ለኢትዮጺያዬ አለሁላት

ለኢትዮጺያዬ አለሁላት Busness

26/04/2022
❤ #ተስፋህ # በፈጣሪ ከሆነ መቼም ቢሆን አትወድቅም! ። በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀልና። ባጣኸውም ነገር አትበሳጭ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሀልና። የበደለህን ይቅር በል...
25/04/2022

❤ #ተስፋህ # በፈጣሪ ከሆነ መቼም ቢሆን አትወድቅም! ።
በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀልና።
ባጣኸውም ነገር አትበሳጭ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሀልና።
የበደለህን ይቅር በል አምላክ ይቅር ባዮችን ይወዳልና።
ስትደሰት ብቻ ሳይሆን ስትከፋም ጌታህን አመስግን እርሱ አመስጋኞችን ይወዳልና።
ባለህ ነገር አመስግን ፈጣሪን። ይጨምርልሀልና።
በወንድምህ ውድቀት አትደሰት ነገ ሌላ ቀን ነው ባንተም ላይ ሊደርስ ይችላልና።
የትም ብትሆን ፈጣሪህን ፍራ እርሱ ካንተ ጋር ነውና።
ድሆችን እርዳ መፅዋት ወንጀልን ታብሳለችና።
ሰወችን አትመቃኝ ምቀኝነት መልካም ስራን ትበላለችና።
ወደ ፈጣሪህ ተጠጋ እሱ ለባሪያው ቅርብ ነውና።
አምላክህን አፍቅረው እሱ የእውነተኛ ፍቅር ባለቤት ነውና።
ተስፋህ በፈጣሪ ብቻ ይሁን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ነውና።
ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማድረግ ብዙ አትድከም ውሳኔው የፈጣሪ ነውና።
በሁሉም ነገር ላይ ታገስ አምላክ ከታጋሾች ጋር ነውና።
ለሁሉም ነገር አትቾክል።
የትም ብትሆን ፈጣሪህን አስታውስ ያስታውስልና።

24/04/2022

“አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
— 1ኛ ቆሮ 15፥20
But now is Christ risen from the dead, and become the firstfruits of them that 1:Corinthians 15:20

27/07/2021

Oromoo fi Ispoortii👉
Baguma Keenya Ta'e,👈 Seenaa Itoophiyaa keessatti Nama Jalqabaa Dorgommii Tekuwandootiin Olompika irratti hirmaachuuf Ulaagaa guutee kan argame Sabboonaan oromoo Solomoon Tufaa Gara Jaapaan deemeera.
Carraa Gaarii ********** Sol Keenyaaf Hawwina.
✔Eeyyen Solomoon Dorgommii isaa gahumsaan bagmgachuun maqaa oromoo Addunyaatti akka waamsisu Abdii irraa qabna.
👉Oromoon Biyya Itoophiyaa kana keessatti Seenaa Saamamuun roorrifamaa tureera,Nuti Dhaloonni Qubee ,Jarattii Hafuura itti kutaa jirra Kaa Aabbee.
✅Odeeffannoon keenya dafee Akka isin Dhaqqabuuf
👉Like 👉Share 👉Comments 👉Gochuu hin dagatinaa

27/07/2021

Ethiopian man , Abebe Bikila, was the first black African to win gold at the Olympics!

The odds were against Abebe Bikila when he participated in the marathon at the 1960 Olympics. He only made it into the team because another athlete had broken their foot.

🌍 Black And Proud

Address

Guddina
Mogadishu
WERE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለኢትዮጺያዬ አለሁላት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share