ኛ. ለውጥን መሸሽ

የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ለውጥ ሲመጣ “ግባ በሞቴ” የሚሉ ናቸው። የሚፈሩት ነገር ለውጥን ሳይሆን ባሉበት መርገጥን ነው። ለውጥ እና አንዳንዴም የማያስተማምን የሚመስል ሁኔታ እንዲህ ያሉ ሰዎችን የበለጠ ለመትጋት ያነሣሣቸዋል።

4ኛ. ከቁጥጥራቸው ውጪ የሆኑ ነገሮች ላይ ጊዜ ማጥፋት

የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ስለመንገድ መጨናነቅ፣ ስለጠፋባቸው እቃ፣ ወይም ስለሌሎች ሰዎች እምብዛም ሲያማርሩ አይሰሙም። ለምን ቢባል፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከእነርሱ ቁጥጥር ውጪ ናቸው። አጉል ነገር ሲገጥማቸው ከማማረር ይልቅ መቆጣጠር የሚችሉት ነገር ላይ ያተኩራሉ፤ ያም ለዚያ ነገር እነርሱ የሚሰጡት ምላሽ ነው።

5ኛ. ሌሎችን ለማስደሰት መጨነቅ

ሰው ለማስደሰት ሲሉ ራሳቸውን ውጥንቅጥ ውስጥ የሚከቱ ሰዎች ታውቁ ይሆን? አሊያም በተገላቢጦሽ ሌሎችን “ለማብሸቅ” ሲሉ አሳራቸውን የሚያዩስ? ሁለቱም በጎ አይደሉም። የአእምሮ ጽናት ያለው ሰው ለሁሉም መልካም እና ፍትሃዊ
ለመሆን ይጥራል፤ ሆኖም ሌላን ሰው ለማስደሰትም ሆነ ለማስከፋት ሲል ያልሆነውን አያስመስልም፤ አቋሙን አይቀያይርም። ይህም ሆኖ፣ አቋሙን ለመፈተሽ ፈቃደኛ ነው፤ ምናልባት ሰዎችን ቢያስከፋም ከእነርሱ በኩል ጉዳዩ ምን እንደሚመስል ለማጤን ፈቃደኛ ነው።

6ኛ. አደጋን (ሪስክን) መፍራት

የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች የተጠና “ሪስክ” መውሰድን አይፈሩም። ይህ ማለት ሳያመዛዝኑ ያገኙት ነገር ውስጥ ሁሉ ዘው ይላሉ ማለት አይደለም። ይሁን እንጂ፣ አደጋ (“ሪስክ”) ያለውን ነገር ጥቅም እና ጉዳቱን መዝነው ለመጋፈጥ አይፈሩም።

7ኛ. ያለፈ ነገር ላይ ችክ ማለት

ያለፈ ነገርን መቀበል፣ ከዚያ የሚገኝ ማበረታቻም ሆነ መሻሻል ያለበት ነገር ካለ መማር አስፈላጊ ነው። ዳሩ ግን ያለፈ ጊዜን እያሰቡ መብከንከንም ሆነ “ደጉን ዘመን” እያሰቡ በቀን ሕልም መዋኘት የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች የማያደርጉት ነገር ነው። አብዛኛውን አቅማቸውን የሚያውሉት የአሁኑን እና መጪውን ጊዜ የተሻለ ማደረግ ላይ ነው።

Every morning we are born again. What we do today is what matters most. – Buddha
04/06/2022

Every morning we are born again. What we do today is what matters most. – Buddha

Adress

Lagman Lekares Vägen 28
Stockholm
14558

Telefon

+12487806186

Webbplats

Aviseringar

Bli först med att veta: vi skickar ett mejl när Fymbm publicerar nyheter och kampanjer. Din e-postadress används inte till något annat, och du kan avsluta prenumerationen när som helst.

Kontakta Affären

Skicka ett meddelande till Fymbm:

Genvägar

Dela